ይድረስ አረብ አገር ለምትገኙ እህቶቼ

  Рет қаралды 88,234

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በአረብ አገር የሚገኙ እህቶቻችን በተደጋጋሚ ዳጊ ቪዲዮ እንድትሰራላችሁ በጠየቃችሁት መሰረት ቪዲዮ ሰርታልናለች ። ተስፋን፣መጽናናትን እንዲሁም ፍቅርን እንመኝላችኋለን። ቪዲዮውን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ወደ ማጠናቀቁ ደርሰናል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 መመዝገብ ይቻላል። እንዲሁም ዘወትር ቅዳሜ ለአንድ ቀን ብቻ የሚሰጥ ስልጠናን ለመውሰድ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 1 500
@nebattube9895
@nebattube9895 Жыл бұрын
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
@user-hp8sr8tc8d
@user-hp8sr8tc8d Жыл бұрын
እሜን
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 Жыл бұрын
Amenn
@tsigetsige1204
@tsigetsige1204 Жыл бұрын
Smen
@dubairak1164
@dubairak1164 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abedaberhan
@abedaberhan Жыл бұрын
አሜን❤
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ዳጊ የዘመና ጀኛ እንስት፤ ማነው ዳጊን እንደኔ ሚወድ🙌🙌🙌
@admasmolla6648
@admasmolla6648 Жыл бұрын
Me
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
Ine baxam naw yamwadat igzeybher yixabqish dagyeee ❤❤❤
@fansmans5828
@fansmans5828 Жыл бұрын
​@@admasmolla6648 ldagiye❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@admasmolla6648 ደምሪኛ
@fansmans5828
@fansmans5828 Жыл бұрын
Dagiye.yanewud ehtekabadfaAsalfanawhiyotakabadnakuxirshin.ebakshsherargilinyi
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
ዳጊየ የለአላማ ወጥተን ነው አላማም ከተባለ ለበተሰብ ብለን ነው የመጣነው ግን ለእራሳቺን የምናስበው ስደክመን ብቻ ነው ያኔ ሰለራሳችን ስናስብ በተሰብ ያጠፋብናን የባንክ ቡክ የለን በምን ብራችነን እናጠራቅም ብቻ በጣም ያደክማን እኔ ግን የትም የትም ልሁን እንደምቀየር አስባለሁ አገርም ለመግባት እየጣርኩነው ዳግየ የምገርምሽ ለእኛ አንድት ብር ማውጣት ይከብደናን ለበተሰብ ግን ብር ከተባልነ ሰከንድ እንኮን አይፈጅብነም እሽ ስንል ብቻ አሁን ላይ እንዳንች ያሉትን እየሰማሁ በጣም እየተቀየርኩ ነው አንዶ አንች ነሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር 🎉🎉🎉🎉 እወድሻለሁ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ከሰው ሀገር አውጥቶ የእረፍትን እንጀራ በሀገራችን ይስጠን ስደት ከባድ ነው ለነገ ክፋቱ በቂው ነው ይላሉ አባቶች ዳጊዬ እናመሰግናለን🙏
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Жыл бұрын
አብዛኛው አረብ ሀገር የለነው ቤተሰብ በፍቅርኛ የተከደነ ነን በቻ ከበደ ነው😢😢😢😢😢😢
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በጣም እኛም ለእራሳችን አናቅበትም ብቻ ፈጣሪ ይርዳን
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
በጣም 😭😭😭😭😭😭😭
@afif3932
@afif3932 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ትክክል የሥራቸውን ይሥጣቸው
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@edenedu4580
@edenedu4580 Жыл бұрын
በጣም😢😢
@emugedefe6211
@emugedefe6211 Жыл бұрын
አሁን ላይ አረብ ሀገር ያለን አብዛሀኞቻችን ከእኔ ጀምሮ ትንሽ ብር እንኳን ቢኖረን ሄጀ ምን እሰራለሁ የሚል ትልቅ ሀሳብ የሆነብኝ ይሄ ነው። ኢትዮጵያ ያሉት ደግሞ አትምጭ ኑሮ በጣም ከባድ ነው እንጅ ነይ የሚል የለም በጣም ይከፋኛል በእውነት 😥😥 እነሱ የሚያስቡት ብዙ ብር እንደምናገኝ ነው እውነታውን ና ያለብንን ፈተና ግን ቸሩ መድኃኔዓለም ብቻ ነው የሚያውቀው 😢ከሀገሬ የወጣሁበትን ቀን ማስታወስ ያመኛል ያኔ ባልመጣ የተሻለ ነገር እሰራ ነበር
@tigistamare5002
@tigistamare5002 Жыл бұрын
በጣም እህት ተሰቃየን😢😢
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ምናለ የሆን ግሩፕ ከፍተን በክልል ቅርብ የሆን ልጆች ቤት ተከራይተን ባንድ ሆነን ብንሠራ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Жыл бұрын
ትክክል
@Alem229
@Alem229 Жыл бұрын
ለበጎ ነው
@muluyedenglmareymlejj7896
@muluyedenglmareymlejj7896 Жыл бұрын
​@@user-we3kb2jm5b በጣም መልካም ሃሳብ ነው ምክንያቱም ስደትን ያሚውቀው ሰው ጋር መወያየት ህመምህን መንገር ስቃይህን የሚውቅ ጋር ሲሆን መልካም ነው አምላክ ለዛው ያብቃን😍😍😍😘😘
@user-wm2wb8xy7x
@user-wm2wb8xy7x Жыл бұрын
ዳጊ እኔ ከዚህ በፊት ሶስት አመት ሰርቼ ምንም አይቼ በባዶ ነበርኩኝ እራሴን አጠንክሬ ለአላማዬ ብዬ መጣሁ ድጋሚ ለምወዳቸው ሰዎች የምከፍለው መስዋትነት ገደብ አለው ብዬ አመንኩኝ እና አሁን ከመጣሁ ሁለት አመት ነው ከመጣሁ ለአዲስ አመት እመለሳለሁ #ዳጊ ባሁን ሰአት በእምነት በገንዘብ በሁሉም ሙሉ ነኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ስኬታማ ነኝ ህልሜን ሃገሬ እየሰራሁ እራሴን ለውጣለሁ ህልሜ ከኢትዮጵያ አልፎ ወደ አፍሪካ ከዛ ወደ መላው አለም የሚደርስ የራሴን product ለመድረስ ወስኛለሁ አደርገዋለሁ እህቶቼ ንቁ እኔ ድጋሚ ስሰደድ ለቤተሰቦቼ ነግር ነው የመጣሁ ከዚህ በኃላ ለራሴ የኔንን ህይወት እንድንኖር ለዛም ነው የተለወጥኩት እናንተም ትችላላችሁ ባለፈው አትዘኑ ስለወደፊቱም አትጨነቁ ለራሳችሁ አስቡ
@RoudaRr
@RoudaRr 8 ай бұрын
Misgi alih yene wdeee
@RoudaRr
@RoudaRr 8 ай бұрын
Mishi alish yene wdeee
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ደክሞኝ ያውቃል ግን የቀን ቀኑ እየተለየ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ. እስኪ ዱአ አድርጉልኝ. ያረብ ❤❤❤❤❤❤እርዳኝ የተሻለ ሀያት ያረብ❤❤❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
ዳጊየን እደኔ የሚወዳት ማነው ? ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላም ይብዛ የሀገሬ ልጆች❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እኔ ግን ምንግዜም ምለው ለሰው ዘር በሙሉ ሰሰላምና ፍቅር ይስጠን አሜንንን !!!
@mihiretabera-pl5yg
@mihiretabera-pl5yg Жыл бұрын
አሜን
@KimberlyPablo-iz9qo
@KimberlyPablo-iz9qo Жыл бұрын
ኤ ወላህ
@semran
@semran Жыл бұрын
ሠላም ፍቃደኛ ከሆንሽ ባወራሽ ይስ ይለኛል።
@semran
@semran Жыл бұрын
እኔ
@kesant83
@kesant83 Жыл бұрын
ዳጊ እናመስግናልን ርእሱ ሳይ ነው የተደስትኹት እግዚአብሔር ይመስገን እየተማርነ ስራችንን እየሳራን ነው ይገርምሻል ፈተና ቢበዛበትም እንማርበታለን እኔ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ኣምላክ መኖሩ የተማረኹት ስደት ነው እረብ ሃገር ያለቹ ኣይዛቹ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብምልጇዋ ትደግፈን ጽኑ ኣይዛቹ
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
አሜን
@haya3088
@haya3088 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ይርዳን
@user-kn6bd1cn9u
@user-kn6bd1cn9u Жыл бұрын
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
አሜን እመብርሀን ትጠብቃችሁ በኑሮአችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናተ የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን ናችሁ ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤
@user-wb5oc5oh1r
@user-wb5oc5oh1r Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ 15 አመቴ ስደት ዱአ አርጉልኝ የራሴ የተሻለ እርዚቅ ይስጠኛል
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
በጣም የዉስጤን የገለጸዉ ኮመት ያሳቀኝም ያዘኩበትም ይህች ኮመት አልሃምዱሊላ አለች አይዞሽ እህቴ ሁላችንም አመታቶችን አሳቆጥረናል ግን የያዘነዉ ነገር የለም ግን በህይዎት አለን ። የሞቱም ጓደኞቻችን በህይዎትም የሉም ወላሂ አብራን ስራ አተን ደጉንም ክፉዉን አብረን ያሳለፍን ጓደኛችን ሁለት ኩላሊቷ ፌል አድርጎ ድገት ሆስፒታል አስገብተናት ሳትወጣ እዛዉ ቀረች ። ያረብ አብሽሩ እህቶቸ ዋናዉ ጤንነታችን ነዉ ሁሉም ለበጎ ነዉ ። ምን ፈተና ቢበዛባችሁ መጥፎ ዉሳኔ አንዳትወስኑ እጃችሁን ወደ ፈጣሪ ዘርጉ ። ዳጊየ በጣም እናመሰግናለን የኔ ዉድ የአመቱ ምርጥ ጀግናችን ነሽ ካንች ንግግ ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@kfc8734
@kfc8734 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም የኔን ቁሰል የነካኝ ቢዲው
@kfc8734
@kfc8734 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@lidiyayegetaliji940
@lidiyayegetaliji940 Жыл бұрын
weyne ine 3 amete new gen betseb betam nafekenyi 😢 betoltachu asbunyi ❤❤
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
የረቢ ኸይር ይሻልሽ እኔለ5 አመት እርይ እያልኩ ነው ሰብር ሰጠን
@zuzu5347
@zuzu5347 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና ነው ውድ የመዳም ቅመሞች የኔ ጠንካራ ልዩ እህቶች አላህ ሀሳባችሁን አሳክቶ በአገራችሁ የራሳችሁን ሂወት የምትመሩ ያድርጋልች አልሀምዱሊላህ ከመዳም ቤት ወደ አገሬ ከገባው አራት ቀኔ እናንተንም አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ ❤
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስይላል በዛዉ ሂወትሽን መስርች ደግመሽ እዳታስቢዉ ስደትን እህተአለም🌹
@kidutube
@kidutube Жыл бұрын
በስደት ምትገኙ እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😢😢😢
@rahmetmohammed4469
@rahmetmohammed4469 Жыл бұрын
ዳጊዬ ተባረኪ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እውነት 😢ነገም ሌላ አዲስ ቀን ነው እኔም ለ6አመታት ሰርቻለሁ ከ10ወር በሁዋላ ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ ፀልዩልኝ ያገር ልጆች❤እወዳችሁዋለሁ
@sadiaabdu7269
@sadiaabdu7269 Жыл бұрын
❤❤🌹🌹enem
@sadiaabdu7269
@sadiaabdu7269 Жыл бұрын
❤❤🌹🌹enem
@sadiaabdu7269
@sadiaabdu7269 Жыл бұрын
❤❤🌹🌹enem
@rahmetmohammed4469
@rahmetmohammed4469 Жыл бұрын
Beselam yasegeban
@hayubintbaba7366
@hayubintbaba7366 Жыл бұрын
​@@rahmetmohammed4469 በሰላም ያስገባችሁ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጣችሁ
@lubeyoutube4093
@lubeyoutube4093 Жыл бұрын
❤❤❤ አላህ ከሥደት አውቶ ባገራችላህ የማያልቅ እርዚቅ ይሥጠን ያረብ
@jemila4459
@jemila4459 Жыл бұрын
አሜንን
@user-ug5vt6wl9t
@user-ug5vt6wl9t Жыл бұрын
አሚን😥❤
@toybatoyba8805
@toybatoyba8805 Жыл бұрын
አሚን
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
አሚን ያረብ እኔስ መረረኝ 😭😭
@MmMm-bv2gg
@MmMm-bv2gg Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች መከራችን ብዙ ነዉ ዳጊ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seaditube6251
@seaditube6251 Жыл бұрын
ዳጊየ ወላሂ ባለፈዉ ያቀረብሻት ልጂ የቤተሰብ ፍቅር አላገኜሁም ያለችዉ ልጂ ጋር እኔጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነዉ እስኪል አሁን ድረስ ህልሜ አልተፈታም 😭😭😭😭ምን ማድረግ እዳለብኝ እንጃ በቃ ዝብሎ ይጨቀኛል ለማን እደማወራዉም አላቅ በዉስጤ አፍኜ ይሄዉ አሁን ድረስ አለሁ ከዚህ ስሜት እደት መዉጣት እደምችልም አላቅም ያለሁት አርብ ሀገር ነዉ እየስራሁ ነዉ አልሀምዱሊላህ ለምን እደምኖር ለራሱ አላቅም ሰላም የለኝም አታቂም ጂል ምናምን ...እያሉኝ ነዉ ያደኩት ተፅኖ ፈጥሮብኝ የሆነ ነገር ለመስራት እሞክርና ግን እፈራለሁ እደ እኔ አላቅም ማን ይቀበለኛል ማን ይቀርበኛል ማን ይፈልገኛል አይ አልችልም ብየ እመለሳለሁ አዉ እኔም እልሻለሁ ህልም የለኝም ምን ማሰብ ማረግ እዳለብኝም አላቅ በቃ እየተብሰለሰልኩ አለሁ እዳለሁ 😭😭😭እባክሽ እህቴ ከዜህ ሰሜት እደት ነዉ መዉጣት የምችለዉ እረጂኝ እኔ ገንዘብ አልፈልግም ገዘብ አለኝ ግን ያለኝን እደት መስራት እዳለብኝ አለቅም እጂ እግሬ ተሳስሮል እኔ የምፈልገዉ ፍቅር ነዉ አለሁሽ እሚለኝ ትችያለሺ በርች እሚለኝ ሰዉ ነዉ እምፈልገዉ በዙሪያየ ቡዙ ሰዉ እያለ ሰዉ ይረበኛል 😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@joseernestookue4138
@joseernestookue4138 Жыл бұрын
Yene konejo geta eko alesh.1 ewenet lenegeresh?techiyalesh gobez nesh.gobez batehonyi noro areb ager lefetesh atenorim.selezi tesefash amelakesh new eshi tesfa atekurechi.
@user-tu9ym7ri6p
@user-tu9ym7ri6p Жыл бұрын
አብሺሪ ድው አላህ ተቃረቢይ
@tub371
@tub371 Жыл бұрын
ለአላህ ንገሪው ይረዳሻል ያውቅልሻል ይቀልሻል እና
@nuritteshome190
@nuritteshome190 Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ መጀመሪያ በራሥ መተማመን ይኑርሽ ቅድሚያ አንች እችላለሁ ብለሽ ዉሥጥሽን አሣምኒዉ ጠንካራ ሆነሽ አችይም ያሉሽን ችለሽ አሣያቸዉ አላህ ከሁላችንም ጋ ይሁን
@hiwothagos6544
@hiwothagos6544 Жыл бұрын
Ayezosh
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Жыл бұрын
ስጠብቅሽ ነበር ዳጊ እኛንእኮ ማንም ክብር አይሰጠንም ማርያምን እስኪ ንገሪልን ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያክብርሽ አንች ልባም ሴትእና ጀግና ነሽ❤❤❤
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
ማሬ ከሰው ክብር አጠብቂ አንቺ ለራስሽ ትልቅ ክብር ስጪ
@amentube9980
@amentube9980 Жыл бұрын
እዉነት በቤተሰብ በፍቅረኛ እንዲሁም የቅርብ በምትለው ሰው ማታለቅስ እህት ማየት ናፍቆኛል ስለዚ የዚህ የችግር ባለቤት እኛው እስከሆንን ድረስ እራስ ላይ መስራት ትልቁ ቁልፍ ነው
@everythinghappensforarease9121
@everythinghappensforarease9121 Жыл бұрын
አዎ ፈጣሪያችንን እናመስግን ጤና ስላለን ነው ተሰደን የምንሰራው ደሞ ጀግኖች ነን ለሌላም ሰው እየኖርን ነው። እስኪ እንደኔ ለልጆቹ ሲል የተሰደደ❤
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አችስ ለልጆጆችሽ ስትይ ተሰደድሽ ብዞወቻችን ልጂ የለንም ከመ ልፋት
@askaledukesa3749
@askaledukesa3749 Жыл бұрын
Awo faxeri yimasgen
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
እኔ አለሑ የሦሥቶች እናት እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤
@everythinghappensforarease9121
@everythinghappensforarease9121 Жыл бұрын
@@kelemkelem8116 እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ የኔ እህት።
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ኧረኔ ያለ አላማ ተሰደድኩ ጓደኞቼ ሲሰደዱ አይቸ አሁንም ድረስ ያደረኩት ነገር የለም ራሴን ጎዳሁ ጤናዬን አጣሁ ልጅነቴ ጉልበቴ እፍ
@ሳርዬ
@ሳርዬ Жыл бұрын
“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” - 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7❤❤❤❤❤ተባርኪ ምርጥ ምክር ነው ዳግዬ ።
@hananegniyednglmaryamlijil9922
@hananegniyednglmaryamlijil9922 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው እኔን የሚያስቸግረኝ የጤና ማጣቱ።😭😭😭 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን☝
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና እሱ ካለ ሂወት ይቀጥላል አረብ ሀገር ለሰራበት ለውጥ አለ የፈለግነውን ይዘን እኳን አረብ እና ሀገራችን እስበራስ እየተጋደሉ 99 ግዜ አረብ ይሻላል ዳጊዬ እናመሠግናለን ❤❤❤
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
እጅግ በጣም
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
ውዶችየ አረ ተው አልሀምዱሉላ በሉ ስንት እኛ እደረስንበት ያልደረሱ አሉ አታልቅሱ አልሀምዱሊላ በሉ ሞትም አለኮ ከድካምም ከመሰደብም ከልፋትም
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ♥♥♥ ስደት ከባድ ነዉ ፈጣሪ ብሎለት ከስት አንዱ ነዉ በስደት ሚሳካለት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛል😢💔
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 Жыл бұрын
ተባረኪ 😊😊😊 ክብር ላረባገርሴት
@maseratdenemo5414
@maseratdenemo5414 Жыл бұрын
ዳግዬ ማርያምን የዉስጤን ነዉ ያልሽዉ ከጅማሬ እስኬ ፍፃሜ ድረስ በእንባ ነዉ የሰማዉት 😭😭😭😭😭 ሁሉም እንዴ አንች የምረዳ ብሆን በጣም ደስ ይል ነበር 💔😭
@elhamelham4917
@elhamelham4917 Жыл бұрын
እኔም😢😢😢😢😢
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
ደርሶናል ዳጊዬ ተባረኪልን የሁላችንንም ቁስል ነው ❤
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ አዎ የአብዛኞቻችን አረብ ሀገር የምንኖር ሰዎች ታሪክ ነው ስንት አለ በስደት 😥😥
@1221ww
@1221ww Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ ስለተረዳሽን ዋናው ነገር ጤና ነው እና ለእርሱ ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን የባሰም አለ እና እንደሰው ባይኖረንም ባያልፍልንም ቢደክመንም የሰው ፊት ቢያሳቅቀንም ቢሰለቸንም ቢበዛም ግን ለእኔ ጤነኛ ስልሆንኩ እና ቢያንስ የሰው እጅ ባለማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ሁላችንንም ጤናኛ በመሆናችን ልናመሰግን ይገባል ጤናን የመሰለ ትልቅ ሃብት የለም እና እግዚአብሔር ይመስገን የነገን እርሱ ያውቃል።እኛም እንወድሻለን❤
@eyualene4696
@eyualene4696 Жыл бұрын
ዛሬ በጠዋቱ እንደዚህ አይነት ምክር ተስፋ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ys3qr6vm3k
@user-ys3qr6vm3k Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew Жыл бұрын
ልክ ነሽ ዳጊዬ እናመሰግናለን በትንሹም ቢሆን ተረድተሽልናል❤የልብ ስብራት ብቸኝነት የእውነት እርሀብ ናፍቆት የመተው ስሜት የባዶነት ስሜት 😢😢😢 በእንባ ከፈጣሪያችን ጋር ተዛምደን የምንኖር የእውነት ምስኪኖች ነን ቢሆንም ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእርሱ ሀይል በእርሱ ምሕረት አለን የእውነት ይመስገነው
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 Жыл бұрын
ትክክል። ማሬ 😥😥😥
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ ትክክል 10ዓመት 20 አመት ሰርተን ምን ለውጥ የለም ድካምና ጭንቀት ብቻ በዛላይ ትንሽ ስትታመም ቤተሰብ በሙሉ ይጠሏታል አረብ ሀገር ያለች ሴት በውእነት የምታሳልፋቸው ነገሮች ከቃል በላይ ነው ቃል የለውም😢
@zenitmohamohammed3762
@zenitmohamohammed3762 Жыл бұрын
ሹክረን የኔ መልካም ሴት መቼም ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻአላህ አለሀምድሊላህ እንደኔ በስራ በሠው ቤት አመታትን የደከማችሁ እህቶቼ አብሽሩ ያልፋል
@msfatema5467
@msfatema5467 Жыл бұрын
መጨረስ አልቻልኩም ምክንያቱም ቁስላችንን ነካሽው ስሜታችንን ስለተረዳሽው እናመሰግናለን
@fufayoutube4170
@fufayoutube4170 Жыл бұрын
አይዞን እህቶች 😢😢😢😢 በ15 አመቴ ተሠድጀ ይሄው 11 አመት ኖርኩ በስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢 ዳጊ ተባረኪልን እህታችን
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 11 ዓመት ሆነኝ በስደት ከሌለኝ ብዙ ነገር ይልቅ ቤተሰቦቼ ደህና ስለሆኑልኝ ብቻ ተመስገን🙏 በፊት ሲከፋኝ ሲደክመኝ ስናፍቅ ብቻ በብዙ ነገር አለቅስ ነበር። አሁን ግን ትቻለሁ በቃ ደከመኝ😢 ሰለቼኝ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብሎ ማልቀስ እጣኑን ማሽተት እፍፍፍፍ😢😢 ብቻ ተመስገን!!!
@fatimakamal6332
@fatimakamal6332 Жыл бұрын
ውዴ አይዞሽ ❤❤❤እኔ 18 አመቴነውአላሀምዱሊላህ ብር ቢኖርሽዋጋ የለውም አላሀምዱሊላህ እድሜና ጤና ካለ ሁሉን ፟አለአይዞሽ
@maygrimay6853
@maygrimay6853 Жыл бұрын
እንደ እኛ በስደት ላይ እንዳለን ማንም ጠንካራ ሰው የለም ።ትስማማንምላችሁ ❤❤❤ምክንያቱም ናፍቆት ሀሳብ ህመም ትዕግስት ፍራቻ ችግር ትካዜ ወዘተ---ይሄን ሁሉ ችለን ነው የምንኖርው
@ssd7247
@ssd7247 Жыл бұрын
እግዝአብሕር ይመስገን በስዴት ብዙ ነገር ተማርኩ የድክመቱ ነገር አይወራ ተስፋ ያስቆርጣል ከቤተሰብ ጀምሮ ለብር ነዉ የምያስታዉሱን እድሜችን አለቀ በሰዉ አገር
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
አይዞሺ የስደት ጓደ ሁሉም ለበጎ ነዉ ለራሳቺን እንወቅበት
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን
@selamyohannes691
@selamyohannes691 Жыл бұрын
Dagi mirti sew nesh adinakish ney egzabher edmena tena yistish❤❤❤
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሠቦቼን ልጆቼን ለማዬት ያብቃኝ ሥዴት ትርፉ ብዙ ክፉ ደጉን በእምነታችን ፅኑ አድርጎናል የገንዘብ ነገር ምንም የልባችን ባይሰራል ንም ጌዜያዊ ድሕነታችን እያሦገድን ነው የሦሥት ልጆች እናት ነኝ በፆሎታችሑ አሥቡኝ ❤❤❤
@elhamelham4917
@elhamelham4917 Жыл бұрын
ዳጊን ማነው እንደኔ ሚወድ ❤❤❤❤
@zsoha7418
@zsoha7418 Жыл бұрын
ስትመክሪን ከልብሽ ከመሆኑ የተነሳ ስሰማሽ እንባዬ ይመጣል ሚገርም ነው ዳጊዬ እናመሰግናለን ኑሪልን❤
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
አሁን ያለሁበት ስሜት ዳጊዬ😭😭😭😭አረብ ሀገር ነኝ እግዚአብሔር ያግዘኝ በጣም የማረፌ ቀን የናፈቀኝ ነው😭😭❤
@hargekwork7769
@hargekwork7769 Жыл бұрын
😢😢😮
@senimikiru305
@senimikiru305 Жыл бұрын
ያለሽን ይዘሽ ጨክነሽ ግቢ ላቺ የሚሆን አንድ ስራ አገር አይጠፋም ባለሽ ትንሽ ነገር መንቀሳቀስ ነው
@kubramehemed7141
@kubramehemed7141 Жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል እኔ ስደት ከመጣሁ 7 አመቴን ጀምሬአለሁ ስመጣ የ9ነኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ለቤተሰብ የተሻለ ህይወት ለመቀየር ብዬ ነው ከምወደው ትምህርት ተነስቼ የመጣሁ መማር በጣም እፈልግ ነበር በጣም የምወደው ተሳክቶ እስከማየው የምጓጓለት ትልቅ ህልም ስላለኝ እሱም ዶክተር መሆን ነው ይሄን ሁላ አመት ስኖር ተስፋ ቆርጬ አላቅም ሀገር ገብቶ የመቀጠል ሀሳብ ነበር ግን ያሰብኩት አላማዬ ቶሎ ስላልተሳካልኝ ዘገይሁ ይህ ሆኖም አልሃምዱሊላህ አሁን በርቀት በኦላይ ሆኜ ካቋረጥኩበት በአረብ ሀገር ሆኜ እየተማርኩ ነው በአላህም ፍቃድ ህልሜን እውን አረጋለሁ
@sarahaa8944
@sarahaa8944 Жыл бұрын
😢አች ትለያለሽ በእውነት ዳጊዬ እናመሰግናለን ❤
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለሰጠሽን ምክር ና ነገ መልካም ይሆናል ብለን ተስፋ እንዳንቆርጥ ስላበረታታሽን በድጋሜ እያመስገንኩኝ 👉ይህንን ፅሁፍ የሚያነብ የዳጊ ቤተሰብ ለእኛ ለአረብ ሀገር ሴቶች የሚያስብ የሚቆረቆርልን አንድ ታሪክ አፅፉ እስኪ👈 እርሱም ምንድነው ሀረብ አገር ያለን ችግራችንን ከወሬ ባለፈ መፍትሄ የሚሰጠን አላገኘንም ለረጅም አመት እዚህ ኖረን ቤተሰብም አድርጋችሁልናል ብሎ እንኳ ለሞራላችን የሚያመሰግን k10ሺዎች ቤተሰቦች አንድ ሺ ቢገኝነው የሚወዱን ትዝ የምንላቸው ደማችንን እስከላክላቸው ድረስ ነው😔ይህ ደግሞ በምንም ሳይኮ የሚጠገን አይደለም አምላክ ካልካሰን በስተቀር እናማ ቤተሰብ ካልተረዳን ሰዎችም ለእኛ ያላቸው ግምት የተበላሸ ቢሆን እኛ በጠንካራ ሰራተኝነታችን ማዳም በራሷ ታረጋግጥልናለች እውነትም እግዚአብሔር ብርታት ሆኖል የምንሰራውን ስራ ጨርሰን ዞር ስንል እኔ ነኝ የሰራሁት ብለን እንደነቃለን ጫናውናትግሉ ድካሙን ለማሳየት ነው እናም እንደ ዜጋ ከታሰብን ሀገራችን ያሉ ለአረብ ሀገር ድንቅ እህቶች የሚሆን ሪልስቴት ቤት የምንሰራበትን መንገድ መንግስትም ቢያመቻችልን ታሪክ አፅፉ እስኪ ችግራችን ቤት ነው !!ይህንን መንገድ ዳጊዬ በራስሽ ቋንቋ አስተካክለሽ ሀሳቤን አንብበሽ ሰው ለሆነ ብታስተላልፊልን ብለን ጥያቄያችንን እናቀርባለን የእኛ ጉዳይ በሞዲቨሽን ተናጋሪዎች ብቻ የሚፈታ አይደለምና በተግባር ፍቅራችሁን አሳዩን ብራችን እድሜያችን ኑሮአችን ያሳሰበው ታማኝ. ሪልስቴት የሚገባ አምላክ ልቡን ያነሳሳልን ዘንድ ፀሎታችነው ።
@abiyimer6394
@abiyimer6394 Жыл бұрын
እህቶቼ በሰላም ላገራቹ ያብቃቹ ያብቃን ለሌላዉ እያበራን እኛ የምንቀልጥ ነን ፈጣሪ የልፋታችንን ኡፈይ ብለን የምንበላ ያድርገን እራሳቹዉን ጠብቁ ተንከባከቡ እህቶቼ ለራሳቹ አስቡ ❤
@ggtt5112
@ggtt5112 Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊዬ እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ጀግናዎች ተምሳሌቶች እንደሻማ እያበረን የምንቀልጥ ነን ነገን ተስፋ የአረግን እኔ ጀግናነኝ ❤❤❤ በጣም ነው በክርስቶስ ፍቅር የምወድሽ የሴት በላይ ጀግና ነሽ ❤❤❤
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ ❤❤❤❤ ከስምንት እስከ አስር እራሴን በራሴ አስተማርኩ በጣም በከባድ ሁኔታ ነበር የምሰራውና አስርኛ ላይ ውጤት አልመጣ ሲለኝ ሁለት ሺ አስራ ሁለት ላይ ወደ ስደት መጣሁ ከመጣሁ ቡሀላ አስር ወር አድ ቤት ሰራሁ የሰባት ወሩን እየቆራረጠች ሰጠችኝ የሶስት ወሩን ስድስት ሺብር ቀማችኝ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ከሷጋ አልፈልግም ብዬ ወጣሁ እናም አድቀንም ሳላርፍ የመጣሁበትን አስራምስት ሺብር ከፍዬ ጨረስኩ አሁን ደሞ የገጠር ከተማ ሰባት መቶ አርባ ሽብር ቤቴን ገዛሁ አሁን 23 አመቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ትንሽ ለስራ መጀመሪያ ከሰራሁ እደእግዚአብሔር ፈቃድ ሁለትሺ አስራስድስት እገባለሁ❤❤❤❤❤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Gobez berchi egziabher yasebshwn yasakalsh
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
@@mismtg5829 አመሰግናለሁ የኔ ውድ አቺም ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔርን ያሳካልሽ❤❤❤❤
@accacc3506
@accacc3506 Жыл бұрын
❤ዳጊዬልክነሽ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ያሰብነውንያሳካልን ፀልዩ በርቱ ዛሬያጣነውንነገ እደምናገኝ አምናለሁ
@mulye-ko2qq
@mulye-ko2qq Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን የኔ መልካም ❤...አይዞን እሕቶቻችን የምን ተስፋ መቆረጥ ነዉ ከምንፈልገዉ ነገር ለመስረስ ብዙ ምስዋእት እንደምያስከፍለን አታዉቁምን ??ለሰይጣን ቦታ አትስጡ ❤
@haset9998
@haset9998 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን ግን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትክበር ትመስገን ያደረገችልኝን ነገር መቼም አረሳውም ከዛ ከበረሀ ላይ ያነሱኝ እነሱ ናቸው
@user-ot4mu3ll5c
@user-ot4mu3ll5c Жыл бұрын
አይ ስደት እህህህህ ብቻ አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢 ያረብ ሁላችንንም እንደወጣን በሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን የተሻለ ነገር ባገራችን ይወፍቀን ኢላሂ....😢
@fvd3722
@fvd3722 Жыл бұрын
አሚንንን😢
@argawshurala
@argawshurala Жыл бұрын
ችግር አስተማሪነው ችግር ልክ እንዳቺና እንደዳዊት ድሪምስ አስተማሪነው ችግርን ያለየ ሰው ስለሰው ማሰብ አይችልም በራሴ ስለደረሰብኝ ላካፍላቹ አረብ አገር ላላቹ እህት ወንድሞቼ እኔ ከሱዳን ሊቢያ ለመግባት አንድ ወር የፈጀ ጉዞ የሳራ በረሓ አቋርጬ እራቡና የውሃ ጥሙ ችዬ እንደምንም ሊቢያ ሚባል አገር ገባሁ እዛ የነበረው ስቃይ ይሔነው አይባልም ቀጥሎም ከሊቢያ ሚዲትራሊያ ባህር አቋርጠን ኢታሊያን ለመግባት እንደኳስ በሚወጠር ጀልባ ተሳፈርን ቁጥራችን እስከ አንድ መቶ ሰላሳ የምንሆን የተለያየ አገር ሰዎች አሎነም መርከብ ተበለሸ በዛህ አስፈሪ ባህር ውስጥ ስምንት ቀን የያዝነው ምግና ውሃ አልቆብን የሞተው ሞቶ ዘጠነኛው ቀን የቱኒዚያ ዜግነት ያላቸው ሰዎች አሳ አጥማጆች በርቀት አይተውን የቀረነው ሰዎች ነብሳችን ሊታደጉን ችለዋል ነገር ግን ልክ ዳጊ እንዳለቺውም ስጋችን ይቸገር እንጂ የህልማችን ቦታ ደርሰናል ቢጻፍ አንድ መጻፍ የሚወጣው ታሪክነው ያሳለፍነው ግን ፍሬው ያማረ እስኪሆን ፈተናው ከባድነው ከላይ የጠቀስኳቹ እህት ወንድሞቼ ማያልፍ ነገር የለም ያልፋል ግን ወደ ጭንቀት የመሳሰሉ ነገሮች መታገስ አለንብን አይዟቹ እስኪያልፍ ያለፋል አርጋው እባላለው ከጀርመን መልካም ቀን ይሁንላቹ እወዳቹሃለው❤
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@rosemess2331
@rosemess2331 Жыл бұрын
አውነት ነው የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል አንተም እንኳን ለዚህ በቃህ እናመሰግናለን❤❤❤
@eigdic5352
@eigdic5352 Жыл бұрын
ኡፈ የሚያልፉ የመሰሉ ቀኖች አልፈዋል
@user-tw2wv3ei7l
@user-tw2wv3ei7l Жыл бұрын
እግዚአብሔር የኽብረልና ብሓቅ ናተይ ዝብሎ ዘሎኹ ኢኺ ተዛርብኺ ብሓይል አምላኽ ኹሉ ክንኽእሎ ኩሉ ከም ንሓስቦ ክንገብር ኢና ደቅ መደማይ ኣጆና ንበርትዕ
@user-xj6ul3tj1u
@user-xj6ul3tj1u Жыл бұрын
@shgdfhsf8462
@shgdfhsf8462 Жыл бұрын
ትክክል የዛሬ 13አመት እናቴን በሞት አጣሁ እህቶቻችን አደራ ብላኝ ሞተሽ አልሀምዱሊላህ ተስደድጅ አሳደኩ አስተማርኩ ለአባቴንም ቤቴን ስራው ወድምቸንም ከበፊቱ በትሻለ እንዲሮሩ ስብስብ ሆንኩኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ለራሴ የተውስነ ነገር አለኝ ግን ስላሙ ዘረኝነቱ ኢትዩ እሚስማው ነገር ውስጤ ፈራ አላህ ያሳካልን መጨረሻቺንን ያሳምርልኝ በሂውቴ አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ እናቴም ተስፍ ነበራት አዲርጌዋለሁ አላህ አግዞኛል ኢንሻ አላህ አግብቸ ወልጀ እህቶቸንም ዲሬ ወልደው እንዳይ ዱአ አዲርጉኝ ቢኢዚሊላህ በሂውታቺሁ ተስፍ እንጅ አትስቡ _12አመት ሳውዲ ሁለተኛ እግሬ ስውዳት
@bintseid1800
@bintseid1800 Жыл бұрын
ሀቢቢቲ ጀዛኪላሁ ኸይረን አሏህ ጤናሽን ይስጥሽ
@syoutube1595
@syoutube1595 Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊዬ ከአንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው በስደት 11 አመቴ ነው ትምህርትቤ ከተማርኩት ይልቅ ብዙ ነገርን ተምሬበታለሁ በስደት ብዙ ውጣውረድ አለው የሁሉንም ስደተኛ የሚገጥመውን ነው የተናገርሽው ተስፋ አለን እናመሰግናለን❤❤❤❤
@azizamohammed7
@azizamohammed7 Жыл бұрын
በጣም እንወድሻለን ዳጊዬ❤
@BiniyeTube-ul6qm
@BiniyeTube-ul6qm Жыл бұрын
ደጊዬ ኑርልኝ,, እውነት ፀጋውን ያብዛልሽ,, ምንም አልልሽም ተባረክ🙏🙏
@merinatube6287
@merinatube6287 Жыл бұрын
ዳጊዬ እኛ የአርብ ሀገር ሴቶቾን በጣም ወስጣችንን ያወቅሽልን ችግራችን ፈተናችን የገባሽ አቺ ነሽ ክበርሊን🙏😍😍😍❤❤
@abitube3078
@abitube3078 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ብደክምም እግዚአብሔር ጤነኛ አርጎኛል አገር ስወጣ የሰብኩት እና እዚህ ያገኝውት አንድ አይደለም ግን ተመስገን ነገሌላቀነው አርቂነው እማስበው እግዚአብሔር ያውቃል
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚች አዲስ ቀን ጤነኛ ነኝ ደስተኛ ነኝ በሕይወት አለሁ ተመስገንዳጊዬ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@Tube-xo7ut
@Tube-xo7ut Жыл бұрын
ዳጊ እናመስግናለን ❤አብሺሩ የአገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ የኔ አበሶች ሰላማችሁ ይብዛ ❤
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ዳጊ ❤ የመዳም ቅመሞች ክፉ አይካችሁ ላገራችን ያብቃን አላህነው ጠባቂያችን አላህይጠብቀን👏
@genet1297
@genet1297 Жыл бұрын
እሚያሳዝነው በባል ብቻ ቢሆን ምንም አይደል ቤተሰብም ሲጨምር በጣም ከባድ ነው ያማል እኔ በሁሉም ነው የተካድኩት ብዙ ነገሬን ነው ያጣሁት ግን ሁሌም የፈጠረኝን አመሰግነዋለሁ ቢያንስ ጤነኛነኝ አልሀምዱሊላህ ተስፋም አልቆርጥም ኢንሻ አላህ ነገ ሌላ ቀነው ሲቀጥል ትልቅ ስጦታ አለኝ ልጄ ልጄ ተስፋዬ ህልሜ ነው ከአላህ በታች ሁሉን ረስቼ አልሀምዱሊላህ ደስተኛነኝ ልጄ ብቻ ናፍቆት ነው አልሀምዱሊላህ እኛ ልዩ ነን የመዳም ቅመሞች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እህቶቼ አብሽሩ ዳጊዬ በጣም ናመሰግናለን ❤
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊየ ❤የእኛ ህይወት ከባድም ነዉ ጠሩም ነዉ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እውነት ነው ላወቀበት መልካም ነው ላላወቀበት እድሜ መጨረስ ነው
@user-ly6hl9zn3b
@user-ly6hl9zn3b Жыл бұрын
ዳግየ በጣም ነው የምናመስግነው የልባችንን ለተረዳሺን ❤
@foziya3337
@foziya3337 Жыл бұрын
አንቺ የዘመኔ ጀግና ሴት ነሽ ዳጊዬ ባንቺ ንግግር ብዙ ተቀይሪለሁ ዘመንሽ ይለምልም
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 Жыл бұрын
ዳጊዬ ፍጣሪ ይባረክሸ የኔ ጀገና እናመሰገንን አለን ልሰው ሀሳብም ማክፈል ጡሩ ነው እህቴ እናመሰገንአለን
@user-vq5bq6kj9t
@user-vq5bq6kj9t Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤
@dnvdxhd39
@dnvdxhd39 Жыл бұрын
Daggy's thank you so much You tell us 100% true. Yeh, Every pain gives a lesson & every lesson changes a person. Thanks.
@bfdh-oi7ei
@bfdh-oi7ei Жыл бұрын
ሰላም ዳጊዬ ያንቺን ትምርት ዉሉንም እከታተላለው ሰዉች ከልቤ ከሰሙት ይወታቸዉ ላይ ለዉጥ እደሚያመጡ ሀልጠራጠርም ኤለን መለሰ እባላለዉ አገር ብዙነ ነገር አልfaለዉ አረብ ሀገርም ብዙ ነገር እያለፍኩ ነዉ ነገረ ግን ከትነሽ ጋዜ በዋላ የተሻልኩ ሰዉ የተሻለ ነገረ እንደሚኖረኝ አምናለዉ ታሪኬን ደግሞ ሀንድ ቀን አቺ ጋር መጥቼ እናገራለዉ በተረፈ በጣም ነዉ የምወድሽ
@sasal1653
@sasal1653 Жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ አስተዋይ እዴት እደምወድሽ ያችን ምክሮች ስሰማ መፍሴ ይርካል በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን ሁሌ ስለምታስተላልፊልን መልካም መልክቶች ❤❤❤
@zebideredagne2262
@zebideredagne2262 Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እኖድሻለን❤❤❤🥰
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын
😢😢 ትክክል ማማዬ አላህ ያሰብነውን አሳክቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃንን
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k Жыл бұрын
ትክክል ዳጊየ እኔም አንዲቱ ነኝ የስደት ኗሪዋ በርች የምታስተላልፊው ትምህርት በጣም ተመስጨ ነው የምከታተልሽ አላህ ይጠብቅሽ
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you so much sister ❤ Lord gave you power every day thank you jesus ❤
@mebrat_media
@mebrat_media Жыл бұрын
_ዳጊ ምርጥ ሰው 😢_
@bellabella4670
@bellabella4670 Жыл бұрын
Egzabhar Hoye Erdan Ewonet Newo Egzabhar Yetemesegene Yhun Mastewalen Yechemerlen Eshii Tebareki Ehta
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Жыл бұрын
True! l am a victim. My family destroyed my life. My family's trust had broken. However, l am lucky l live in one of the best countries in the West.
@tinatesfu664
@tinatesfu664 Жыл бұрын
ዳጊዬ እኔስ በሰው ሃገር ላይ ሆኜ የሰው ቤት ልብስ አጥባ ላሳደገችኝ እናቴ እድሜ ልኬን ብደክምላት ደስተኛ ሆኔ ነበር ምኖረው ግን አሁን ደርሼላታለው በቃ እናቴን አስደስታለው ብዬ በተስፋ ስኖር ወደማትመለስበት ጥላኝ ሄደችብኝ ያ ሁላ ተስፋዬ በባዶ መደሰቴ ነገን በብዙ አላማ መኖሬ ሁሉ ከንቱ ሆኖ ዝም ብዬ ጭለማ ውስጥ እየኖርኩ ነው ደክሞኛል ግን ምን ላድርግ አቅሜ ነበርች አሁን ላይ መልስ የሌለው ጥያቄ ውስጥ ዝም ብዬ አለው
@sadasada5288
@sadasada5288 Жыл бұрын
ayezshe wide
@star-hb6hw
@star-hb6hw Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔን እዳቺው ነኝ ለሰው ስስቅ ደስተኛ እመስላለሁ ግን እኔ ለመኖር ብቻ ነው ምክንያቱንም ሁል ጊዜ እያለቀስኩ መኖር አይቻልም ሰው እሳ ጎበዝ ናት ሀይለኝ ናት ይሉኛል እኔ ግን ውስጤ ስብርብር ያለ ነው እናም እህቴ አይዞሽ ጠክሪ ነገ ሌላ ቀን ነው እቺም እናት ትሆኛለሺ እድ ቀን አልህምድሊላህ አለ ኩሊ ሀል
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አይዞሽየኔቆንጆ ሁላችንምሃጅንን
@maygrimay6853
@maygrimay6853 Жыл бұрын
ቲናዬ አይዞሽ ይቻልሽውን ሁሉ አድርገሻል ፣ሁላችንም ወደማንመለስበት ይሆነ ቀን እንሄዳለን❤
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን እህቴ
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
በእዉነት እዚህ ምድር ላይ እንደ እኔ በነገ ተስፋ የሚኖር ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ በጣም ተስፋ አደርጋለሁ።ዛሬን ኖሬ አላዉቅም ሁሌም ነገዬ ጥሩ እንዲሆን እያልኩ ዛሬን የሚገባኝን አግኝቼ አላዉቅም።እረፍት መዉጣት ሲያመኝ እንኳ ሀኪምቤት መሄድ አላዉቅም ቆይ የዛሬዉ ያልፋል ልታገስ ይቺን ካልታገስኩና በፅናት ካላለፍሁ እኮ ኢትዮጵያ ቶሎ የመግባት እድል ይራዘማል፣ኢትዮጵያ ገብቼ የራሴን ስራ እየሰራሁ ትምህርቴን መማር አልችልም። ስለዚህ የዛሬዉን ችግር እየመረረኝ እዉጠዋለሁ።አሁን ግን ሁሉ ነገር ተስፋ እያሳጣኝ ህልሜና ተስፋዬ ሁሉ እንደጉም ሲበተን ይታየኛል።ችግሩ ከምን እንደሁ አላዉቅም አንድም ቀን እኔ ባሰብኩትና ባቀድኩት ኖሬ አላዉቅም።እኔም እግዚአብሔር አልፈቀደም ብዬ አልፈዋለሁ።ብቻ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ዳጊዬ እናመሰግናለን ክበሪልን
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Жыл бұрын
እኔምእደዚህነኝ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Жыл бұрын
ስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ስደት ምርር ያለው ሀገር መግባት ጭንቅ የሚለው ላይክ አድርጉኝ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
ስለ ዛሬዋ ቀን እግዚአብሔር ይመስገን ጠዋት ስንነቃ በሕይወት ያነጋልንን ፈጣሪ አምላካችንን ማመስገን ቀናችንን በምስጋና ስንጀምር ሁሉም ነገር ብሩህ ይሆናል በነገር የሚጠብቁን አሰሪዎች እንኳን ቢሆኑ የነሱን ክፉ ሃሳብ መቀየር ይችላል ቀናችንን በምስጋና ስንጀምር ማንም በራሱ ሃይል አይደለም ቀኖቹ ብሩህ የሚሆኑለት በሚጠብቀው በማያንቀላፋው አምላኩ ጥበቃ እንጂ። ዳጊዬ የኔ ሴት እውነትሽን ነው ዛሬያችንን በደስታ በሳቅ ማሳለፍ አለብን ለነገ ነገ ራሱ ይጨነቅ ዛሬ ስለተሰጠኝ አዲስ ቀን አምላኬን ሁሌ አመሰግናለሁ በጤና ስለኖርን ነው ሰርተን ቤተሰባችንን ራሳችንን ከሰዎች ሸክም ወርደን እየረዳን ያለነው ስለዛሬዋ እለት እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ እወድሻለው የብዙሐን ጥንካሬ ሴት😍😘😘😘😘
@emuyetube2107
@emuyetube2107 Жыл бұрын
እኔ ግን መች ይሁን በአካል የማገኝሽሽሽሽ የአረብ ሀገር አርበኛ ነኝ😢 ደጊዬ ሰከፋኝ ያንችን ምክር ሰማ ጉልበት አገኛለሁ❤
@abedaberhan
@abedaberhan Жыл бұрын
ዳጊቼች አናመሰገናለን ❤
@iridjjdjjs5592
@iridjjdjjs5592 Жыл бұрын
ዳጊዬ እውነት ችግራችነን ሁሉ ስለተረዳሽን እናመሰግናል እግዚአብሔር ያውቃል የእኛ ነገር ነገ የተሻለ ይሆናል ልክ ነው
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ ትክክል
@user-by3mq8xl3n
@user-by3mq8xl3n Жыл бұрын
ሁሉም ከባድ ነው ማንም እሚረዳን የለም 😢
@elfazteffera51
@elfazteffera51 Жыл бұрын
Dagi the advice is heart warming and gives hope. U have a massive audience and u can touch many lives. Thank you for sharing your life and for your inspiration. If I could point out one thing though it will be a really hand on support if u could give an on line workshop to specifically these ladies in Areb countries, how to train their mind how to raise their energy how to practice gratitude and visualisation and make a board and plan in how they want to go forward will be a game changer in their lives and practical tool too.
@amalyousaf7058
@amalyousaf7058 Жыл бұрын
ዳጊይ ተባረኪ አንቺም UROLL እኔም የወጣዉት ራሴን ና ቤተሰቦቼ እቐይራለዉ የአካባቢን አብታም ሳደቅ አልኖርም ብይ ነዉ ነገርግን እኔ ስወጣ ከገጠር 2ትልጆች አምጥቼ ወጣዉ ጌታ ይባረከ አርጎልኛል ዳግዬ እርግጥ ነዉ ከራሱ በላይ ለቤተሰብ እድሜዉን የጨረሰ ነዉ
@user-ml6sh6vg7u
@user-ml6sh6vg7u Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን ስለ ስደት ስታወሪ ልክ እንዳለፍሽበት እንዳየሽው ነው ያልሽው ሁሉ የሁላችንም ታሪክ ነው ስለተረዳሽን እግዚአብሔር ጥበብ ይጨምርልሽ❤❤❤
@tirhastekle-li3xr
@tirhastekle-li3xr Жыл бұрын
Thanks so much for everything ❤️ 🙏 💗 💕 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 God bless you and all your family all the people
@hiwot6050
@hiwot6050 Жыл бұрын
የ አለባበሰሽን ስርዓት ሰወደው 🥰🥰🥰
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
ዳጊ 😢 በ17 አመቴ ነው ስደት የወጣውት ሁሉ ለበጎ ነው አሁን ደክሞኛል 😌 እግዚአብሔር ይመስገን
@begoasrat2584
@begoasrat2584 Жыл бұрын
Ayizoshi yene wudi hulumi yalifali 😭🙏
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እፍፍፍፍአይዛሽ ይበቃሽለግቢ
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
የኔቆጆ ልክ እደኔ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
እኔም በ17 ነዉ ግን 1 ጊዜ ሀገር ገብቸ መኖር አልቻልኩም ከበደኝ ተመልሸ መጣሁ
@adiajemal
@adiajemal Жыл бұрын
14amatenew yewathut gin zarely batam destenan alhmdellhi bizu nager aslfelhu
@SeSe-sf2xr
@SeSe-sf2xr Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ሁሉም ነገር ገባድ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን 😭😭😭😭😭ያማል ብዙ ባወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል 💔💔💔
@member541
@member541 Жыл бұрын
ዳጊዬ ባቺ ምክር ተስፋ ነገም ቀን እዳለ አውኩኝ እኔ ብቻኛ ነኝ ማንም የለኝም ግን የፈጠረ አምላክ አለኝ በዚ ተስፋ አልቆረጥኩም ዳጊዬ ወድሻለው
@gsd4133
@gsd4133 Жыл бұрын
ፈጣሪ አለሽ የኔ እንቁ
@sasosaos8827
@sasosaos8827 Жыл бұрын
በጣም ስደት መረረኝ ልጄም ናፈቀችኝ
@ove6164
@ove6164 Жыл бұрын
ዳጊተይ ሽኮር My model✨💙
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ዳጊዬ እናመሰግናለን!!!!!!❤እንወድሻለን❤
@fztxydhchxhchhchxhu4442
@fztxydhchxhchhchxhu4442 Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም ነው እማመሰግንሽ ትልቅ ትምህርትነው የነገርሽን
ፋሲካን በዳጊ ቤት
28:34
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 385 М.
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
17:50
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
20:59
በሶሻል ሚዲያ ልትከተሏቸው የሚገቡ ሰዎች
18:21
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 63 М.
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 21 М.
ልታነቧቸው የሚገቡ መጽሃፍቶች | BOOK REVIEW
16:52
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 77 М.
ከአእምሮ እስራት መፈታት
12:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.
የምስጋና ሃይል
29:56
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 58 М.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН