የሴት ወግ የምታየዋ ውሻ | ለ3ተኛ ጊዜ ውሻዬን ቪዛ ከለከሉብኝ |የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ የምትበላዋ ውሻ | Haleta tv

  Рет қаралды 23,384

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

5 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 538
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 5 ай бұрын
ውሻ ማለት በጣም ለባለቤቱ ታማኝ ማለት ነው😢ውሻዎች ራሱ ባለቤታቸውንም ሆነ የባለቤታቸውን ግቢ አያስደፍሩም ።
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
አዉነት ነዉ ነገር ግን ሰንት በሰዉነቱ የወደቀ በአምሳሉ የተፈጠር ሰዉ መብላት መኖር በልተቻለበት አገር አንዲ ማዉራት ሰዉን መናቅ ነዉ ሚዲያዉን ለተጎዱ ሰዎች ድምፅ ቢሆናቸዉ መልካም ነዉ ሚዲያን የማይመጥን ወሬ 😢
@Sewbigegn
@Sewbigegn 5 ай бұрын
አልሞትኩም ብየ አልዋሽም፣ ብሎ የጻፈው ምሁር እንኳን የእናንተን ዛላ ሳያይ መሞቱ የተሻለ ነው እላለሁ እኔም ብሆን እራሴን ለመግደል አልተፈጠኩም እንጅ ቀደም ብየ የኦርቶዶክስስን ሀይማኖትን አመጣጥ የካቶሊክን አመሰራረት ብዙ ሳውቅ እራሴን ያመኘ ጀመር እንዳንድ ጊዜ ምንም ሳያውቁ መሞት ይሻል ነበር እላለሁ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 ай бұрын
እዚህ ውስጥ ብዙ ባላገሮች አላችሁ የማይገባችሁ ተሳዳቢዎች! እሷ ገንዘብ እርዳታ አልጠየቀችም የጠየቀችው እንደኔ ሆኖ የሚይዝልኝ ሰው ከተገኘ ብላ ጠየቀች እንጂ ለምን በስድብ እንደምታዘርጧት አይገባኝም። በውጭ አገር ቢሆን እንስሳት ከሰው በላይ ክብር ስላላቸው ስታንገላታቸው አይቶ ጎረቤት ቢጠቁምብህ እሥርቤት ትወረወራለህ። "የሰው ልጅ ከምታሳድጉ የውሻ ልጅ አሳድጉ" ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት፣ ካለምክንያት አይደለም።
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 5 ай бұрын
በዚች ሴት አልፈርድም ውሻ ያለው የውሻን ፍቅር ያውቀዋል እኔ ልንገራችሁ
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 5 ай бұрын
የኔ እህት አታልቅሺ አንቺ ትክክለኛ የሰው ሰው የሰው ዝርያ የሰው ፍጡር ነሽ የድሮዎቹ ማርያምን እመቤቴ እድልዬን ጥሩ እድል ይግጠማት
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 5 ай бұрын
እኔ እራሱ ውሻ በጣም እወዳለሁ ፣ ግን ይህቺ ሴትዮ ጤነኛ ነች? እውነቴን ነው የምለው ፣እንዴ በቃ ለምን ይዛት አርፋ አትቀመጥም ? እረ አስጠላችኝ ወደዛ 😊😊😊 ጨምላቃ ነገር ።
@wendwosengetachew7845
@wendwosengetachew7845 5 ай бұрын
እህቴ የልብሽን ንፅህና ለኔ በሰጠኝ 🙏🙏🙏እዉነት አቅም ቢኖረኝ እኔ እወስዳት ነበር!!!
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 5 ай бұрын
እራስ ወዳድ ነች ምነው መገድላይ የተጣለ በሚሊዮኖች አሉ ሰው አይሻለም ከውሻ
@wendwosengetachew7845
@wendwosengetachew7845 5 ай бұрын
ባለሚዛኗ እሷ እኛን ማን መዛኝ አደረገን???? እሷ ዉሻ ወደደች እኛ ደግሞ ለወደድነው እንሁን!!!!!
@bereketzerihun9423
@bereketzerihun9423 5 ай бұрын
ሰው በረከሰበት ሰዓት እንደዚህ ለእንሰሳ የሚያስብ ሰው ???❤
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u 5 ай бұрын
ከአሁኑ ዘመን ሰው ውሻ ይበልጣል
@frankheering7927
@frankheering7927 5 ай бұрын
Wisham ye Igziabher fitur new. Biyans kesew belay tamagn, yemaykid new. Germany metitesh Bayesh.kesew belay Insesawoch Mebitachew yetetebeke new.
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 4 ай бұрын
አስባ መስሎሽ ነዉ ጤናማ አይደለችም ሴትዮዋ ከከከከ
@yodiemeru203
@yodiemeru203 5 ай бұрын
ንግግራችን ቦታ አገር የሚመጥን ቢሆን ጥሩ ያውም ኢትዮጵያ እኔም ውሻ እወደሰለሁ በናትሽ!!
@zoomprise
@zoomprise 5 ай бұрын
የስንት የሠው ልጅ ሒወት በየመንገድ ላዬ እየታረደ ባለበት አገር አንቺ ለውሻ ይህን ያህል ክብር መሥጠት ለገዳዪች ለሠው ደም ጠሚዎች ያሥተምራል
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit 5 ай бұрын
ውይ እህቴ የውሻ ፍቅርን የሚያቅ ያውቀዋል እኔ ውሾች ስላሉኝ ተረድቼሻለሁ እኔም እንዳንቺ ጭንቀት ውስጥ ነኝ እንጅ እወስዳት ነበር:: እንስሳ ከዚህ ዘመን ሰው እጥፉን ይሻላል::አንድ አባባል አለ "እኔ እራሴን ከምወደው በላይ የሚወደኝ ቢኖር ውሻዬ ብቻ ነው"እህቴ ...ከእንስሳ በታች ለሚያስብ ሰው በሞላበት ሀገር ስለ እንስሳ ፍቅርና እንክብካቤ ማውራት ሀጥያት ነው ሆኖም ግን እህቴ ፀልይ...መቼም ከብዙ መካከል መድሀንያለም ጥቂት መልካም አይጠፋውምና ...እድል እንደስሞ ከመልካሙ መልካም እናትን ያድላት ምኞቴ ነው!!! Good luck lucky 🐕may God be with you I also pray for you girl🙏🏻
@MsEmnet27
@MsEmnet27 5 ай бұрын
I understand your tears 😭. I wish if I was living in Addis I would have taken her happily.
@mekutube6946
@mekutube6946 5 ай бұрын
የውሻን ታማኝነት እናውቃለን ግን እንዴት ቁም ነገር ጠፋባችሁ በሀገራችን ለሰው ልጆች ክብር የሚሰጥ በጠፋበት ሰዓት ስለውሻ ማውራቱ አስፈላጊነቱ አይታየኝም
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 5 ай бұрын
እውነት ዋ ነው የምታለቅሰው🤔🤔🤔🤔🤔
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 5 ай бұрын
ክክክክክክክ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 5 ай бұрын
@@user-ff5cv1zj5g እውነት በጣም ገርሞኛል🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🧐🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 5 ай бұрын
@@fishiktaameley2645 እኔም እኮ ገርሞኝ ነው የሳቆኝ ስንት ሚለቀስለት ሞልቶ ደግሞ የተሻለ ልብስ ብትለብስ እኔ ሚያሳዝነኝ ያረገችው መስቀል እህ
@saraababa
@saraababa 5 ай бұрын
ልጅቶ ጤነኛ እይደለችም በፉፁም
@Bzu632
@Bzu632 5 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 5 ай бұрын
እጅግ እጅግ ሲበዛ መልካምና ቀና ሴት ነሽ
@rayeraye8498
@rayeraye8498 5 ай бұрын
Dog is best animal in the world
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 5 ай бұрын
መቀለ ትያለሽ እንዴ መቸም ያበደ ትግራዋይ የለም በአሁን ሰአት ስንት ችግር ባለበት ሰአት ውሻ እቀልባለሁ በወር $ 300.00 ኧረ ግፍ ፍሩ 😢😢😢
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 ай бұрын
😢
@Sewbigegn
@Sewbigegn 5 ай бұрын
እንዲህ ነው የኢትዮጵያ ቅሌት ምን ያህል የህዝቡ አይምሮ እንደላሸቀ ነው የሚያሳይምው በአለም ይህንን ያህል ለውሻዋ ለቅሶ በሁሉ ንገር ውርደት ባደባባእንደላሸቀው በማህበራዊ ውስጥ በፖለቲካው ምንም ስሜት የሚሰጥ ተስፋ ያለው ነገር አይደለ🥳
@rahmarahma8818
@rahmarahma8818 5 ай бұрын
እንኑርበት
@NadiyaNadiya-ez8jd
@NadiyaNadiya-ez8jd 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
እናትና አባት የሌላትን ህፃን ልጅ ብታሳድጊ ያፀድቅሻል በተረፈ ውሻ እወዳለሁ animal society ካለ ፈልገሽ ስጭ የግል አስተያየቴ ነው የሴት ወግ የምትይውን ነገር በጭራሽ ሰምቼ አላውቅም አታልቅሽ ውሻዬ ሞታብኝ ያለቀስኩትን አስታውሳለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽን ይማርልሽ በፀሎት በርቺ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! የሴቷ ስም ግዕዝ ነው ኦርቶዶክስ ? ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የታደለች ውሻ አልጫ ፍትፍት የምትበላ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉት hahahaha ሃኪም ቤትስ insurance አላት ? የጥርስ ሃኪምስ ? ወይ ዘንድሮ ጆሮ አልሰማ አይል እንግሊዝኛ ተናጋሪ ቢያገኛት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያገናኝሽ ያገናኛት እውነትም እድላዊት ለጠባቂ ስንት ትከፍያለሽ በቀን ? በሰዓት ይበዛብሻል በወር ? 3000 ብር ስትይ ሰማሁ ?
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 5 ай бұрын
Yeset weg EMA Alachew ewnetwa new.
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 5 ай бұрын
እኔ ማርያምን ኪራይ ቤት ባይሆን እወስዳት ነበረ ለልጄ አብሯት ሚያጫውታት አብራው ምታድግ ማርያምን ከዛሬ ከአውሬ ሰው ልጄ ንፁህ ልብ ይዞ ያድግልኝ ነበረ
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 5 ай бұрын
ማሰብሽ ጥሩ ነው ግን ትራፊ በልታ የምታድር አይደለችም እና $ 300.00 ምናለ ለድሃ ወይም ለዘመዶችሽ ብትሰጪው መቸም ድሃ ዘመድ የሌለው ኢትዮጵያዊ የለም። የናንተ ግፍ ለሌላው ተረፈ 😢
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 5 ай бұрын
እውነት ይሂቺ ሴት ለውሻዋ ነው የምታለቅሰው ውሻ በእርግጥ ታማኝ ነው ነገር ግን ዛሬ ላይ እኮ በክርስቶስ አምሳል የተሰራው ሰዎ እኮ መድረሻ አጥቷል ይህቺ ሰው እውነት እንዲህ ለውሻ የምታለቅሰው የምትረዳው ወገን ዘመድ ወይም እሷ በምትኖርበት አለም ይዛ የምትሔደው ሰው የላት እኔ አልገባኝም ዛሬ ኮ ብዙ ወገኖቻችን የወገን እርዳታ ይፈልጋል
@berhaneb7932
@berhaneb7932 5 ай бұрын
Hi I live in Canada we have french bull dog that we love him very much he is everything for us I understand your filling and pain, and may God help you to find a good place
@rabiatdjamal40
@rabiatdjamal40 5 ай бұрын
ትክክል አኔ አረብ አገር ስላለው አጂ አኔ አወስዲልሽ ንበር አኔ ስራይ የውሻ ሥራ ነውምሰራው ከሰው ለውሻ ክብር። አለኝ በጣም ውሻ ፍቅር አለኝ
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 5 ай бұрын
አንዳንዶቹ ውሻ መውደድ መሰልጠን ይመስለዋል እኛ ኢትዮጲያን ውሻ እንወዳለን ግን በዚ ደረጃ አይደለም በዛ በዛ
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v 5 ай бұрын
ወይ ጉድ በጣም ሩህሩህ ነሽ ውሻ ከው በላይ ውለታ ያውቃል ጥሩ ሰው ይግጠምሽ❤❤❤
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 5 ай бұрын
እኔ ግን ሀገርቤት ብሆን እቀበልሽ ነበር ነገር ግን ሁለት ወር ከታገሰችን እኔ ከልጄ እኩል ነው የማያት ውሻ እኮ ታማኝ እንሰሳ ነው ለሚያውቀው ሰው
@sarasamuel9639
@sarasamuel9639 5 ай бұрын
I feel sorry for the dog .. please her if you can
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 5 ай бұрын
@@sarasamuel9639 yes iwell do animals is lake aprson
@seidamohammed
@seidamohammed 5 ай бұрын
I understand you beautiful dog is something else ❤❤ good luck ❤❤ ohhh cute Dogi❤️❤️❤️
@helenalamin9762
@helenalamin9762 5 ай бұрын
ግን እዚህ ላይ የምትሳደቡ አቡዳለች የምትሉ ሴትየዋ ለእንስሳት ነፃ መቡት ተከራካሪ ናት እካን ደና መጣሽ እኛ አገር እስሳትን ከልክ ያለፈ እናሰቃያለን እሄ ነገር ይቡቃ ሰላማዊ ሰልፋ ካደረግሽ እኔም ከጉንሽ ነኝ
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 5 ай бұрын
Ye Ethiopia hizb sidib migibu new
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 4 ай бұрын
ከከከከከ
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
ዕድልዬ ጥሩ ዕድል እንዲገጥማት ምኞቴ ነው❤❤የውሻን ፍቅር የቀመስነው ነን ምናውቀው የሰው ልጅ ከማሳደግ ውሻ ማሳደግ❤❤እኔም ሴት ውሻ አለችኝ ፍቅሯ ልዩ ነው❤❤❤
@edenengda2398
@edenengda2398 5 ай бұрын
Thanks, good program
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 ай бұрын
እኔም ውሻና ድመት በጣም ነው የምወደው። ውጭ ባልኖር adopt አደርጋት ነበር።
@nalanala4911
@nalanala4911 5 ай бұрын
I totally understand you as a dog owner. I wish I was in Addis and I could take care of your dog happily. ❤
@Annamelese
@Annamelese 5 ай бұрын
Me too! I feel her pain, I see a lots of comments that are so negative.
@YejoteworkMulat
@YejoteworkMulat 5 ай бұрын
የውሻ ፍቅር የሚገርም ነው ባለቤቱ ሲሞት እህል አይቀምስ እስከሚቀሚቀበር ሰው ግን አስክሬን አስቀምጦ ይበላል እና ውሻዋን ብትወድ ለኔ ልክ ንች ውሻ ታማኝ ነው ለባለቤቱ የተለየ የሚያሳዮት ፍቅር ለባለቤታቸው ይገርመኛል ነቅተው ነው የሚጠብቁት እኔ በፊት ሰለነበረኝ የውሻን ታማኝነት እመሰክራለሁ
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 5 ай бұрын
ሀሌታዎች ግን ገነነ መኩሪያ(ሊብሮ) የሚባል ጉንቱ ጋዜጠኛ ህይወቱ አልፎ አንዲት ነገር አላላችሁም ነገር ግን ስለ ውሻ ለማውራት ይቺን ሴትዮ ትጋብዛላችሁ ይሄ ግን ትክክል ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? እኛ ሀገር አሁን አሁን ነው እንጂ ሁሌም ቅድሚያ የሚሰጠው በስላሴ አምሳል ለተፈጠረ ለሰው ልጅ ነው። ውሻ በኢትዮጵያውያን አይን የቤት ጠባቂ ነው አራት ነጥብ እቺ ሴትዮ በየሚዲያው እየመጣች የምታዝገን ለኛ ለኢትዮጵያውያን ምንም ስሜት አይሰጠንም ሂጂና ነጮች ፈልገሽ አውሪላቸው ሀገሬ በአሁን ሰአት በኑሮ ውድነት በጦርነት በሰላም እጦት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነች እና እባክሽ ተፋቺን
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 4 ай бұрын
ውሻዋ በጣም ትሻላለች ከሷ!! ምን አይነት ብሽቅ የሆነች ሴት ነች,,,, “በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።” - ማቴዎስ 7፥6 ስለዚህ ውሻ እርኩስ ነው!! ለውሻ ይህን ያህል ክብር አይገባውም,, ምክንያቱም እንዴ እግዚአብሔር ቃል!!!
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa 4 ай бұрын
የእውነት ስራ ፈቶች ናችሁ ቆይ አንቺ እራስሽ ሰው ነሽ እባክሽ ተመርመሪ የውሻዋ ተጋብቶብሽ እንዳይሆን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 5 ай бұрын
ወይጉድ ምነው እህታችን የሰው ልጂ የሚበላው በአጣበት ስለውሻ ታወሪያለሺ ትንሺ አያስገምትሺም
@saraababa
@saraababa 5 ай бұрын
ከልጅቶ በላይ ጋዜጠኛው በጣም ቀልድ ይችላል።
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 ай бұрын
ቱቱ የዉሻ መንፈስ የተወጋ ይሁን ጌታቸው ረዳን ስንገላገል ይች ደግሞ ተተካች የሴትየዎ ባል ዉሻ ነው ማለት ነው? 🤣🤣🤣🤣
@Miriamkk
@Miriamkk 5 ай бұрын
You should take her with you girl! You will miss her big time! She will miss you too! You should find a white couple to take her ! I am sure you can post it in any international organization there! Just walk to the offices and ask them if they can adopt her officially !
@Sewbigegn
@Sewbigegn 5 ай бұрын
Even what you say is true there is one things you didn't know when they become ሉጢ they will lose their memory Mr. Hippocampus disappear that is how you can identify them
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
የእኔም ውሻ ጭስ የዝናብ መብረቅ አጠቃላይ ድምፅ ጩኸት ሰው በዛ ሲል አትወድም ❤❤❤
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 5 ай бұрын
እኔ ኮሜት ላነብ ነው በወር 3ሺ ለኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ትንሽ ነው 😂
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 5 ай бұрын
😂😂😂እኔ በጋዜጠኛው ጥያቄ ሞትኩ ውይ የተመታክ እየቆሰቆሰ ሆድ ያስብሳታል
@hiwiteni-gh5vi
@hiwiteni-gh5vi 5 ай бұрын
ይች ሴትዬ የምር አደረገቸው እብዳቶን ?
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 5 ай бұрын
ስዋሰውዬ ልክ ነሽ ክርስቶስኮ ታዲያ ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀተ ይላል ከፈጠረው በዃላ ስራውን አይቶ ፀፀተው ውሻ እኮ ታማኝ ነው ካላመድሽውኮ አረ ጭራሽ ከዚህ ክፉ አውሬ ከሆነ ሰው ጋ አትወዳደርም ሆ ስንቱን ልግለፅልሽ የውሻን መልካምነት
@user-yx7pt1fg8j
@user-yx7pt1fg8j 3 ай бұрын
ስንት ልሂቃን ስንት መምህራን በሚቀርቡበት መድረክ ላይ እንደዚህ ዓይነት ነገር በማቅረባቹ በጣም አዝነንባቹዋል
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 5 ай бұрын
እንኳን፣ውሻ፣ወገኖቻችንም፣የሚበሉት፣አተዋል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 5 ай бұрын
አሁን ስሜቱን እኔ እረዳሻለሁ ግን ምን ላርግሽ ኢትዮጵያ ብሆን እረዳሽ ነበር
@kokebendale8918
@kokebendale8918 5 ай бұрын
እውነት ዛሬ በጣም ተረዳውሽ ልክ ነሽ ውሾች በጣም ፍቅር ናቸው።እኔ ድመት በቅርበት አውቅ ነበር ልክ እንደአቺ የምታሳድጋት በፍቅር የታሸገ ምግብ ውሀ እያጠጣቻት ነበር የምታሳድጋት እኛ አገር ድንቅ የሆነብን የውጮችን ስላላየን ነው።እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 5 ай бұрын
አፈር ያስበላሽ
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 5 ай бұрын
የሰው ልጅ ከእንሰሳ ጋር ታወዳደሪያለሸ ምን አይነት አመለካከት ነው ያለሸ ሰንት አይነት ሰው አለ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 5 ай бұрын
ምን አጠፋች
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 5 ай бұрын
ከሰው እንሰሳን በማሰቀደሟ
@melonne3490
@melonne3490 5 ай бұрын
Ayzosh alarm ??
@SamriT-dc2gb
@SamriT-dc2gb 4 ай бұрын
እኔ የገረመኝ የሚጠይቀው ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ስንት ችግር ላይ ሁኖ ሰው እየሞተ እና ስለ ውሻ ሚድያ ላይ ታወራላችሁ ስታስጠሉ
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 5 ай бұрын
አቅራቢዎቹ እጅግ ክብር አለኞ ለአቅራቢዎቹ
@Annamelese
@Annamelese 5 ай бұрын
I feel your pain! I love my cat very much! I pray you find a good person for her! People who love animals are blessed!
@eshetuhaile3855
@eshetuhaile3855 5 ай бұрын
ሃሌታ የሚባለው ሚዲያ ይህን ያህል ቀሽም ነው እንዴ?? እንዴት ስለ ውሻ ተጨንቆ ቃለ መጠየቅ አስፈለገው?
@user-nb7hr5xz2k
@user-nb7hr5xz2k 5 ай бұрын
መኗ ቅሌታም ናት እዛ አትነፋረቂብኝ እዛ አችም ከውሻ አትሻይም ሀሌታዉች ጥሩ ሰው ትመሉኝ ነበረ አሮጊት ሰገጤ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
ውሻናት
@edenengda2398
@edenengda2398 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@AbdullahJaffer-hp1nl
@AbdullahJaffer-hp1nl 4 ай бұрын
በእምነት ከሰው እንደሚበልጥ ብታቁ አብራችሁ ታለቅሱ ነበር
@bizunashgirma3276
@bizunashgirma3276 4 ай бұрын
እባክሽ አረባክሽ ይኸንን ያህል አትሁኚ እኔም ውሻ እወዳለሁ ግን እንደዚህ አትሁኚ
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 5 ай бұрын
የማይ መስል ዝምብለሽ ኣታሽቃብጪ እና የፈጣሪ ኣምሳል ያለን የሰው ልጆች ከ ውሻ ልታወዳድሪ ትንሽ ጣፍሪም ይባልስል ብለሽ ነው እኮ እንጂ ከሰው በላይ የምታያት ከሆሽ ለምን ልጆችሽን ትተሽ ኣርፈሽ ኣትይዝያትም ልጆችሽ ስለሚበልጡ ኣይደል የምትሄጂው ይቅር ይበልሽ እግዚኣብሄር
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 ай бұрын
Endet adegesh new gen 😢
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 5 ай бұрын
🌹🐕Sewa Sew, I Understand your Pain! The Love of Animal/ Pet is very Powerful! However, if You can't take Care of her anymore; just give her to a good Western Family! They will know, how to take Care of her! It is better that way! Sewa Sew, le Wusha, fetsemo Shenkuret/Onion ena Chocolate atesechi! Legelachew yechilal! Ayefekedem! Plus, Language wise, be English kehone mesmat yelemedechiw; endayekebdat yaw English tenagari le honu Sewoch sechat! *Make sure, you keep on calling her/Zoom eyderegesh teyekyat! *Be nafekot endategoda! Anchim setecheyi, eyehedesh tegobegnatalesh! Ayezosh! Tseleyilat ena hunetaw, yekeleshal! We wil all Pray for You! She is so Cute! Definetly, you will miss each other! Pets are Wonderful! God bless you both! Good luck Doggi! ❤🌹🐕😢
@Sewbigegn
@Sewbigegn 5 ай бұрын
ታሪክ ነው ለመሆነ እንች ከውሻዋ ምን ልዩነት አለሽና ነው ጸሎት የምታደርጊው ለመሆኑ እንች በኔ አስተያየት ያደግሽበት environment ያሳደገሽን ይዘሽ የምትንጣጭ እንጅ ለመሆኑ ይች እለም መኖሯን እንጅ ገና የተወለደችበትን ጊዝ አሁን ባናውቀውም ቢያንስ Lussy በትንሹ አንድ ሚሊዮን እድሜ እንዳላት መቼም Carbon C14 Carbon C12 ለመጠቆም ያህል የስው ልጅ በዚች ምድር ከመጣ 6ሽህ አመት ነው የምትይ ከሆን እንደ ፖፖሽ አፍሽንም መክፈት ነው የምለው ለመሆኑ ስለ ግሪክ ሂስትሪ BCE ስለ Zeus ታሪክ እንብበሻል ሉሲስ ያን ያህል ዘመን ከኖረች የሰዎችን በሀጢአት መውደቅ ያወቀው አሁን ነው ማለት ነው? እኔ ልጅ ሳለሁ ከፍተኛው እድሜ በአቬሬጅ 50 እስከ 60 ብቻ ነበር ያውም በወረርሽኙ ብጉፋኑ ገና በልጅነት ያለቀውን ከያንዳንዱ ቤት 5 ካሉ 3ስቱ ሞተዋል ማለት ነው ሰው ለቀብልር እንኳ ጠፍቶ አባት ብቻውን ከጓሮ ሚስቱንና ልጁን ቆፍሮ የበረወትን ዘመን እስታውሳለሁ ፈንጣጣውም እንድዚሁ ነበር ለመሆኑ አንድ ሰው ለጋብቻ አጭቶ ሰርጉን በጉጉት የሚጠብቀውን ሰው ብወስድበት የዛን ሰው ሚስት እንደቀማ አትቆጥሪውም ያከሆነ ታዲያ እግዚአብሄር ከማሪም ልጅ ይወለዳል ሲባል አደልተሪ አይደለም በዛን ዘመን ያለጋብቻ ልጅ መውለድ ሞት በድንጋይ ተውግሮ ነበር የሚገደለው ታዲያ የዮሴፍ ዘመዶች ለመደበቅ የሰሩት ድራማ አይመስልሽም አታመንዝር መጽሀፍ ቅዱስ የሰው ሀብት አትመኝ የሚል ከሆነ ዝምብሎ ያሉትን ማልት ከእንሰሳ አይለይሽም የኔ አስተያየት ምን ያህል እውነታ አለው ብልሽ ምርምሪ ያኔ በምድራችን በጣም ጥቂት ይሁኑ እንጅ exceptional ልዩ የሆኑ የተወለዱበትን አስተሳስብ እምነት ባህል የማይቀበሉ ይፈጠራሉ ባሁኑ ጊዜ ያለ ያገርሽ ሰው ከፈሳው ጋር መፍሳት ለመሆኑ ያሁኑን ትውልድ ሁሉ አይቅርብኝ የሚል ለመሆኑ ምን እንደሚመስል ታያለሽ ጥንት ከነበሩት ቅድመ አያቶቻችን የፃፉትን ግጥማቸውን ልንገርሽ። የለህም እንዳልል ይመሻል ይነጋል አለህም እንዳልል እንዲህ ይደረጋል ያሉት ምንማለት ነበር? የመጨረሻም አምላክ በአንድ ነገር አይጠረጠርም የከፋው ሰው ሞቶ ደስ ያለው አይቀርም ብለው አልፈዋል The river with no returns
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 5 ай бұрын
አረ ኢቺን ሴትዮ አታቅርቧት፣ ስራ አታቹ ነው እቺን የደላት ሴትዮ የምታመጡብን? እኔ ስራ ፈትቼ ይሄን ኢንተርቪው አላይም
@dxbdxa2244
@dxbdxa2244 5 ай бұрын
Ensesa feqer betam kebad new yena enat btam new ensesa yemtwedew
@marthaalebachew1199
@marthaalebachew1199 5 ай бұрын
እውነትሽን ነው እንስሳዎችም ነብስ አላቸው ፈጣሪ ነው የፈጠራቸው ማሰቃየት ለምን አስፈለገ ተሸክሞ የሚሔድ አህያ እራሱ መደብደብ በቃ ልምድ መንገድ ላይ እርቦት የተኛ ውሻን በድንጋይ ማሳደድ አረ ስንቱ እና ህዝቡ ቢታረም ባይ ነኝ እኔ ያሳዝኑኛል ከሰውም በየመንገዱ እጣላለሁ ረሀቡ መች አነሳቸው
@mizuboo2189
@mizuboo2189 5 ай бұрын
I admire this lady. I wish I lived in Addis. I would definitely adopt Edil. Aww Hope she finds a good home 😢
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 5 ай бұрын
ድራማ ይመስላል ደሞ የለቅሶዋ እረ ግራ አታጋቡን ። መቀሌ አየሩ ሸጋ ነው እንኳን ለዉሻ ለማንም ምርጥ ነው
@birhanegurmessa9084
@birhanegurmessa9084 5 ай бұрын
Way good!!
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 5 ай бұрын
ፈጣሪ በሆነ መንገድ ካንቺ ባይለያት ጥሩ ነበረ አንቺ ግን ራስሽን አጠንክሪ እህቴ ማርያምን አሳዝነሽኛል
@user-rk2rz5nl6l
@user-rk2rz5nl6l 5 ай бұрын
አታሽካብጭ
@saramarkon5451
@saramarkon5451 5 ай бұрын
የአንቺን ቁመት የምታክል ውሻ ድንክ ናት እረ አታስቂኝ ሆሆሆሆሆ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 5 ай бұрын
እኔስ ከእድላዊት ሰዋሰው ናት ያሳዘነችኝ። ግን አሜሪካውስጥ ልክ እንደህፃን ልጅነው ውሻና ድመት የሚንከባከቡት ።
@galgaloshoko7990
@galgaloshoko7990 5 ай бұрын
ሀይ፣ እማማ ኢትዮጵያ!
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 4 ай бұрын
ከከከከከ
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 5 ай бұрын
አሁንስ አበዛችሁት ኤጭጭ
@alem5097
@alem5097 5 ай бұрын
አሁን. የኛ. ህዝብ. ጥጋብ. ነው. የሚመሰላቸው. ይሄ. ከእንሰሳ. ጋ ር. ያላቸው. አታችመንት. ለኢትዮጵያኖች. አልተሰጠም. እንግዲህ. ይብላኝ. ለሷ. ጉድ. ለሚገጥማት. ቁረጭ. በቃ.
@lionofyuda
@lionofyuda 5 ай бұрын
ኑሮ ርካሽ ነው ማለት ነው፣፣ ፫ ሺህ ብር የመንግስት ደሞዝ መኖር የሚቻልበት?
@abunezena
@abunezena 5 ай бұрын
እኔስ ግራ የገባኝ የሱ አጠያየቅ ነው እኔ ውሻ አለኝ ለልጇቸ ብየ ገዛውት እወደዋለው ግን እንደሷ አይደለሁም ሰው በረከሰበት ጊዜ ለውሻ እንዲ መሆን???
@beth_g-jx1or
@beth_g-jx1or 5 ай бұрын
Why don't you give her to your family member and send money for her expenses
@fatumashukur407
@fatumashukur407 5 ай бұрын
Tikikil
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 5 ай бұрын
get married with fiker zime
@destaabreha4095
@destaabreha4095 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 5 ай бұрын
እንደ እንስሳ የሚያሣዝን የለም እኔም የምወደው ውሻ መኪና ገጭቶብኝ ሞተ እስከአሁን አረሳውም እረዳታለሁ ልጅ ማለት ናቸው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
በይ አትነፋረቂብኝ , አይ ምነዉ 😳😳😅😄😄😄
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 5 ай бұрын
እረ ጉድ ፍላ እውነቷን ንው የምታለቀሰወ
@Kalkidan83
@Kalkidan83 4 ай бұрын
ሃሌታ ዛሬ ሚቀርብ ጠፋ እንዴ ዝምም ብላችሁ የሰው ልጅ እንዲህ መውጫ መግቢያ ባጣ ዘመን አንዱ ይሄው አሻንጉሊት አግብቶ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል አሁን ደሞ ይች ምን እየወጓቸው ነው ኝ አሜሪካኖች ቱቱቱ
@user-wl4de3cj8j
@user-wl4de3cj8j 5 ай бұрын
ይሄ ነገር እውነት ኾኖ ተገኘ እንዴ?😆
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
ምነው ቤት በኖረኝ የዕድልዬ እናት አይዞሽ እረዳሻለው ጎፈንድ ሚ ቢከፈትላት የውሻ ፍቅር ያለን እንረዳሽ ነበር ደሞ ስታምር ንፁህ ናት❤❤❤❤
@user-gs4ld4sh9k
@user-gs4ld4sh9k 5 ай бұрын
idlawit yetagnawa nat?
@user-xs3mj5yu7t
@user-xs3mj5yu7t 5 ай бұрын
Omg she is crazy
@user-qs6my3fb9w
@user-qs6my3fb9w 4 ай бұрын
እኔ አልፈርድባትም ውሻ ያሳደገ ያቀዋል አካበደችው እንጂ ሁሉም ውሻ አሳዳጊ የቅርብ ወዳጅ ከሚለው ዘመድ ውሻውን ያስበልጣል እኔ ውሻ ብለው የሚሳደቡ ሰዎች ሁሌ ይገርሙኛል
@user-bv3jk7st9k
@user-bv3jk7st9k 5 ай бұрын
DV muyilat😂😂😂
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 5 ай бұрын
የሴት ወግ የምታየዋ ውሻ ላልከው ሁሉም ሴት ውሾች የሴት ወግ ያያሉ እኛ ትኩረት ስለማንሰጣቸው ነው እንጂ
@user-sj1bw7gu7c
@user-sj1bw7gu7c 5 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ላኩልን
@Hameremedia21
@Hameremedia21 5 ай бұрын
ውሻዋን ከመፀንሽ ነው እንዴ የወጣችሁ በወር ሶስት ሺ ውሻ ወር አበባ ታያለች ቆይ ግን ሴትዮዋ ጤነኛ ናት እያጣራጠረኝ ነው የጤንነቷ ነገር ጭራሽ በወላዲቷ ትላለች መፈርያ
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 5 ай бұрын
የአሜሪካን መንግስት ለምን ዜጋውን አይወስድም ፍትህ ለውሻ እድል😢
@user-nn4cq8or7d
@user-nn4cq8or7d 5 ай бұрын
😂
@SebleSeble-od6bh
@SebleSeble-od6bh 4 ай бұрын
አሁን እንዲ እየወደድሻት የፈለገ ሌላ ቤተሰብ ብታገኝ አንችን በመናፈቅ ትታምብሻለች የውሻ ፍቅር ከባድ ነው ኢትዮጵያ ብሆን እወስዳት ነበር
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 5 ай бұрын
እር ወየው የወር ወጭዎ 3000ሺይ 😀🤣😂🤣😀🤣😂🤣😂
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 5 ай бұрын
😂😂 ለዛውም እኮ ብዙ አይደለም ትንሽ ናት ብላ 3ሺ አላለችም?? ደፋር !!😂😂 ሆ!!
@GetyeDemeke
@GetyeDemeke 5 ай бұрын
ውሻው የትኛዉ ነው?
@meazagenet4428
@meazagenet4428 5 ай бұрын
ኽእ???🤔
@SamarawitSamrawit
@SamarawitSamrawit 5 ай бұрын
Hulum set wushoch every 6 month period yayalu I have a dog to I understand ur filling sis❤❤❤
@WeyzerWeyzer
@WeyzerWeyzer 4 ай бұрын
ጀሮየ ነዉ ፓሥፖርት አላት አለች ልበል
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 4 ай бұрын
ከከከከ እኛ የአገራችንን ፖስፖርት አተናል ይህች ትቀዝናለች።
@WeyzerWeyzer
@WeyzerWeyzer 4 ай бұрын
@@user-ro7fm1ey1k እኮ
@kokebendale8918
@kokebendale8918 5 ай бұрын
እኛ አገር የሰው ነፍስ የሰው መብት ስለተናቀ ይህ ለኛ አገር ቅንጦት ነው የሚሆንብን።እኔ እንደዚህ በቅርበት ነው የማውቀው ሊባኖን እንደዚህ በፍቅር ነው የሚያሳድጉት ድመትም ውሻ።እኔ ሳይ እደመም ነበር ልክ ናት ሌላ ውሻ ካለ በፍፁም አይስማሙም የሚያውቅ ይረዳሻል።ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው።
@musamehamed5582
@musamehamed5582 5 ай бұрын
ጂል ጂላጂል ምን ትመስላለች ጉድነው
@kasukonjo2168
@kasukonjo2168 5 ай бұрын
ምነው አካበደሽ እሄን ያክል ከወደድሻት ሰራተኛ ከተረሽ ሂጅ አቦ ተፋቺን 🤨
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 5 ай бұрын
የቱንም ያክል ውሻ ብትወጂም ኑሮ የሚያሮርጠ ህዝብ በቀን አንዴ መብላት የተሳነው ላይወተሺ ስትነፈርቂ አይዘገንንሺም
@helenalamin9762
@helenalamin9762 5 ай бұрын
ለምን
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 5 ай бұрын
እንደ ውሻማ ተወዳጅ ፍጥረት የለም።ለሰው ልዮ ፍቅር ነው ያላቸው።የዚች እህቴ ለቅሶ ይገባኛል።አሳድጌ ሞቶብኝ ፈጠሪን ምሕረት እስክጠይቅ በከባድ ሀዘን ተመትቼ ነበር።እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 5 ай бұрын
አንቺ እንዲ ያቀበጥሻትን ማን ይችላል
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 5 ай бұрын
ክክክክክክ ውይ ዘንድሮ በጣም ጨምላቃ የሰው ዘር ከእግዝያብሔር ፍጡር በኩላሊት በካንሰር ምግብ አጥቶ መንገድ ዝናብ እየዘነበበት የሚበላው አጥቶ ይንገላታል ቆሻሻ የሚለቀምበት አገር ተፈጥረሽ ለውሻ ከሚፈለገው በላይ ተጨማለቅሽ አሁን እኮ ከምትኖሪበት አስር ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ ጎጆ ቤት ታሞ የሚለምን ስው አለ እህቴ የመጨማለቅብ ብዛት ምግብ ያልሺው ገረመኝ እንደ ሰማሁትንጉስ ኅይለስላሴ ለውሻ ልደት በብዙ ብር የሚቆጠር ብር አውጥተው ወሎ ተርቦ ተባለ ግፍም በእሳቸው በቤተሰባቸው የደረስውን ሰምተሽ ይሆናል ጥግብ ብለሽ ይህ የተራበ እዝብ መካከል ስትሞላቀቂ ቃላት አጣሁ ለአንቺና አንቺን ለሚያቀርቡ
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 4 ай бұрын
እኔም ቃላት አጣሁላት ለዚች ሴትዮ ጌታ ይፈርዳል የዘራችዉን ተጭደለች ይህች
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 5 ай бұрын
የሚስለቅስሽ ነገርማ አለ እጂይ በደህናሽ አደለም
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 29 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 46 МЛН
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 1,8 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 29 МЛН