የአዛውንቷ ልክ ያጣ የገንዘብ ፍቅር

  Рет қаралды 242,554

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 394
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
ገንዘብ ልንጠቀምበት እንጂ ሊጠቀምብን አይገባም ለዚህ ለዚህ የማዳምዬ ቅመሞች ለራሳችን ሳይሆን ለቤተሰብ እኮ ብንሰጥ አንጠግብም የኔ ጀግኖች
@user-xx8qt5pj9f
@user-xx8qt5pj9f 3 жыл бұрын
ትክክል💕💕💕💕💕
@letseat-4422
@letseat-4422 3 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ሰው ሲበላ ማየት የምትወዱ ከሆነ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ😋😋😊😂
@user-ut5ks1wz1e
@user-ut5ks1wz1e 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-kg3dy7rn4c
@user-kg3dy7rn4c 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-us2cy8df6k
@user-us2cy8df6k 3 жыл бұрын
Egzyo yesew tsebay fetari mastewal yisten
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 3 жыл бұрын
ተራኪው የሁልግዜም አድናቂህ ነኝ👍👍
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Betam
@user-pg4ik6my5j
@user-pg4ik6my5j 3 жыл бұрын
የእውነት ነው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ Please
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 жыл бұрын
ታሪኩን የሚተርከው ሰው በጣም ጎበዝ ነው ደስ እያለን በፍላጎት እንድንሰማው ነው የሚያደርገን እናመሰግናለው መጠየቅ የምፈልገው የፍርድን ሂደት ትናገሩና በምን ያህል አመት ፍርድ እንደተሰጠ ግን አትነግሩንም ብትነግሩን ደስ ይለናል በተረፈ ፕሮግራሙን የምታቀርቡት ሁላችውም ደስ ትላላችው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሪኝ ማሬ
@AhmedMohammed-jb7ht
@AhmedMohammed-jb7ht Жыл бұрын
Men barege million dollars lezy lady?
@maryamlolo3372
@maryamlolo3372 6 ай бұрын
እኔም የእሱ ድምፅ ለመስማት ነው ምከታተለው 👍❤❤
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይህን ፖረግራም በጉጉት የሚጠብቀው
@meryamyoutube51
@meryamyoutube51 3 жыл бұрын
እኔ
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 жыл бұрын
Me
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 жыл бұрын
😔😔enem gn besemawu kuter ethiopia meghibat iferalewu.y sew awery yebezabet hagher wonalesce😔😔😔😔😔😔
@rodakoda7362
@rodakoda7362 3 жыл бұрын
እኔ
@letseat-4422
@letseat-4422 3 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ሰው ሲበላ ማየት የምትወዱ ከሆነ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ😋😋😊😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ብርን መውደድ ሳይሆን ማምለክ ነው የሚባለው ጌታ ሆይ አድነን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx ትክክል ነሽ ያው ገንዘብ በሰው ላይ የሚያሳድረው ተፅኖ ነው ለዚህ ነው መፅሃፍ ቅዱስ ለሁለት ጌቶች መገዛት አትችሉም የሚለው
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 3 жыл бұрын
🙏🙏የሀገር ሰላም የሚስጨንቀው ማነው? ይሄን ኮሜት የሚነብ የአላህ ሰላም እዝነት ይስፈንባችሁ💓💖
@letseat-4422
@letseat-4422 3 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ሰው ሲበላ ማየት የምትወዱ ከሆነ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ😋😋😊😂
@user-hw6lm3hu1k
@user-hw6lm3hu1k 3 жыл бұрын
አሚን
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 3 жыл бұрын
አሚን ; ያረብ
@ayanebrahem9908
@ayanebrahem9908 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 жыл бұрын
ብር ወዳድ ናቸው በጣም 😥ጥለው እንደሚሞቱ አያስተዋሉም ልበል....
@gemwak3607
@gemwak3607 3 жыл бұрын
Nlt
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ይሄ የስነ ልቦና ችግር ነው ሰዎች የተለያዩ ነገሮችን መሰብሰብ ማብዛታቸው የማጣት ፍራቻ እንዳለባቸው የሚያሳይ ምልክት ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ የስነልቦና ባለሙያ ጋብዛችሁ ብትወያዩበት መልካም ነው ባይ ነኝ በዙሪያችን ልብ ያላልናቸው እንደዚህ አይነት የስነልቦና ቀውስ ውስጥ ያላልናቸው በርካታ ሰዎች አሉ። ምነልባት መረዳትነ መፍትሄ ማበጀት የምንችልበትን መንገድ ያሳየናል ብዮ አምናለሁ።
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 3 жыл бұрын
Betammm like new!!
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ጌታ እየሱሰ ማሰተዋልን ሰጠን ጌታ ሆይ ለእናቴ ረጅም እድሜና ጤና ሰጣት አንዳንዴ የሰውን እናት ሳየው ራሰን ዝቅ አደርጌ እናቴን አመሰግናለው ውይ እየሱሴ ሆይ አሰተዋይ ሰዎች አደርገን
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 жыл бұрын
እኔተሞትኩሳርዶአይብቀልአለችአህያአይሰውማለትበህይወትሳለመስገብገብወይአትበይወይአታስበይእንደውጎዝጉዘውይቀበሩበትይመውልበከቱሊቀርአይይይየስስታምአንድያንቀውአንድይነጥቀው
@semrasamu7911
@semrasamu7911 3 жыл бұрын
እረ መዳሜ ልታሳብደኝ ነው በጸሎት እርዱኝ ለመሄድ የቀረኝ ትንሽ ጊዜ ነው
@user-dc4ez4zt9d
@user-dc4ez4zt9d 3 жыл бұрын
አብሺሪ ታገሺ ያልፋል ራሥሺን አርጋጊ ግዜሺን በተሰፋጠብቂ ያልፋል እህቴ ሀይዞን
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 3 жыл бұрын
Ayizosh getaa Kanchii garaa Nawu💓
@semrasamu7911
@semrasamu7911 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
aiaytbkese
@molymoly7822
@molymoly7822 3 жыл бұрын
Ayzoch egizabhe kanch gr New atfre tegest ynrech
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ችግራም አታድርገኝ ተመልከቱ አሁን እኚ ሴትዮ ወይ ዘመድ አልጠቀሙበት ወይ ለደሀ አልሰጡት ወይም እራሳቸው አልተጠቀሙበት ይህው ጥለውት ጥርግ አሉ ይገርማል እንደዚ የሚያስጨንቅ ገንዘብ የሰይጣን ገንዘብ ነው አይጠቅምም
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 3 жыл бұрын
ተራኪው ድምፅ 👍👍👍
@sadanazat6017
@sadanazat6017 3 жыл бұрын
ስወድለት ድምፁን WOW ነዉ
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 3 жыл бұрын
Betam!
@beersheba4316
@beersheba4316 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው ብዙ ግዜ የኛ መሀበረሰብ ልጅ ሳይኖረው ብር ለምን እንደሚያከማች ይገርመኛል ብር ኖርዋቸው መታከም አለመቻል ይገርማል እናመሰግናለን ሰለሂዋቶች ማስተማሪያ የሆነ ታሪክ ነው ያመጣቹልን በርቱ የንዋይ ፍቅር መጨርሻው አያምርም
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ Please
@marmar7350
@marmar7350 3 жыл бұрын
እኛ ሀገር ስለሆነ ነው እንጂ ገብጋባ ብለን የምናልፈው ሌላ ሀገር የሚታከም በሽታ ነው። አይፈረድባቸውም።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ ነው
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 3 жыл бұрын
ማነው ያረብ ሀገር ሴት ሲባል ልቡ ያዘነው😢
@user-xc7tl5tr4g
@user-xc7tl5tr4g 3 жыл бұрын
እኔ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ይገርማል የገንዘብ ስስት ራሱን የቻለ በሽታና መድሀንትም የሌለው ስለሆነ ከንዲህ አይነቱ በሽታ ይሰውረን
@tsiwondu7394
@tsiwondu7394 3 жыл бұрын
እንዴ እንዴት እንደሞተች እኮ አልነገራቹንም ልጁ ና ልጅቷስ እንዴት ሆኑ?
@tigestgezhg4189
@tigestgezhg4189 3 жыл бұрын
7
@oberasfaw2210
@oberasfaw2210 3 жыл бұрын
ምን ቀረ 🙄
@KukuBubu20
@KukuBubu20 3 жыл бұрын
Yes who killed her ? What kind of program is this ?
@deljpyoutube7694
@deljpyoutube7694 3 жыл бұрын
Tikilkil
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::#YetiLove
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም እደኔ የሚመቻችሁ 👍👈
@asteriscail.arsema330
@asteriscail.arsema330 3 жыл бұрын
/efr srg 4yh 0921985233
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
@@asteriscail.arsema330 ቁጥሩን ምን ላርገው
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
ተራኪው በጣም አሳማኝና የሚስብ ድምጽና አተራረክህ በጣም ደስ ይላል ሴትየዋ አናደውኛል ግን ያንተ ትረካ እስኪያልቅ እንዳዳምጥህ አርጎኛል
@user-pv1os5ln1q
@user-pv1os5ln1q 3 жыл бұрын
ወላሂ ሜሪን ሳይ ልቤ ይደነግጣል በጣም ነው የምወዳት ኡፍ በአካል ባገኝሆት ብስሬም ቆንጆ ነሺ ልዩ
@romi2171
@romi2171 3 жыл бұрын
በፍቅር ነው የምትወጃት😉
@Fthyae
@Fthyae 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ አዚዛየ
@user-pv1os5ln1q
@user-pv1os5ln1q 3 жыл бұрын
እሺ በርቱ ቦሀላ ታዎቂ ስትሆኑ መኩራት አያስፍልግም እሺ
@user-pv1os5ln1q
@user-pv1os5ln1q 3 жыл бұрын
@@romi2171 ሴት ነኝ በህትነት ነው
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ልጂ ያሊላዉ ሰዉ ሀብቱን እወዳል ሚበለዉ ለካ እዉነት ነዉ
@user-cq8ro6pm8v
@user-cq8ro6pm8v Жыл бұрын
ኡነት ነው አክስቴ እንዲህ አለች
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
መልካም ልብን ስጠኝ እሚያሰኝው ይህን ነው። መልኳም ልብ ቢስታቸው ይህን ገንዘብ ይዘው እስከሞት ባልቆዩ የተቸገረ በረድበት ቤተክርስቲያን ባሰሩበት ግን ይህን ለማረግ አልታደሉም ፈጣሪሆይ መልካም ልብን ሥጠን
@tutukebede7811
@tutukebede7811 3 жыл бұрын
ገንዘብ ለእኛ ተሰራ እንጂ እኛ ለገንዘብ አልተፈጠርንም ይሄ ለእኛ ጥሩ ትምህርት ነው
@user-xc7tl5tr4g
@user-xc7tl5tr4g 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@mellyBooks
@mellyBooks 3 жыл бұрын
እና መጨረሻው ምንድን ነው? .... ያልተሟላ ታሪክ ነው ታውቋቹሀል?! 😕
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 3 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ሰላማችሁ ይብዛ ብር መውደድ ከፈጣሪ አርቆ ያለ ብር የምንኖር አይመስለንም የተቸገረ ልብ ብለን አናይም ከብዙ ነገር ያለያያል እግዚአብሔር የብር ተገዥ ሳይሆን የእርሱ ተገዥ ያድርገን ገንዘብ መውደድ ሀገራችንን እያፈረሳት ያለው
@letseat-4422
@letseat-4422 3 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ሰው ሲበላ ማየት የምትወዱ ከሆነ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ😋😋😊😂
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
እንኳን ድና መጣችሁ ስለ ህይውት ፕሮግራማችሁ በጣም ቆንጆ አቀራርብ ነው በርቱ::
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምረኝ
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 3 жыл бұрын
በጣም የገርማል እኔም የማዉቃቸው አሉ ለመቼ እንደሆን አላውቅም ያሰቀመጡት።
@user-rd1mi2ee8q
@user-rd1mi2ee8q 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ሰነስርአታችሁ በጣም ነው ምወደዉ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚስታኛ ነኝ ፕሊስ ላይክ አርጉኝ የማዳም ቅማሞች
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ ጠብቀኝ ገንዘብን መውደድ የሰጣን ነው እየሱሰ ጠቀኝ ምን አይነት ሴት ናት ገንዘቡ ከእሷ ጋር ይቀበር ጌታ ይገሰጻቸው
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ይገርማ ነፍስ ይማር መቼም ተይዞ አይሞት ያው ትተን ነው የምንሔደው ይቅር ይበለን ።
@chefgeni7700
@chefgeni7700 3 жыл бұрын
ተራኪው ብቻ ቢያወራ ባይ ነኝ እነዚ እንደእርጎ ዝንብ ጥልቅ የሚሉት የየታሪኩን ውበት ያጠፉታል
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
ሣሕ
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k 3 жыл бұрын
ሳህህህህህየኔም ተቃዉሞነዉ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎች ገንዘብ ነው እንጂ ጭንቅላት የላችውም እኔ በጣም ሀብታም ሰው ህክምና አልሄድም ብሎ የሞት ሰው አውቃለሁ አሁን አሁን ሳስበው በጣም ያሳዝነኛል ባለማወቁ ነው የሞት ብየ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kedisetbelachewe7854
@kedisetbelachewe7854 3 жыл бұрын
Ara yeha nagar bashita sayehon ayeqarim mikiniyatum ayatam enidih kasaw eyataqabalech tidabiq nabar
@user-cq8ro6pm8v
@user-cq8ro6pm8v Жыл бұрын
😄😅ወየው
@eritreaeritrea9064
@eritreaeritrea9064 3 жыл бұрын
God bless 🙏❣️🇪🇹 🇪🇷🙏
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 жыл бұрын
With this kind of show I invite everyone. Deshta Gena. " Tariku's song " because I came this world with out nating and go back uswll. I love the reporter's nice calm voice. Job willdone. Thanks
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑርባት 💝 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💝
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@abdraziknurhsen5489
@abdraziknurhsen5489 3 жыл бұрын
ገንዘብ ኖሮኝ ከምሰቃ ባይኖረኝ ይቅር
@sarakonjosara1153
@sarakonjosara1153 3 жыл бұрын
እና መጨርሻ የልለው የወንጀል ታሪክ ነው ይዛቹ የምትቀርብት ገዳያቸው ማነው ?
@user-ut5ks1wz1e
@user-ut5ks1wz1e 3 жыл бұрын
እኮ ምንም የማይለይ መጨርሻ መገመት ነዉ እንግድህ ማንም አልገደላቸዉ ልበል😂
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
እራሳን ስታ ወደቀች ሆስፓታልም ሄደ ህይወት አለፈ ተባለ ያ ማለት በተፍጥሮ መንገድ ነው የሞተቸው
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 3 жыл бұрын
ሜሪየ የድምፅሽ አድናቂ ነኝ
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Betam enamesegenaln Astemari yehona program new
@user-ql5qz7hn7o
@user-ql5qz7hn7o 3 жыл бұрын
ትክክል ብስራት አንቺ ገብቶሻል ተባረኪ
@eiieii3674
@eiieii3674 3 жыл бұрын
አጅብ ነዉ ብር እያሌ ማለመኑ በጠም ለህይወት የልሆና ብር ምኑ ነዉ ፋይዳዊ
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 2 жыл бұрын
guud eko new mn aynt baltet nat
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 3 жыл бұрын
በጣም.ይገርማል.ብር.ሲበዛ.በሽታነው.
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
ሐሳብና ጭንቀት ስግብግብነት በራሱ በሽታ ነው.
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ዘንድሮ እኮ ኑዋይ ከሰው በለጠ አይ ዘመን አይ ግዜ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ሜርዬ እንኩዋን መጣሽልን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
እር ዛሬ መዳም የለችም ለዛም አንደኛ ነኝ 😘👍
@user-pv1os5ln1q
@user-pv1os5ln1q 3 жыл бұрын
የት ሂዳ ነው
@hawwiisanyioromoo4745
@hawwiisanyioromoo4745 3 жыл бұрын
😁😃😁
@hawwiisanyioromoo4745
@hawwiisanyioromoo4745 3 жыл бұрын
🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🤸🏽‍♀️🤸🏼‍♂️⛹️‍♀️
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
እግዚኦ ለምህረትህ
@user-hd2cs8df6b
@user-hd2cs8df6b 3 жыл бұрын
ሰህ በትክክል
@meseretkebede1921
@meseretkebede1921 2 жыл бұрын
ብስር ፕሮግረመችሁ ጥሩነ አስተማሪ ነዉ ግን ሁሉም ሰዉ አየይም በትቪ
@beeeassefa6133
@beeeassefa6133 3 жыл бұрын
ሠላም ኦሆ የንዋይ ነገር እንደዚ ነው
@pctube5028
@pctube5028 3 жыл бұрын
Lij silalelachew new meselegn berasachew lay ye chekenut
@tiktok-jr1jj
@tiktok-jr1jj 3 жыл бұрын
ልበ ወለድ ታሪክ
@kebedehabtegebriel7100
@kebedehabtegebriel7100 3 жыл бұрын
ይህን አለም አትውደዱ ገንዘብ አታፍቅር ማለት ገንዘብ ይሰበስባል ሳይበላው ለሌላ ሰውይሆናል ስለዚህ ስራ ሰነፍ አትሁን ያገኘኸውን ገንዘብ ለህወትህ በአግባቡ ተጠቀም
@khdigaap1667
@khdigaap1667 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-nv3lg6ev8z
@user-nv3lg6ev8z 3 жыл бұрын
እሺ የፖሊስ ውጤት ምን ነበር ? ምክሩ ግን በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እግዚኦ 😢😢😢😢 ብር ሚመለክበት ዘመን ላይ ደረስን በቃ? 😭😭😭😭እግዚአብሔር ይማረን 🙏🏿
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
me 2
@evazirpins8602
@evazirpins8602 3 жыл бұрын
Èthiopia Oldenburg
@user-us2cy8df6k
@user-us2cy8df6k 3 жыл бұрын
Bisrat berchi yemysema bizu yimaral
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ይህ ፕሮግራም እንዲያስተምር ከሆነ አላማችሁ ሜሪ እና ብስራት ሌሎችም በምትሰጡት የግል አስተያየታችሁ ከናንተ ማንም ሊማር አይችልም :: ምንም እንኩዋን ትክክል ብትኑም :: ምክንያቱም የአብዛኛው ተመልካች አስተሳሰብ የእናንተው አይነት ስለሆነ :: ብስራት ካንቺ የምጠብቀው ከ KZfaq ገንዘብም ቢሆን 20-30 ደቂቃ ከፍለሽ አንድ የስነ ልቦና ትምህርት እና እውቅት ያለው ሰው ካንቺ ጋር ቁጭ ብሎ እንዲህ አይነት ችግር ያለባቸው ሰዎች ( በወንጀልም ) ጉዳይ ቢሆን ከጀርባው ያለውን ችግር እውቀት ባለው መልኩ እንዲነግሩን ብታደርጊ እንኩዋን ለተመልካች እናንተንም ያስተምራል !!! እኚህ ሴቲዬ ያለባቸው ችግር ምንድን ነው ? ለምን ለራሳቸው ጤንነት እንኩዋን ሳይሆኑ ቀሩ ? ..... ወዘተ ሳይንሳዊ በሆን መልኩ ነው መታየት ያለበት ::: ትክክል እንዳልሆኑማ ሁላችንም ይገባናል ማብራሪያ አያስፈልገውም :: ማወቅ የምፈልገው በግሌ ለምን እንደሆነ ( disorder ) ያለባቸው ሰዎች ከባለሞያዎች በኩል ያለውን የችግሩን እና የመፍትሄውን ምክር ነው :: እሱ ለሁላችንም ይጠቅመናል :: ያለበለዚያ ሴትዮዋ ላይ መፍረድ ብቻ ነው :: ያለ ምክንያት እንዲህ ሊሆኑ አይችሉም :: ምናልባት ከልጅነታቸው የነበረ አንድ ችግር ሊኖር ይችላል , አናውቅም :: እኚህ እንት በጠዋቱ ቴራፒ ያስፈልጋቸው ነበር :: ለማንኛውም ለዚህ ፕሮግራም ካለኝ እድገት እና መሻሻል ትልቅ ምኞት የተነሳ ነው :: ከምታገኙት ገንዘብ ቀንሳችሁ ተጎድታችሁም ቢሆን ሰው ማስተማር ከሆነ በእውነት አላማችሁ አንድ የስነልቦና ትምህርት (እውቀት) ያለው ሰው ቅጠሩ:: ሁላችሁም አንድ አይነት ሀሳብ እያወራችሁም ማንንም አታስተምሩም !!!
@mduae1898
@mduae1898 3 жыл бұрын
ትክክል ትርፍ ወሬአዎ እድህአደርጉ ይላሉ መፍትሄ ቢኖር ግን እዚህ አይነትስዎች ይታከሙበታል
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 3 жыл бұрын
👍
@user-nv7ix7uh4u
@user-nv7ix7uh4u 3 жыл бұрын
best idea
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
ትክክል አይደሉም , ትክክል አይደሉም ይላሉ ሁሉም :: ትክክል ያለመሆናቸውን የ 3 አመት ልጅም ቢጠይቅ ልክ አለመሆናቸውን ይነግረናል :: እምንፈልገው የማናውቀውን ማወቅ ነው :: ከተማርን እና ካወቅን ቢያንስ በዚህ ችግር የተቁ ሰዎች ቢገጥሙን እንመክራል ( መፍትሄውን ) እንጠቁማለን
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 3 жыл бұрын
ተርኪው አደናቂህንኚ
@yalew6231
@yalew6231 3 жыл бұрын
1- ብሩን ከየት እንዳመጡት አልተገለጸም፡፡ 2- የፖሊስ የምርመራ ውጤት እንደተጠበቀው አልነበረም ተባለ እንጂ ትክክለኛውን ምክንያት አልተገለጸም፡፡
@tiktok-jr1jj
@tiktok-jr1jj 3 жыл бұрын
I think it is fiction
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 жыл бұрын
Birrun werke bete nebrachew werke yeshetu neber birr aywetume lemnew kesew birr yewsdalu le hekemna aywetume le meblate aywetume yebte kiray yelem kewechi birr yerdu neber kezemdochachew 30 amete birr kalwetute yetrakemal 4. Kezi belay asamje neger keyet yemta Duro aba hana yebalal edezi aynet sew
@yalew6231
@yalew6231 3 жыл бұрын
@@embetemariamanchitebkije1953 አይ አለማወቅ!
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 жыл бұрын
@@yalew6231 ene rase mawkew ewnteja edezi aynete tarike selmwke new Lezawem frenjoche selzi atetrater Emnachew
@user-iu9zf6ec1v
@user-iu9zf6ec1v 3 жыл бұрын
እንደው ጉድ እኮ ነው ገንዘብ የሀጢያት ስር ነው ተብሏሎ ግን መጨረሻው ልብ ማንጠልጠል ስትወዱ አዘጋጆች እረ ባካችሁ
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 2 ай бұрын
YeseytN sera new
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
*የፈጣሪ ያለህ እንደዚህ ያለ ሰው አለ እንዴት እንዴት ነው አብሮ አይቀበር ሳንቲም መውደድ🙄መጀመሪያ ከራስ በላይ ንፋስ አይደል የሚባለው*
@letseat-4422
@letseat-4422 3 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ሰው ሲበላ ማየት የምትወዱ ከሆነ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ😋😋😊😂
@hilima.sagayee213
@hilima.sagayee213 3 жыл бұрын
Well come silhyot
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም የተቀረፀው አዲሱ ብር ሳይቀየር መሆን አለበት🤔
@pathipathi956
@pathipathi956 3 жыл бұрын
ይርማል
@bogalechbona1201
@bogalechbona1201 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ይገርማል🙄🙄
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 3 жыл бұрын
ብስራት መጨረሻ ላይ የተናገረችው ንግግር በጣም ልክ ነው
@OmarAhmed-nr2bc
@OmarAhmed-nr2bc 3 жыл бұрын
ይህን ገንዘብ ከየት ኣመጣች መልሱን ኣልነግራችሁም
@hasset_ye_ema__1365
@hasset_ye_ema__1365 3 жыл бұрын
Fetari hoy sinet aynet sew ale gin bemaryam 🤔
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
የብዙ እናቶች ገመና እየሖነ የመጣ አስተማሪ ፖሮግራም ነው።
@user-us2cy8df6k
@user-us2cy8df6k 3 жыл бұрын
Adinen fetari sew aschegari hone
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Жыл бұрын
ገንዘብ በቃቕ ንመከራ ይጽበ እንደዛ አይነት እማማ በጣም ስሳትሰጠላ ምን አይነት እናት ነች ለኣራስዋ ነፍስ ብር ኣታውጥም 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
ውጤቱ ምን ሆነ የሰውን ልብ አታጠለጥሉ😠😠😠
@sayedamohamed4187
@sayedamohamed4187 3 жыл бұрын
ያማል
@frehiwotshenkut9021
@frehiwotshenkut9021 3 жыл бұрын
Mechershawen men hon?
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 жыл бұрын
ወይኔ ይች ዓለም ሠብሀን አላህ
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 2 жыл бұрын
እንደ እማማ አይነት ፍቅረ ንዋይና ስግብግብነት ይጠብቀን፡፡
@zumaraanwar2060
@zumaraanwar2060 3 жыл бұрын
Gudi new endazemi ayenti sew aleh saweran kazesi
@mahataher11
@mahataher11 3 жыл бұрын
ሰላም👍👍👍
@samsungold9169
@samsungold9169 3 жыл бұрын
አረ ጌታሆይ ትግስቱን ስጠኝ እዴ
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
እኛ ቤት ሳንቲም የሚዘረዝሩ የኔ ቢጤ አባት ነበሩ በየቀኑ 100 ብር በላይ ሳንቲም እኛ ሱቅ ይዘረዝሩ ነበር ማንንም አያምኑም ሱቅ ውስጥ እራሱ አዲስ ፊት ካዩ ተመልሰው ነው ሚሄዱት እሳቸውን ነው ያስታወሰኝ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 3 жыл бұрын
እኔም አጋጥሞኛን
@letseat-4422
@letseat-4422 3 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ሰው ሲበላ ማየት የምትወዱ ከሆነ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ😋😋😊😂
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 3 жыл бұрын
ሀስቢየላህ ወናአመል ወኪል ምን አይነት ተፈጥሮ ነው አላህ አክበር ሆ ሰው ጥሎት ለሚሄደው ማንም ለሚበላው እንደዚ መቛጠር
@Fthyae
@Fthyae 3 жыл бұрын
ዴምሪኝዉዴ
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 жыл бұрын
Siyaleke Ayamer yelale yagre sew 😲😲😲😲
@rozirozi8195
@rozirozi8195 3 жыл бұрын
ያአላህ እኔ የተራኪዉ ድምስ እንዴት እንደሚያስደምመኝ ❤️❤️
@RK-ny5xv
@RK-ny5xv 3 жыл бұрын
የዚ ፕሮግራም አላማ ምድነው ወንጀል እዳይፈፀም ከሆነ ፍርዱን አትገልፁም
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 3 жыл бұрын
አየ እኝ ሰዋች ስንት ዓይነት ያረብ ይቅር በለን
@almazgeze5465
@almazgeze5465 3 жыл бұрын
የጭንቅላት ድህነት
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ስንት ጉድ አለ
@hbtamu5332
@hbtamu5332 3 жыл бұрын
መጨረሻው ምን ሆነ አንዳንዴ በንጥልጥል እምታስቀሩት ነገር አላችሁ
@degnestube3253
@degnestube3253 3 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣችሁ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አይ እኛ ስንት ችግረኛ ሰው ባለበት አይ ጠላት ይሄ የሱ ስራ ነው ሰው እንዳይረዱ የኛ ችግር ገና ብዙ ነው😭😭😭
@chuchunigusie2580
@chuchunigusie2580 3 жыл бұрын
Sexy
@chuchunigusie2580
@chuchunigusie2580 3 жыл бұрын
Sexy
@merry5936
@merry5936 3 жыл бұрын
ገንዘብ ለምትቀብሩ ስስታሞች ጥሩ ትምህርት ነዉ!!!
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@godisgoodkekeie9016
@godisgoodkekeie9016 3 жыл бұрын
ba geta sim be eyesus sim🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 3 жыл бұрын
Koyi inate lemindinew macharsha matsayhuti kamera aykertim macharashaw mawoki infelghlen jemirachu atikumi iske mechershaw asyuni esh bertu geta agerachin salami yadergilin
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
ከሚስቱ እህት ጋር የሚወሰልተው
32:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 378 М.
የልጁን ሥጋ የበላው አባት
28:16
Sile HiwotTV
Рет қаралды 410 М.
ህፃናቶችን እያሳደደ የሚደፈረው ወንጀለኛ
28:16
ኣባቱ በግፍ የተገደለበት ታዳጊ
28:36
Sile HiwotTV
Рет қаралды 127 М.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 263 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
0:32
Handcraft a Simple Trigger mechanism # Craft Idea # DIY # Bamboo Slingshot
0:13
LTL Homemade ideas DIY
Рет қаралды 17 МЛН
САМАЯ КРАСИВАЯ КНИГА
0:23
KINO KAIF
Рет қаралды 3,3 МЛН
Что она делает?
0:34
Почему?
Рет қаралды 11 МЛН
GUESS. What does he want?
0:32
dednahype
Рет қаралды 26 МЛН