YeEmama Bet Episode 6 - Tibebe Terachegn - Ethiopian Comedy

  Рет қаралды 163,653

Addis Films

Addis Films

6 жыл бұрын

Пікірлер: 205
@mastifeker5686
@mastifeker5686 6 жыл бұрын
ትክክለኛ የ የኢትዮጵያን ኑሮ የሚገኽጺ ኮሞዲ ነው
@destajosee9940
@destajosee9940 6 жыл бұрын
ዛሬ 3ኛ ነኝ ላይክ ግጩልኝ እንዴት ናችሁልኝ የአገረ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሁችሁንም እወዳቸዋለሁ
@kdjxk1730
@kdjxk1730 6 жыл бұрын
Kuku Fikir እኛም እንወድሻለንውድድድድድድ
@destajosee9940
@destajosee9940 6 жыл бұрын
ማራኪዬ pic ብያለው
@tgstmolla6547
@tgstmolla6547 6 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ አይነት ቤት ነው ያደጉት አይይይይ ስደት አይንህ ይጥፋ በዚች ደሳሳ ቤት ውስጥ ፍቅር ሰላም ማንነት ሆኑም አለ ዛሬ ባለሁበት ፎቅ ውስት ግን ናፍቆት ጭንቀት እረ ስቱስቱ አምላኬ መልሰኝ እናት ሀሬን አሳየኝ እስኪ እደ እኔ የናፈቃችሁ ላክ ግጩኝ
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
ዉይ ምርጦች መጣችሁ ብታዩ ሳምንቱ አመት ሁኖብኝ ነበር እናንተን በመጠበቅ እጥር ምጥን ያላችሁ ስወዳችሁ ግን አደራ የዘመኑን መንቃራ ሴቶች እዳጨምሩብን ማለትም በዚሁ ቀጥሉ
@yematgiram1076
@yematgiram1076 6 жыл бұрын
"ቢርበን ተቃምሰን ቢበርደን ተቃቅፈን"አብረን አይሻልም: ከእናታችን ጋር
@kdjxk1730
@kdjxk1730 6 жыл бұрын
ለእኔ ኮሜዲ ውስጤ ነው ምክንያቱም የፍቅር ፊልም አይቸ ከመቆዘም ይህ ይሻላል
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 6 жыл бұрын
Kd Jxk ትክክክል አፍቅር ግማሹ ሀጢያትነውትርፍ
@user-oc5gr6dd2d
@user-oc5gr6dd2d 6 жыл бұрын
የረመዳን ስራ የማዳም ፊት በቀን አራት አይነት ፊት ነው የምታሣየኝ እንኩዋን ቁጭ ብዬ ልከታተል ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያበርታሽ በሉኝ😓😓😓
@ayeshaayesha2907
@ayeshaayesha2907 5 жыл бұрын
ፈተናው ክርስትናዬን አጣፈጠው ስደቱ መሀተቤን አጠበቀ .. .♡ ...... .ው
@fghdt3320
@fghdt3320 6 жыл бұрын
ወይ ስደት ስሙ እንጂ ውስጡን ያየው ይናገር😭😭😭
@user-ny9ml4kp5e
@user-ny9ml4kp5e 6 жыл бұрын
የእማማ ቤት ላይ ያሉ ድመቶችን እና ውሻው ስወዳቸው ደስ እሚል ፊልም ነው
@rukayaomar5879
@rukayaomar5879 5 жыл бұрын
ዋዉ
@user-vl1uz6cq9u
@user-vl1uz6cq9u 6 жыл бұрын
ብቻዬን ማየት አልውድም ገባ ገባ በሎ አብረን እንሹፈው
@user-mb6li3jw5m
@user-mb6li3jw5m 6 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂ...... እዚ ድራማ ላይ እኮ የማላየው የ ቤት እንስሳ የለም
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው !! ክክክክ አይገርምም ደስ ስሉኮ ግን ድመቶቹና ዉሾቹ ግን ሳይከፈላቸዉ አይቀርምክክክክክክ
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 6 жыл бұрын
እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ከች ስትሉ ነው ደስ የሚለን ይለመድባችሁ 😍😍😍😍😍😍
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 жыл бұрын
What a wonderful show.ewnetegha majority of Ethiopian people live life exactly like this.
@tonyhayek2787
@tonyhayek2787 5 жыл бұрын
ከምንም በላይ የምትመርጡት ሙዚቃ በጣም ያምራል ቀጥሉበት ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያዊነን አበሻነት ደሞ ኩራታችነው እውነት ደስይላል ፊልሙም አሪፍነው ቀጥሉበት
@henocktube
@henocktube 6 жыл бұрын
It’s best comedy drama I love it
@habashihabashi2099
@habashihabashi2099 6 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ምርጥ ነው የማይታይ የቤት እንስሳ የለም ክክክክክክክክክክክ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 6 жыл бұрын
Habashi Habashi ክክክክክክ አወ በጣም ደስ የሚል ዘና ፈታ ያረጋል
@user-uw5gz6ud8z
@user-uw5gz6ud8z 5 жыл бұрын
ምን ታየ
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 6 жыл бұрын
ኣሪፍ የ አገር ወግ እና አኗኗር ዘይቤ ያሳያል የሙዚቃ ምርጫቹ ደግሞ ይመቻል
@salamdubai6966
@salamdubai6966 6 жыл бұрын
Badru Arebo በጣም ልክ ሀገርያለው ይመሥለኛል ሣየው
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 жыл бұрын
ደስ ይላል!
@etom3644
@etom3644 6 жыл бұрын
ኧር ቢዚ መሆን ጭጭ ብላችሀል። እስኪ ዛሬ እንኳን ተራ ይድርስን
@user-xy8gc3ez2o
@user-xy8gc3ez2o 6 жыл бұрын
ውይ አበሻ ስንባል ያየነው አይቀነም ጭራሽ የሂድ ሙዚቃ ማስማት ተጀመር ውይ ግን በጣም ደስስስይላል
@fiorizeweldi
@fiorizeweldi 6 жыл бұрын
Betami des yilal
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 6 жыл бұрын
ውይ ፈት አውራረ ውይ አር ሁላችሁም በጣም ነው ደስ የምትሉኝ አውክቸው በዚሁ ቀጥሉበት ብቻ እዳታቁርጡት
@HananHanan-rp6pd
@HananHanan-rp6pd 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I like you today Walla 😂😂😂😂😂 so funny
@user-di3xy2sp7p
@user-di3xy2sp7p 6 жыл бұрын
በርቱ ዘና ነው የሚያደርገው በጣም ይመቻል !!!
@saradxb3146
@saradxb3146 6 жыл бұрын
አረ ደብሮኚ ነበር በሣቅገደላቺሁኚ thanks
@nicogenjoie9426
@nicogenjoie9426 6 жыл бұрын
የመጬ ተመችቶኛል
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 Жыл бұрын
ክክክክክ ቶኪቸውና ሸሀርክ ካሁን አሁን በዱላው ተመታችሁ ብየ ስጠብቅ ለካስፍርሀት ነው
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 6 жыл бұрын
ወይኔ ብይ ማንም የሚችለኝ የለም ነበር
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
Enamsginlen bertu😍😍😍😍
@samiraoro4658
@samiraoro4658 5 жыл бұрын
Ehe dirama betam des yilal bartuu😍😍 wuste nachu
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ማጣችሁ በጣም ያምራል
@lovelove-of7io
@lovelove-of7io 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk awyine dikmog nebar feta adergachug yemachechu
@tube5909
@tube5909 6 жыл бұрын
ወይኔ ቶክቻው ስምክም ስራክም ያስቀኛል ሻርክ ስወዲክ ወንዲሜ ን ትመድለኛለክ
@YizetAbdi-cg4ld
@YizetAbdi-cg4ld 6 ай бұрын
ቶኪቾ ❤❤❤❤❤❤
@tsaheytsahay4382
@tsaheytsahay4382 6 жыл бұрын
Ethiopia I LOVE YOU 😂😅yes🙌🙋💔✋👍
@user-sq7wk7uf2m
@user-sq7wk7uf2m 6 жыл бұрын
Ahhhhhh edat edasakugi fitawerariy
@loniloni6761
@loniloni6761 6 жыл бұрын
Wowww nice
@user-xo1lf4jc6m
@user-xo1lf4jc6m 6 жыл бұрын
Well enemama
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 6 жыл бұрын
Kkkkk Abo Selamachew yebza
@alazarbaba5343
@alazarbaba5343 6 жыл бұрын
እንዴት እድምወዳቹ #ቤዛዊትየ ስወድሽ ሰላምሽን ያብዛው በርትተሽ ስሪ ምክንያትም ብዙ ካንች እንጥብቃለን እና
@iloveallahiloveallah3682
@iloveallahiloveallah3682 6 жыл бұрын
በትክክል የኛ ኑሮ ነው ደስ ዪላል
@user-fe4cj4gd8k
@user-fe4cj4gd8k 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ እኳን ደና መጣቺሁ ማሮቸ በርቱ
@tersittefera2498
@tersittefera2498 6 жыл бұрын
Ye Mir tela betam amrognal ,!
@appuae611
@appuae611 5 жыл бұрын
ያደስፎራዉ እናት በጠም ምርጥ ፊደታ ናች ስታምር
@youtybe8445
@youtybe8445 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@MemeMeme-dt8jc
@MemeMeme-dt8jc 6 жыл бұрын
ያምራል
@user-oe5xe6gq1z
@user-oe5xe6gq1z 6 жыл бұрын
ሳቅ በሳቅ እምር ይላል
@user-uw5gz6ud8z
@user-uw5gz6ud8z 5 жыл бұрын
በሳቅ ሙትት አልኩኝ ክክክክክክብክክ
@mekdebelay2086
@mekdebelay2086 6 жыл бұрын
እናንተን አያሳጣኝ ዘና ታደርጋላችሁ እምትወዷቸው ላይክ ግጩ
@hanuhanuni2781
@hanuhanuni2781 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk bashaye gobelalaye mamite balbete
@genzebgenzeb4608
@genzebgenzeb4608 3 жыл бұрын
አባባ ይመችዮት ደስ ትላላችሁ
@asdfadfbn6472
@asdfadfbn6472 6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛየማማቤት
@ethethetheth1621
@ethethetheth1621 5 жыл бұрын
Kkkkkkk. Bertulgn yemiral
@alemkessa4612
@alemkessa4612 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ያምራል ክክክክክ አይ ቶኬ
@jjuu9247
@jjuu9247 6 жыл бұрын
ሽሀሩክየ ፎቃ ጠለፍኝ መሠል 😜😂
@rebikarebika3203
@rebikarebika3203 6 жыл бұрын
ሀውየ ነኝ የውርጌሳዋ ቀበጥ Jjuu Are sinte lingerachiw beka lene tewulgn ende kkkkkk
@kiyayeldetamariyamlej
@kiyayeldetamariyamlej 6 жыл бұрын
ብዙም አላሰቀኝም ግን 😃😃 ያላ የተሻለ አሳዩን
@aynalemflower1636
@aynalemflower1636 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሻሮኬ
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 6 жыл бұрын
Woyi Emama desi sitil yene mar
@HananHanan-rp6pd
@HananHanan-rp6pd 6 жыл бұрын
Today funny 😂😂😂😂
@user-kq5pb3st6n
@user-kq5pb3st6n 5 жыл бұрын
ሻሩኬ ሙዚቃ ሥትዘፍን አየሁ ልበል ወይኔ አተ ልጂ ማርር ነህኮ አቦ ይመችህ
@shewa2351
@shewa2351 6 жыл бұрын
swedachihu
@user-ik3sr1hs6m
@user-ik3sr1hs6m 6 жыл бұрын
አባባ ግን ደስ ይሉኛል ጥበብ ጠራችኝ አሉ ክክክ ሸሀሩክ ደግሞ ደስ ትለኛለህብ😃😃😃
@benbokelo9572
@benbokelo9572 5 жыл бұрын
Hi beautiful what is your name
@user-cy5ct6gg8x
@user-cy5ct6gg8x 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk hayi sharuke
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 6 жыл бұрын
ምርጦች 💚💛❤️💯
@bezuyeeshetu16
@bezuyeeshetu16 6 жыл бұрын
Well ♥♥♥
@user-cm7dl7wm6n
@user-cm7dl7wm6n 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች
@tigistgirmay7476
@tigistgirmay7476 6 жыл бұрын
የመዳም ስራ ሲያሠለቸኝ ውሎ ነበር በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ አቦ
@user-ur5ti9fz7r
@user-ur5ti9fz7r 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk ደሥይላል በርቱ
@halimamohamed3805
@halimamohamed3805 6 жыл бұрын
er abbabba kkkkk
@endressysen4576
@endressysen4576 6 жыл бұрын
አይመጣ የለም አድግሮ የለም አለች አያቴ ኪኪኪኪኪኪ
@silasila622
@silasila622 6 жыл бұрын
well
@neoyemamilij9440
@neoyemamilij9440 6 жыл бұрын
kkkkk አቦ ይመቻችሁ
@sablatalaco8370
@sablatalaco8370 6 жыл бұрын
Wow.wow.dasylal
@user-zj7lm2py1v
@user-zj7lm2py1v 6 жыл бұрын
Ere gorawwwwwwwwu 🎶🎶🎶🎶🎶 ewayyyyy 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ufa yemchachu abo
@temesgenalemu4298
@temesgenalemu4298 6 жыл бұрын
ወድጀዋለሁ አሪፋ ስራ ነው
@hehegsg8686
@hehegsg8686 5 жыл бұрын
💔❤🌹
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
የእናቴ ቤት እዴም ናፍቆኛል
@herutdemisherutdemis7019
@herutdemisherutdemis7019 6 жыл бұрын
ሠላማቹ ይብዛ
@appuae611
@appuae611 5 жыл бұрын
በጠም ደስ ይለል ምጡን ከአራቢ ሀጋር አቁሙወት ዉዶቼ
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 6 жыл бұрын
Harif takkaklega ya ethiopian filem newu takru
@bezaworkwaledekwdan263
@bezaworkwaledekwdan263 6 жыл бұрын
sedachu eko ekan dan mexachuu
@belaylongha3104
@belaylongha3104 6 жыл бұрын
አባባን ስወዳቸው ሁሉም ደስ ይላሉ
@sarajey8338
@sarajey8338 6 жыл бұрын
Sharuken wedjewalhu
@user-qo7zm2sc9l
@user-qo7zm2sc9l 6 жыл бұрын
ዋውውውው
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 5 жыл бұрын
አር ወይኔ ደስ ስትሉ ክክክክ
@halimayeequn6872
@halimayeequn6872 6 жыл бұрын
kkkk wayi tokicho
@user-iq7rb9wy7e
@user-iq7rb9wy7e 6 жыл бұрын
😂😂😁😁😁😁😋 sharuk 😋
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ😂😂😂😂😂😂ቶኪቾ
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 6 жыл бұрын
Hndochi wusti nachewu shsruk temechehgi
@betyabera9644
@betyabera9644 6 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ፍርፍር በላሁ ይመቻችው
@sadahaylom9702
@sadahaylom9702 6 жыл бұрын
😘😘 ይመቻቹህ
@melatgm1386
@melatgm1386 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk tok
@egzabherymesgen3819
@egzabherymesgen3819 6 жыл бұрын
Melat Gm kkkkkkkkkkkakakaka ere besak toki
@heyatmohammed7165
@heyatmohammed7165 6 жыл бұрын
Ere besaq kkkkkk
@user-nq2ge3he2o
@user-nq2ge3he2o 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@fevenbelete2824
@fevenbelete2824 6 жыл бұрын
ሁሌ ሰፈሪን ቤቴን ያየሁ ስለሚመስለኝ ደስ ይለኛል የማማ ቤት
@kidujhon8491
@kidujhon8491 6 жыл бұрын
ሻሩካን እኔ እራሱ ካንተ ፍቅር ያዘኝ ማርዬ ውድድ ነው ያደረኩህ♥
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
እኳን ደና።መጣቹህ ውዶች ።ሸቃላወቸ እዴት ነቹህ ስራ እዴት ነው አይዞን ትንሽ ቀረን በርቱልኝ ሰላማቹህ ይብዛ
@kebretkebret5128
@kebretkebret5128 6 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@user-se6yq1kv3o
@user-se6yq1kv3o 6 жыл бұрын
ስራውማ አዙሮ ሊደፋን ነው ኡፍፍፍፍፍ አረ ስንት ቀን ቀረው
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
ኮኪ የተስፍሽ ልጅ አይዞሽ ትንሽ ነው የቀረን እህቴ
@karimagreat7086
@karimagreat7086 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk ሁላችሁም ውውድድድድ
@user-zj7lm2py1v
@user-zj7lm2py1v 6 жыл бұрын
Kum ngeru chewataw abo hagereeee nakigh
@nurahnurah268
@nurahnurah268 6 жыл бұрын
Enamsher kkkkkkk
YeEmama Bet Episode 7 - Ethiopian Comedy
26:08
Addis Films
Рет қаралды 169 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
YeEmama Bet Episode 8 - Shanko - Ethiopian Comedy Series Drama
20:59
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 104
22:40
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 845 М.
YeEmama Bet Episode 4 - Ethiopian Comedy
24:32
Addis Films
Рет қаралды 51 М.
YeEmama Bet Comedy Episode 1 - Yebetesebe Ekide
26:43
AmharicTV
Рет қаралды 98 М.
Когда летишь первым классом VS эконом классом
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,8 МЛН