YELBE JEGNA/ " የልቤ ጀግና " አዲስአለም አሰፋ / Addisalem Assefa /New Song

  Рет қаралды 1,207,596

Addisalem Official

Addisalem Official

2 жыл бұрын

#Addisalem_Asefa
.
Follow me on Facebook
/ addisalem-assefa-27376...
yelbe Jegna/Addisalem Official New video

Пікірлер: 530
@kebronkilil9158
@kebronkilil9158 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ሲሉኝ ደስታ ሚከበኝ በእልልታ የተሞላ ምስጋና ያለኝ ቀስቃሽ የማልፈልግ ትምረቱ የገባኝ በኢየሱሴ ጉዳይ ይሉንታ የሌለኝ እሷ እኔ ነኝ ፈቶ የለቀቀኝ🙌.. አዲዬ ተባረኪልኝ❤
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
አዲስዬ እንደው ምን ይባላል የተባረክሽ ተባረኪልኝ በኢየሱስ እንድጎደድ እኮ ነው ምታደርጊኝ ተባረኪልኝ እልልልልልልልልልልልልል '' እሱ እኔ ነኝ ፈቶ የለቀቀኝ '' እሰይ 🙌🙏🙏🙏💎💎💎💎💎 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ......!!!! ❤❤❤💎💎💎💎🤗🤗
@mintesnotyebire605
@mintesnotyebire605 2 жыл бұрын
Surafel Anitem yetabarekki nahi tabarek
@user-hg2yp8dt9e
@user-hg2yp8dt9e Жыл бұрын
ሱሬ አንተም እኮ ጌታን የምትወድ የጌታ ምርጥ ነህ
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
ameen❤❤❤
@eyobtoga3820
@eyobtoga3820 8 ай бұрын
Yante comnte rasu menfes albetko yaleb tebark seuruye ❤
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-lj1mu6im9y
@user-lj1mu6im9y 2 жыл бұрын
ኢየሱስ (8) የህይወቴ ንጉስ ኢየሱስ የልቤ ጀግና ለእሱ ብቻ ምኖራው ነና ዘሬ መንዘሬ ይስግድለት በእኔ ቤት የለም ክእሱ ውጭ ህይወት።
@dwba418
@dwba418 2 жыл бұрын
አንቺ የዝማሬ ምንጭ የተነደለልሽ ዝም ብለሽ ዘምሪ አንቺ ለትውልድ በረከት ነሽ ዘርሽ ይባረክ አሁንም አሁንም አሁንም ዘምሪ የዝማሬ ምንጭ አይድረቅብሽ ጥቀሚ አቦ በጣም ነው የተባረኩበት ።
@addisalemofficial456
@addisalemofficial456 2 жыл бұрын
Thank u aba Tebarek .
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 жыл бұрын
በእኔ ቤት የለም ከእሱ ውጭ ህይወት ኢየሱስ ኢየሱስ የልቤ ጀግና ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ለእሱ ብቻ ነው ሚኖረው ገና ዘር ማን ዘሬ ይስገድላት ተባረክ የእኔ ልዩ አዲስ እንወድሻለን😘💕😘💕😘💕😘
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 23 күн бұрын
አዲስየ በመዠሙርሽ በጣም ተባርኬ አለው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ❤
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
አዲሲዬ አንቺ እኮ ድንቅ ስጦታችን ነሽ። አቤት የአምልኮ ፍሰት ......ሰማይ ክፍት ነው እኮ
@nezanethaile976
@nezanethaile976 2 жыл бұрын
አብዝቶ ይባርክሸ
@Mek_litt
@Mek_litt 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/sJaih9ekr8raYWg.html
@UaeDg
@UaeDg Ай бұрын
Yess amenn
@lididuye
@lididuye 2 жыл бұрын
ባይጨልም እኮ በደንብ ይታዩን ነበር። አዲስ አለም በጣም የተወደድሽ ዘማሪ ነሽ!
@febuyezeru3864
@febuyezeru3864 2 жыл бұрын
ዘር ማንዘሪ ይስግድለት እየሱስ ተባረኪ አዲስዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይለምልም
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
እጅግ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት❤❤❤
@abrehamashereka7902
@abrehamashereka7902 2 жыл бұрын
ካልተነካካካልተደበላለቀ ካልተቀየጠ ከንፁህ ህይወት የሚመነጨውን የነፍስ ዝማሬ ከሱ የሆነውን ለሱ ለማፍሰስ በዚህ ዘመን ራስሽን የርሱ አድርገሽ ለመንፈሱ በማስገዛት ንጉሡ እንዲመላለስበት ሕይወትሽን በፈቃድሽ ቅዱስ መስዋዕት አድርገሽ ሰጥተሻልና ሊሰራብሽ አልተቸገረም ሊያፈስብሽ አልተቸገረም ለዚህም ነው የማይቆም ህያው ህይወት ያለበት ዝማሬ ወደሰው ልብ ያለገደብ የሚፈሰው የክብሩ ቤት ነሽ ክብርን እንጂ ውርደትን አታይም ያከበርሽው አምላክ ገና ያከብርሻል ጨምሪ አትገድቢው ፍሰሽለት እርሱን ብቻ ስሚው አሁንም አዲስ አዲስ ነገር ይፍሰስልሽ ይገለጥልሽ የዘመንሽን ቁጥር ይሙላልሽ ብሩክ ነሽ ለበረከት ሁኝ
@addisalemofficial456
@addisalemofficial456 2 жыл бұрын
Ameen abate Thank u so much .
@heniyealemu
@heniyealemu 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ የሞላብሽ የተባረክሽ ውዷ እህታችን አዲስዬ ዘመንሽ ጤናሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ። በረከታችን ነሽ አሁንም ይብዛልሽ እኔም ባለቤቴም እንወድሻለን ሰላምሽ ብዝት ይበልልን።
@fekraeshetu7943
@fekraeshetu7943 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🔥🔥🔥🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🙋‍♀️🏃‍♀️🎷🎷🎷🎷
@metiabera
@metiabera 2 жыл бұрын
እየሱስ ሲሉኝ ደስታ ሚከበኝ በእልልታ የተሞላ ምስጋና ያለኝ ቀስቃሽ የማልፈልግ ትምርቱ የገባኝ በየሱሴ ጉዳይ ይሉኝታ የሌለኝ tnx
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ የልብ ጀግና አሜን ኢየሱስ የህይወት ንጉስ እኖርለታለሁ ለእርሱ ብቻ ! አዲስ ዘመንሽ ይለምለም በረከታችን ናችሁ ለምልሙ!
@mesiengida1904
@mesiengida1904 2 жыл бұрын
አሜን .... ዘር ማንዘሪ ይስግድለት እየሱስ... ብርክ በይልኝ
@msrachimsrachi9753
@msrachimsrachi9753 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቅባት በሙላት ያለበት ዝማሬ ነው የሰማው ሁሉ ጌታን ሚያመሰግንበት ተባረኩልኝ ፀጋው በጥፍ ይጨመርላቹ
@MeronAlemayehu-zh8ff
@MeronAlemayehu-zh8ff 4 ай бұрын
አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢየሱስ ኢየሱስ 🥰🥰🥰🥰ኢየሱስ ኢየሱስ ዘሬ ማንዘሬ ይስገድለት 🙇🙇🙇🙇
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 2 жыл бұрын
እንደ ስምሽ አዲስ ዓለም ውስጥ ነው የሚታስገብን የኔ ድንቅ ዘማሪ ነሽ በብዙ ተባረክልኝ
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 2 жыл бұрын
የኢትዬጲያ ታላቅ በረከት ነሽ!፡፡ ሁሌም ዝማሬዋችሽ ትልቅ አቅም ሃይል መንፈስ መልእክት አላቸው!፡፡ የራስሽ የዜማ የግጥም የድምጽ በጣም የሚያምር ቀለም ያለሽ!፡፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
@addisalemofficial456
@addisalemofficial456 2 жыл бұрын
Amen abate Thank u so much .
@Temesgengebre900
@Temesgengebre900 Жыл бұрын
መርገሜ የተሻረልኝ እሷ እኔ ነኝ ካልሽ ባኃላ ቀጣዩን ስንኝ እባክሽን ፃፍልኝ አድስ አልገባ አለኝ
@sendukasaya1266
@sendukasaya1266 2 жыл бұрын
የልቤ ጀግና ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ዘማሪት አዲስ ጌታ አሁንም ብዙ ፀጋ ያብዛልሽ ተባርከሻል
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 2 жыл бұрын
አድስዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🎻🎻🎻🥰
@David-ow1up
@David-ow1up 2 жыл бұрын
Thanku asfsh god pleas You
@neewphonw6093
@neewphonw6093 2 жыл бұрын
አሚንአሚን
@neewphonw6093
@neewphonw6093 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@Marthi723
@Marthi723 2 жыл бұрын
አሜን
@alemargaw1641
@alemargaw1641 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ክብሩ ለእየሱስ አሜን ሀሌሉያ ተባረኪ ያባቴ ምርጥ እወድሻለሁ!!!!!!!!!!!
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 2 жыл бұрын
አዲስዬ የእኛ ውድ እህታችን። ዘማንሺ ይለምልም ን እውዱሽለው እንስሳ። እንስሳ የእኛ ጀግነ ይልቅ ንጉሥ ይልብ ንጉሥ እርስ ብቻ ይንገስ የህይወተችን ንጉሥ እንስሳ እንስሳ ከአመዱለይ የታናስ ታሩክ የለውእንዳኔ ምስገነ አለኝ የለም ክሊይቁምልኝ ክጉኔ ክብርን ስምን ቢጥልልለት የንሲበታል እንስሳ ጌታነው። አድዬ። የእኔ ውድ እዉድሽለው ለምልምልን።
@ameleworkalemayehu5602
@ameleworkalemayehu5602 6 ай бұрын
Haleluya elelelelelele geta lezelalem yengese yekeber .amen amen
@EyuLem
@EyuLem Ай бұрын
ዘመንሸ ዘርማንዘርሽ ይባረክ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሄዳሉ አይደክሙም "ኢሳይያስ 40፥31" ለምልሚ የጌታ ጸጋ እያደሰሽ እያለመለመሽ በቤቱ ረጅም ዕድሜ ያጥግብሽ አዲስዬ ተባረክኝ ❤😍😇
@ashamosinafksh4518
@ashamosinafksh4518 Жыл бұрын
አሜንጌታያባረክ ዘመምሽያባረክ አዲሳለም
@lisantesema3329
@lisantesema3329 2 жыл бұрын
አዲስየ የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ እኮ
@BilenWorkh
@BilenWorkh 17 күн бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fantaneshsamuel9762
@fantaneshsamuel9762 2 жыл бұрын
አሜን እየሱስ እልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኪ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ
@onetruth4649
@onetruth4649 2 жыл бұрын
አዲስ..ሁሌም አዲስጸጋ ታሳይናለሽ ያብዛልሽ
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 2 жыл бұрын
የተወደድሽ አዲስዬ ዘመንሽ ይባረክ ይጨምርብሽ ሁሌም በዝማሬዎችሽ ካለሁበት ሁኔታ ከፍ እላለሁ ለምልሚልኝ ውድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️
@destadigamo6698
@destadigamo6698 2 жыл бұрын
አላምንም ችግሬን አላምንም ሁኔታን እግዚአብሔርን አምነዋለዉ ይሰራል ነገሬን×4
@Bright_tube
@Bright_tube 2 жыл бұрын
ለዘመናት በአንቺ መዝሙሮች ና የምስጋና ዜማዎች ተፅናንቻለሁ ውዷ እህታችን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን❤🙏
@sintusuye9424
@sintusuye9424 2 жыл бұрын
አዱ ሰምቼ ማልጠግበዉ ዝማሬ ነዉ ፀጋ ይብዛልሽ
@abigailcaleb8817
@abigailcaleb8817 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር በእዉነት ትችያለሽ👏👏ያብዛልሽ ተባረኪልን
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 Жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል a💞ታባረክ
@tewabechdemesse3547
@tewabechdemesse3547 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አድቾ ዘመንሽ ይትባረክ የእግዝአብሔር ከብር ይብዛብሽ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ተባረክ
@user-lf8zg2kn9d
@user-lf8zg2kn9d 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ኢየሱስ በእኔ ቤት የለም ከሱ ውጪ የልቤ ጅግና ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤አዲስዬ ዘመንሽ ይለምልም
@bethlehemtomas
@bethlehemtomas Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባርክሽ አዲስአለምዬ ኢየሱስ ብርክርክ ያድርግሽ
@tsiongata6268
@tsiongata6268 2 жыл бұрын
አዲስዬ የውስጥሽ ምስጋና ጩኻት ሲገባ ሲያስጮኻኝ ነው የምውለው
@meer6395
@meer6395 2 жыл бұрын
Amennnn Amennnn Amennnn Amennnn Amennnn Amennnn Amennnn Amennnn geta yibarekishi tebarekilignn mamayee
@meklit1543
@meklit1543 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ አዲሰዬ ዘር ማዘርሸኝ ዉረሺ ፀጋዉ ይብዛልሸ በብዙ 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukgitamo5729
@birukgitamo5729 2 жыл бұрын
ዘመንሽ በተድላ ይለቅ ለምልሚ አዲሳችን
@wendmujenber6257
@wendmujenber6257 2 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማ አምላኬን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
@user-dk4tt5bw9h
@user-dk4tt5bw9h 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን 💔👏👏👏💖💖💖 አሜንንንንንን እስይ ተባረክ በብዙ አዱ 💔❤
@dwba418
@dwba418 2 жыл бұрын
እሴይ እሴይ እሰይ .....ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ አሁንም ደግመሽ ደግመሽ
@tigisttizazu7699
@tigisttizazu7699 Жыл бұрын
አዲሰየ ጌታ ይባርክሺ ዝማሬወችሺ ሁሌም ነፍስን ያርሰርሳሉ የእወነት ይጨመርልሺ ቨጌታ የተወደድሺ እህት
@zzzzzz40
@zzzzzz40 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አድስዬ ዘመንሽ ይበረክ እግዚአብሔር ሕይወትሽ ይበርክ ተበረክ በብዙ 😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👫👫👫👫👫👫👫🤦‍♀️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-dr5cs2ho8t
@user-dr5cs2ho8t 9 ай бұрын
እልልልልልልልል ተባረኪልኝ የሀገሬ ልጅ 🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@bizuneshgizawchere7677
@bizuneshgizawchere7677 2 жыл бұрын
Adisyee yibzalish Amen Amen 🙏🏽❤️
@tsionjohn718
@tsionjohn718 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክshe Ades ..
@newleveltubeofficial208
@newleveltubeofficial208 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ሲሉኝ...
@etalemahuwondafrash1428
@etalemahuwondafrash1428 Жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ የል ቤ ጀግና ከል ቤ ይማይጠፋ የዘወተር ዝ ማሬ ብርክ በ ይ 🙏🎉😘
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 жыл бұрын
ጀግናዬ እየሱስ ነው 🙋አሜን አሜን 🙏ተባረኪ እዲስዬ ስለበዛልሽ ፀጋ ጌታ ይባረክ እንወድሻለን🙌🙌🙌💕💕💕💕
@rahwateklay536
@rahwateklay536 Жыл бұрын
Yene Fikir Addisye zemensh yebarek
@zelalemtsegayeoffical
@zelalemtsegayeoffical 2 жыл бұрын
አዲስዬ በብዙ የተባረክንብሽ ባርኮታችን ተባረኪልን
@ensenearero4100
@ensenearero4100 2 жыл бұрын
Loved this songggg🙏…………..ኢየሱስ ኢየሱስ የልቤ ጀግና.......my Lord and savior Jesus…..THE NAME ABOVE ALL NAMES ♥️JESUS♥️
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 2 жыл бұрын
ለዘመናት ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙሮችሽ የእግዚአብሔር ቅበት የሞለበት ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@rabiyamohammed4449
@rabiyamohammed4449 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ጌታን የሰማሁት ባችመዝሙር ነው ሙስሊም ነበርኩ
@ElduErsumo
@ElduErsumo Ай бұрын
Inkaan egizabiher redashi
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
አዲስዬ ጌታ ፅጋዉን ያብዛልሽ እህቴ በዝማርቺሽ በብዙ ተባርክያለው ተባርክልኝ በረከታችን ነሽ 🙌🙌🙏🙏♥️❤️❤️😍🌻🌻
@abushe1328
@abushe1328 2 жыл бұрын
አድስ በርችልኝ ጌታ ይባርክሽ 🙏❤
@AbaleKombara
@AbaleKombara 8 ай бұрын
ዋው አድስዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamabera1936
@salamabera1936 2 жыл бұрын
Adiye banich lay silalew menfes kidus kibr yihun hulum mezimurochish be menfes yeteseru nachew yene wud geta igziabher kezy belay yitekemibsh kelibe ewodshaleu silanch igziabher yimesgen anichn le midrachn bereket adirgo silefeteresh kibr le geta yihun 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hk5jz2op4u
@user-hk5jz2op4u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ በጌታ ስም
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 жыл бұрын
ኢየሱሰ ኢየሱሰ አሜንን እግዚአብሔር ይባረክሸ።
@seni913
@seni913 2 жыл бұрын
አሜን እየሱስ ነው ተባረክ አድሳሌም
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 Жыл бұрын
ገረታ ኢየሱስ ይባርክሽ ተባረኪ።
@KadesVoice
@KadesVoice Жыл бұрын
የጌታዬ ልጅ ተባረኪ
@gezachewasefa3313
@gezachewasefa3313 2 жыл бұрын
Desi yemil mezumur tebareki addislem
@salemmebrahtu5664
@salemmebrahtu5664 2 жыл бұрын
የልቤ ጀግና እየሱስ ይባረክ
@raida5820
@raida5820 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሰይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የልቤ ጀግና መክበጃዬ ነው የስሜ ክብር ሀሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለተገባው ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አድስዬ ጌታ ይባርክሽ በብዙ
@yeromtubeethio4564
@yeromtubeethio4564 2 жыл бұрын
esayeeeee ameeeeeeeeen eleleleleleleelelelelelelelelleeelelll kebere legeta yewen tebarekileg saneya
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 2 жыл бұрын
Yene wud Adesye❤❤❤ leyou bereketacen neshe enodeshalen yetebarekishe neshe🙏🙏🙏
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa 2 жыл бұрын
ተባረኪልን አንቺ የትውልድ እናት እንወድሻለን❤❤❤❤
@hagerenbarkat9155
@hagerenbarkat9155 2 жыл бұрын
ተባረክ
@saronajihad1252
@saronajihad1252 2 жыл бұрын
God bless you more my sis
@asnakechhayile9366
@asnakechhayile9366 2 жыл бұрын
Amen amen amen tebarek🤲🤲🤲🤲
@ermiasgetachew6426
@ermiasgetachew6426 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn. God bless you
@zewdutv7167
@zewdutv7167 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን ሁልግዜ ይዘሽ ምትመጪው ነገር ልብ የሚያሳርፍ ነገር ከዚህ በላይ መፈታት ይሁንልሽ
@edenbekit3630
@edenbekit3630 2 жыл бұрын
Geta Eyesus yibarkish . Tebarekiley le zelealem . Endet dink zimarei new. ❤🎷🎷🎷🙏
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 2 жыл бұрын
አዲስዬ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪልኝ!!
@zinetadem2704
@zinetadem2704 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ
@hanatilahun3277
@hanatilahun3277 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ውይ ክብር ይሁንልክ አዱዬ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤
@adanalechtamo3372
@adanalechtamo3372 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው እኔ ያንችን ዝማሬ ስሰማ በጣም ሕይወቴ የሚትበረው እግዚአብሔር እንደ በለጠግነቱ መጠን ፈጽሞ ይበርክሽ ዘማሪት አዱሱዬ ኑሪልኝ እውድሸለሁ
@selamgetachewselu7832
@selamgetachewselu7832 2 жыл бұрын
አዲስዬ ዘመንሽ ይባረክ መዝሙሮችሽ ስብከትም ናቸው እኔ ጌታን ያወኩት በመዝሙርሽ ነው ክርስቶስ ዘመንሽን ይባርከው እየሱስ ማላዳ ማለዳ አዲስ ነው
@user-ii2ig9rl4x
@user-ii2ig9rl4x 6 ай бұрын
I love you so much Adiseyee Tebarekelgne for ever!!❤🎉😊
@selamgirmay5200
@selamgirmay5200 2 жыл бұрын
🖐🖐🖐🖐ተባብሬ አለሁኝ አሜንን ተባረኪልኝ አዲስየ 🌼🌼🌼🌼🌼
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አድሰዬ ዘመንሸ ይለመልም ለበረከት ሁኝው ተባረክው
@sintusuye9424
@sintusuye9424 2 жыл бұрын
እንዴት የምባረክ ዝማሬ ነዉ በጌታ ፀጋዉ ይብዛልሽ በእዉነት አድ
@elenayegeta672
@elenayegeta672 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እልል ተባረኪ አዲስዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይለምልም
@nardosagamso1775
@nardosagamso1775 Жыл бұрын
ዛሬም ኢየሱስ። ተባረኪልን ውዷ!
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 7 ай бұрын
Addisye biruk neshi❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@aberashiabdisaa9457
@aberashiabdisaa9457 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Tebarek
@museabraham200
@museabraham200 2 жыл бұрын
አዲስዬ ተባረኪልኝ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው ❤
@zinetadem7648
@zinetadem7648 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ የልቤ ንጉስ እየሱስስስስ እሰይይይ መዳኒቴ ነው ያጥንቴ ፈውስ እየሱስስስ
@esakbediru1254
@esakbediru1254 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ እህት 🙏🙏❤
@destadigamo6698
@destadigamo6698 2 жыл бұрын
አድሳሌምዬ ሁሌም 😘😘😘😘😘😘
@simreteshatu2613
@simreteshatu2613 2 жыл бұрын
አዲስዬ ዘመንሽ ትዳር ልጆችሽ ይባርኩ እንወድሻለን
@eshebiratu
@eshebiratu Жыл бұрын
በረከተችን ነሽ ተባረክ ❤
@aberashbuge7305
@aberashbuge7305 2 жыл бұрын
Hallelujah እየሱስ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 21 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 702 М.
Temesgen Markos "Latadereg Latefetsem" 1999 / 2007 VCD Full Video
56:12
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው / Jesus Christ Is Lord መንፈሳዊ ቻናል
Рет қаралды 199 М.
“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 688 М.
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 11 МЛН
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 197 М.
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 201 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,1 МЛН