በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋ እና ደስታ እኛስ ፈጣሪ አለን ሁሉን የሚረታ!

  Рет қаралды 5,940

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Жыл бұрын

ለተጨነቀች ነፍስ ሁሉ ትዳረስ መፅናኛም ትሆናት ዘንድ #share #share በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋ እና ደስታ እኛስ ፈጣሪ አለን ሁሉን የሚረታ!
"ወርእዮ ብዙኃነ ሰብአ መሐሮሙ እስመ ስሩሓን እሙንቱ ወግዱፋን ከመ አባግዕ ዘአልቦ ኖላዌ። - ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።" ማቴ. 9፥36
እረኛ አልባ በጎች ስምሪት የላቸውም፡፡ ስለዚህ የለመለመ መስክ አያገኙም፤ ወደ ዕረፍት ውኃም አይደርሱም፡፡ ይልቁን ይቅበዘበዛሉ፤ እርስ በእርስ ይገፋፋሉ፤ በየፊናቸው ይነጉዳሉ፤ ወደየፍላጎታቸው ይሄዳሉ፡፡ ምናልባት ጉዞአቸው ከተኩላዎች መንደር ይመራቸውም ይሆናል፡፡ እረኞችም በበኩላቸው የዋሽንት መክሊታቸውን በተመለከተ ብርቱ ክርክር ሊገጥሙ ይችላሉ፡፡ በመሆኑ መንጋዎቻቸው ይራባቸው፣ ይጥማቸው አያውቁ ይሆናል፡፡ ደ'ሞም እኮ እነርሱም ይርባቸዋል፡፡ በዚያ ላይ ጎተራው እህል ሊቀንስበት አይገባም፤ ሲሆን ሊበዛለት እንጂ፡፡ ስለሆነ አንዲቱ ግልገል ለሁለት ቀን ቁርስና ምሳ የምትበቃበትን ዘዴ ማወቁ ይበጃል፡፡ ስለዚህ..
እናጠቃልለው፡፡ ክርስትና እንደ ክርስቶስ መኖር ነውን ቢያንስ በመርህ ደረጃ አማኝ ሰዎች ይቀበላሉ፡፡ የማይቀበሉቱ፥ ፍቅርን ሰው እንደመሆን ይቀበላሉ፡፡ ፍቅርን የማይቀበል ካለም፥ ሁሉ ቢኖረው ፍቅር ግን ስለሌለው ምንም የሌለው፥ አየርን የሚከተል ከንቱ ሆኗል፡፡ (1ኛ ቆሮ. ምዕ 13) ለክርስቲያኖች ደግሞ፥ ፍቅር፥ በክርስቶስ አካልነት ያሉ ሕዋሳት መሆኛቸው ነው፡፡ አፍንጫን የምትገፋ ዓይን የለችም፡፡ ራስ የከበደው አንገት እስከአሁን የለም፡፡ እጅ የማይወደው እግር በእውኑ አለን?.. አለ የሚል ምእመን፥ እነሆ ለምእመናንና አገልጋዩ ሁሉ ፍቅር አይኖረው ዘንድ ተፈቅዶለታል፡፡ አገልጋዮም እንደዛው፡፡
እስቲ እንደወደደን እንዋደድ!
"አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ።" (ዮሐ. 15፥9)
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ከ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
22/04/2015 ዓ.ም
ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

Пікірлер: 80
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💒
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይዘው በቅን ካልተጓዙ ክፋትና ተንኮል ብዙ ነው መዘዙ 😥😥😥 ጌታ ሆይ በቃል በቤትህ አጽናን ለንስሐ ለስጋወደሙ ያብቃን አሜን ፫ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ያርዝምልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን "አመተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ እና ባለቤቴ ገብረ ጊዮርጊስን በጸሎታችሁ አስቡን !!!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
አባ እናንተን ስናይ እንጠነክራለን አይጥፉብን ፀጋውን ያብዛላችሁ 😍
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@yoniman4585
@yoniman4585 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 😢😢
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናል
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒💚💛❤🌻🌻🌾🌿🙏🙏🙏
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪማላአክት ያሰማልን አባቶቻችን እናተጠካራሁኑልን በቤተክርስቲያናችን ያሉትን የጀርባቅማል አሉና እሱየድግልማሪያምልጂ ቤቱንያፅዳ ልን
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
እዴው ቀሲስ ሃይለ መለኮት ግርማ በጣም የማከብረው የአባታችን የመምህር ግርማ ልጅ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ክርስትናን አጉልታችሁ ያሳያችሁ ቤተሰብ ምርጥ ፍሬ እግዚአብሄር ያብዛችሁ እኔንም በፀሎት አስቡኝ
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
ቄስስ እግዛቤህር ይባርከዎ
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
መልካም ፍሬ እንደዚህ ያብባል የመምህር ግርማ ፍሬ እንደዚህ ያብባል የመምህር ግርማ ፍሬ እንደዚህ ይታያል የጻድቅ ፍሬ ለዘላለም ይኑር ያብብ. እኛም ከመልካም ፍሬ እንመገባለን አከብራችሀለሁ በጸሎት አስብኝ ። እስራኤል
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
በጸሎት እስብኝ. እማከብራችሁ የምወዳችሁ ቤተስቦቼ እህተ. እስራኤል።
@tarekegnzeleke7420
@tarekegnzeleke7420 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ጠፉብን አይጥፉብን እንፈልጎታለን በፀሎቶት አስብን
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💔💒💔💒💔💒💔🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥😥
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 11 ай бұрын
አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yeemariyamilijii2270
@yeemariyamilijii2270 Жыл бұрын
Amen amen 💖💖🙏 amen 💖💖🙏💖💖💖
@tekalihnbb
@tekalihnbb Жыл бұрын
እውነት ነው ዝማሬ መላእክት ያስማልን።
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
ክርስቶስ አለለን የሚያሳይ አብርቶ
@selamhadgo4366
@selamhadgo4366 Жыл бұрын
Amen
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
😭😭ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተስፋ እንደሌላቸው አንሆንም ከቶ ክርስቶስ አለልን የሚያሳይ አብርቶ 🙏🙏🙏😭😭😭
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ክርስቶስ አለልን የሚያሳይ አብልጦ😪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ER-xp9th
@ER-xp9th Жыл бұрын
መምሕር ግርማ ደሰ ይበሎት የፍቅር አባታችን 🙏🙏🙏 በልጆት መደሰትን የሰጦት አምላክ ይመሰገን🙏🙏 የአባትህን እግር የተካህ ተባረክ ❤❤❤❤💐🌷🌺 በርታ !
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አጥንትን የሚአለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን ✝️
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቶቻችነን አምላክ ይጠብቅልን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
እልእልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላክትን ያሠማልን እዉነትነዉ እግዚአብሄር አለልን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን
@user-gm4lk5pm8o
@user-gm4lk5pm8o Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-hl9nz5cx1i
@user-hl9nz5cx1i Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@tarikuyoutube6958
@tarikuyoutube6958 Жыл бұрын
Edemena Tena leAbatochacheneeee Amen amen amen
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝሜሬ መላእትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ida939
@ida939 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
አልልልልል ዝማሬ መላአክት ያስማልን በረከታች ይደረብን አሜን 🤲😥
@nga5584
@nga5584 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@fantusime1343
@fantusime1343 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን🙏
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
ጌታ አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይጥልን ቄስስ
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣችሁ በረከታችሁ ይደርብን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋ በረከትን ይስጥልን የአባቱ ልጅ
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b Жыл бұрын
😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏😥 ዝማር መላእክት ያሰማልን
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 Жыл бұрын
AmeenAmeenAmeenAmeen
@selamhadgo4366
@selamhadgo4366 Жыл бұрын
Zemara. Melak. Yesmalne
@mulubirhanu9282
@mulubirhanu9282 Жыл бұрын
Amennn3♥
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ቀሲስየ ይፍቱኝ🤲🤲
@kookeettube
@kookeettube Жыл бұрын
Amen Amen Amen zimare melekt yesamal
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛስ ፈጣሪ አሌን ሁሉም እሚረታ 🙏🙏🙏🙏
@sarareena537
@sarareena537 Жыл бұрын
Ellllllll Ellllllll Ellllllĺ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️
@mulu04j
@mulu04j Жыл бұрын
ረጂም እድሜ ይስጥልን
@biruktawitmulat7137
@biruktawitmulat7137 Жыл бұрын
ቀሲስ ኀይለመለኮት ፀጋው የብዛሎት
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️⛪️🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል kalehiwote ysemaln
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 Жыл бұрын
Zemare malaikten yasemalen
@azebtadele841
@azebtadele841 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ በረከታቹ ይድረሠን እልልልልልልልልልል ሥታጓጉ አቤት መታደል እመብረሀን ሆይ መልሺኝ ከሥደት ግን ይህ ሚዲያ ባይኖር ከእምነት ወጥቼነበር ክብር ምሥጋና ለፈጣሪ ለናታች ለቅድሥት ድንግልማርያም ይድረ ሣቸዉ አሜን፴
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
እነውነት ነው አባታችን
@Sara-du2os
@Sara-du2os Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
Egzeabehare yemasgan ❤️🌹 ya memhir Gerima leg!!! 🥰♥️😍🤩
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ኣቦታትና
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Жыл бұрын
🥲🥲🙏🙏🙏Amen amen amen zemare melaketene yasemalene bewente ❤️❤️❤️
@asternegeash1312
@asternegeash1312 Жыл бұрын
ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@edentekle2458
@edentekle2458 Жыл бұрын
ELLLLLLLLLL AMEN 🙏🙏🙏
@user-pm2xx2dg6q
@user-pm2xx2dg6q Жыл бұрын
እኛስ ፈጣሪ አለን
@genetgezaitewolde3503
@genetgezaitewolde3503 Жыл бұрын
Krstos alalen emyasay abrto.
@mekdesyosef2345
@mekdesyosef2345 Жыл бұрын
Ye Abateche leji egzaber stagahon yabezaling
@mulu04j
@mulu04j Жыл бұрын
አቤቱ መልሠን እኛም እንመለሣለን
@user-bi8hw4sm3z
@user-bi8hw4sm3z Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@phonezouk5082
@phonezouk5082 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪🤲🤲🥰🥰
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 Жыл бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏼😢😢😢
@mulukenmolla2241
@mulukenmolla2241 Жыл бұрын
አድራሻችሁን ንገሩን ተቸግርን ነው
@RomanRoman-nk9vu
@RomanRoman-nk9vu Жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bi8hw4sm3z
@user-bi8hw4sm3z Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bi8hw4sm3z
@user-bi8hw4sm3z Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-bi8hw4sm3z
@user-bi8hw4sm3z Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-bi8hw4sm3z
@user-bi8hw4sm3z Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-pm2xx2dg6q
@user-pm2xx2dg6q Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
17:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 129 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН