በጣም ቀላል የፃም ኬክ አሰራር / yesom cake aserar / የፃም / no milk cake / no egg cake / seifu / ebs

  Рет қаралды 60,083

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

8 ай бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
verspers on the shole mini vandal.mp3
Artist:- Sandeep Das, Mayank

Пікірлер: 70
@user-dg9og7uu7t
@user-dg9og7uu7t 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እኛን ክርስቲያን አክብረሽ የፆም ኬክ ስለሰራሸልን ❤❤❤
@Israel9563
@Israel9563 7 ай бұрын
እኔም ደስ ብሎኛል❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
የኔ ውድ ለምን አላከብራቹም በሀይማኖት ብንለያይም እኮ የአንድ ሀገር ልጆች ክፉ ደግ አብረን ያሳለፍን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ነን💌🇪🇹
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 4 ай бұрын
በትክክክል🎉❤
@mulutube2116
@mulutube2116 7 ай бұрын
ዋው እህቴ በጣም ቆንጆ የፆም ኬክ አሰራር ነው በተለይ በፆም ሰአት እንደ አማራጭ መጠቀም እንችላለን ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤🙏👍👍
@Lidukushina
@Lidukushina 6 ай бұрын
Wede subscribe argign
@mekdesiticha423
@mekdesiticha423 Ай бұрын
Tbark wow bexam qonjoo ❤❤
@user-lb7bj9gd2w
@user-lb7bj9gd2w 7 ай бұрын
ከኬኩ ውስጥ የብርቱካን ፍቅፋቂ ወይም የሎሚ ብታደርጊበት ደግሞ ይበልጥ ቆንጆ ጣዓም ይሰጥልሻል ስራዎችሽ ደስ ይላሉ በርቺ
@milanabood5582
@milanabood5582 7 ай бұрын
❤❤❤❤ኩኪስ ልቀቂልን የጾም
@KasaneshMuche
@KasaneshMuche 3 ай бұрын
ዋዉያምራል
@tsehaykassa2911
@tsehaykassa2911 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ፃሙን አስበሽ ስለሰራሽ በጣም ያምራል yummy 😋😋😋
@Lidukushina
@Lidukushina 6 ай бұрын
Wede subscribe argign
@user-tw9wk3zy5i
@user-tw9wk3zy5i 7 ай бұрын
wow❤❤
@MrMenet2008
@MrMenet2008 7 ай бұрын
1st to comment finally. Super yummy!!
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
የኔ ምርጥ ባል እኮ ነህ😘❤
@HalimYimam
@HalimYimam 3 ай бұрын
Thanks for yoy sisterye❤❤❤❤❤
@user-wr4jm6cp1x
@user-wr4jm6cp1x 7 ай бұрын
ማሻአላህ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 ай бұрын
ዋውውውው ሰርቼው ቀምሼው ሲያዩት የስጎመዣል😋 እህቴ እጅሽ ይባረክ 🙏🏼
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤❤❤
@Lidukushina
@Lidukushina 6 ай бұрын
Wede subscribe argign
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 7 ай бұрын
Wow😮😮😮😮😮
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
Thanks😘❤
@rimondawit2173
@rimondawit2173 7 ай бұрын
❤❤❤
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ❤🎉❤🎉
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 7 ай бұрын
የምግብ አዘገጃጀትህን በጣም እወዳቸዋለሁ
@Lidukushina
@Lidukushina 6 ай бұрын
Wede subscribe argign
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 7 ай бұрын
በእውነት ባለሙያ ነሽ ትስለም ሂዲኪ 🙏🙏🙏❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
ሹክረን ማሬ😘❤
@BintHawa-nx2sd
@BintHawa-nx2sd 3 ай бұрын
Enamesegnalen🎉🎉🎉🎉
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 3 ай бұрын
😘😘😘
@user-rc4km9nd7g
@user-rc4km9nd7g 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
እኔም😘❤❤❤
@MuferhatSofiyan-cd4lm
@MuferhatSofiyan-cd4lm 7 ай бұрын
Thanks Habibtii🥰
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
You welcome sis💖
@almaztesema2980
@almaztesema2980 7 ай бұрын
እንመሰገን እህቴ❤❤❤
@Lidukushina
@Lidukushina 6 ай бұрын
Wede subscribe agilgn
@hanatefera96
@hanatefera96 4 ай бұрын
thanks
@Israel9563
@Israel9563 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
😘❤❤❤
@MahiMahi-xq2eb
@MahiMahi-xq2eb 4 ай бұрын
❤❤❤👌👌👌
@user-xi6wf7pl9l
@user-xi6wf7pl9l 4 ай бұрын
@EdenGerawork
@EdenGerawork 3 ай бұрын
Yena gobez nesh
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezabekele5641
@bezabekele5641 7 ай бұрын
አንደኛ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
Thanks bezi😘❤❤❤
@frehiwotanteneh5358
@frehiwotanteneh5358 4 ай бұрын
Gonez
@ebiieb7129
@ebiieb7129 4 ай бұрын
Wwww❤❤❤❤
@merimatadese9126
@merimatadese9126 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
😘😘😘
@raheelrahee9494
@raheelrahee9494 3 ай бұрын
ቡኪ ፓውደር ከእንዴት ይሰራል እህቴ?
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 7 ай бұрын
በርቺ እሥቲድፍንምሥር አሠራርአሣይኝእማ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@Senaif-xz3ob
@Senaif-xz3ob 7 ай бұрын
በጣሞ አመሰግንሻለሁ 6:27 የምታሳዪውን እየ 6:27 ሞከርኩ ነውና ተባረኪ።
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
😘❤❤❤
@BetelihemWale-kc4te
@BetelihemWale-kc4te 7 ай бұрын
Vanilla yetsome new ayedel
@user-fw8hb8gk4g
@user-fw8hb8gk4g 7 ай бұрын
ኩባይ ምን አይነት ነው ከቻልሽ በግራም ንገሪኝ❤❤
@MekdesMengiste
@MekdesMengiste 4 ай бұрын
ኦቭንሽ ምን አይነት ነው
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 7 ай бұрын
ጥያቄየን መልሽ ሁቢ ስለኩኪሱ ጠይቄሽ ነበር
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
በጣም አፋ በይኝ የኔ ውድ ምን ነበር የጠየቅሽኝ😘❤😊
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 7 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- ኩኪሱ ላይ ስለቅቤዉ ዘይት መጠቀም እንችላለን ወይ እና ፉርን የለለን በምጣም ማብሰል እንችላለን ወይ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
ያኛው ኩኪስ በቅቤ ነው የሚሆነው ከዚ በፊት በዘይት የሰራሁት ኩኪስ አለ እይው በምጣድ ይቻላል ወይ ላልሽው ሞክሬው አላውቅም🤗
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 7 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- እሽ ዉዴ አመሰግናለሁ
@MuferhatSofiyan-cd4lm
@MuferhatSofiyan-cd4lm 7 ай бұрын
ዩንቨርሲቲ ኩኪስ ይዤ መሄድ ፈልጌ የዳቦ መጋገሪያ በመጠቀም ከዚህ በፊት የሠራሽልንን አይቼዋለሁጨ ግን ለመውሰድ ያሰብኩት የኩኪስ መጠን ብዙ ስለሆነ ለዛ ሚሆን ቅቤ ማግኘት አልቻልኩም እህቴ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ ምን እንድነግርሽ ነው የፈለግሽው🤗
@MuferhatSofiyan-cd4lm
@MuferhatSofiyan-cd4lm 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ ያለ ቅቤ እንዴት መሥራት እችላለሁኝ
@MuferhatSofiyan-cd4lm
@MuferhatSofiyan-cd4lm 7 ай бұрын
Oldest videowochsh layi search sadergg agegnehugni bezeyt endet mesrat endemchl instead of butter Thank you♥️
@user-gf4sy2xb7d
@user-gf4sy2xb7d 5 ай бұрын
ይሄ እቃ እያፈሰሰ ተቸገርኩ
@AcAcc-kb5ju
@AcAcc-kb5ju 4 ай бұрын
የፍርኖ ወረቀት አሬግለት
@HalimYimam
@HalimYimam 3 ай бұрын
Thanks for yoy sisterye❤❤❤❤❤
@user-tt5dd4pk7y
@user-tt5dd4pk7y 4 ай бұрын
❤❤❤
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН
Better than croissant! You will be amazed by result!
14:23
A COOKING BOOK
Рет қаралды 82 М.
How to make swiss roll cake / Basic roll cake Recipe / Easy roll cake
8:37
쿠킹씨 Cooking See
Рет қаралды 61 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН