No video

bermel Georgis አህዛብ መናፍቃን ሙስሊም ክርስቲያን ሳይቀር እየሄዱ እየተፈወሱ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 17,670

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

7 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 133
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 7 ай бұрын
ሁሌ ልቀቁልን እኔ ይናፍቀኛል ካላየሁት ❤❤💗💗💗🤲😭💖
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
በስደት ያላቸሁ እህት ወድሞቼ ቅድስ ገወርጊሴ ለደጁ ያ አብቃን❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
አሜን ያብቃን እኔማ በተለይ ለቤተሰቤ ወድሞቼ 😢😢😢😢 ልጄ በሱስ ና በአለማዊ ነገር ተጠምደውብኛል ይርዳን ሰማእቱ አሜን
@eyobmergia169
@eyobmergia169 6 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃን
@molaleshedessie6953
@molaleshedessie6953 6 ай бұрын
አሜን
@ormooapss442
@ormooapss442 5 ай бұрын
አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🕊🙏🕊🙏🕊
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
እኔ ደስተኛ ነኝ ወንድሜ ለደጁ ላበቃህልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለወንድሜ ለኔ የደረሰ በጭንቀት ያላችሁ በሙሉ ይድረስላችሁ ተመስገን እኛም ለደጁ ያብቃን😊
@meme-op1px
@meme-op1px 6 ай бұрын
በሰሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ በጣም በፈተና ዉስጥ ነዉያለሁት ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝና እንቆቅልሼ እንዲፈታልኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ
@HanaAbebe-il8bl
@HanaAbebe-il8bl 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱሰ ጊውርጊሰ ለደጀህ አብቃኝ
@ttuy1213
@ttuy1213 6 ай бұрын
መድኃኒ አለም እኔን ም ለደጁአብቃኚ❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
የልዳዉ ሰማሀት ለደጅህ አብቀኝ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊💐🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@ba7359
@ba7359 6 ай бұрын
ኢልሻዳይ ሚድያ እናመሰግናለን ሁሉን ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ እለት እለት ያለውን መረጃ ስለምታቀርቡልን በፈጣሪ ስም እናመሰግናለን ስለእኛም በስደት ያለነውን በፅሎታችሁ አስቡን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን!
@Thecarshow-ry9cq
@Thecarshow-ry9cq 7 ай бұрын
ኸረ የእማሆይን ክፍል 2 ይቀጥልልን
@jshejsvs478
@jshejsvs478 6 ай бұрын
እኔም እየጠበቅኩ ነው
@user-ys8fb9ls6x
@user-ys8fb9ls6x 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኔንና ቤተሰቤን በምህረትህ ጎብኘን 😢😢😢 ለደጅህ አብቃን እህቴን ማርልኝ እህቶች ወንድሞች በጸሎታቹ አስቡኝ እህቴ ደጁን አረግጣ ከ ህመሟ እንድትፈወስ ወለተ ማርያም ለደጁ ያብቃሽ በሉልኝ በናታቹ 😢😢😢😢
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት እህታችን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እመቤቴን የያዘ ቅዱስ ጊዮርጊስን የተጠጋ ምንም አይሆንም አይዞሽ
@user-ge1xt4cv2s
@user-ge1xt4cv2s 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለብኝን ችግር ሁሉ አቃለህልኝ በተስቤን ሁሉ የአባት እናቴን እህት ወንድሞቼን ነፍስ ምረህልኝ ዘር ማንዘሬንን መላ አለምን በምህረትህ አስብና ለደጅህ አብቃኝ እስከዚያው ኝ ጤናዬን ከሰጠሀኝ በተቻለኝ መጠን እደጅህ ለመድረስ አብቃኝ ፅምርህን እንዳወራ አድርገኝ አሜን
@berhanebelay5019
@berhanebelay5019 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎረግስ አባቴ ለ ደጅህ አብቃን እባክህ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🤲
@debregebru771
@debregebru771 6 ай бұрын
ሰማእቱ መልክቴን ተቀበለኝ አደራ ሰምተኸኛል አመሰግንሐለሁ ለደጅህ አብቃን አሜን!
@merimeri5901
@merimeri5901 2 ай бұрын
እኛንም ለደጁ ያብቃን የልዳው ፀሀይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን ለምንናፍ በስደት ያለነውንም በሀገር ውስጥ የሚኖሩትንም ❤❤❤
@baletsegamedia5174
@baletsegamedia5174 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው አብቀቶኝ የዘመናት ጭንቀቴን እንዲገላግለኝ ምኞቴ ነው፡፡
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 6 ай бұрын
የበርሜል ቅዱስ ጊወርጊስን አካውንት ፃፉልን ወንድሞቸ ዳዊት/አላየ እግዚአብሔር ይርዳን የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን ጣልቃ ይግባልን
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
በእስክርኑ አለ እኮ በፁሁፍ እያለፈ ነው ቁጥራቸዉ በዛ ደዉሉ ጠይቁ
@bitsatnigussie
@bitsatnigussie 6 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ​ እንቁ እህት@@user-cc4kc2uk4u
@elk5824
@elk5824 6 ай бұрын
ቁዱስ ጌርጊስ ከምቲናዓኹም ዝበጽሓኩም ንዓና ይብጻሓና❤❤❤
@elk5824
@elk5824 6 ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚአቢሔር ይመስገን❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጀህ አድርሰን ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለደጅ ያብቃን
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልሎልል መታደል እኮ ነው ማርያምን ሀገር ያለው ሰው ታድሎ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል ስደተኛ እህታችሁ😢
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 6 ай бұрын
አባቴ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ውዳቂ ሃጣተኛዋን ጥራኝ አብቃኝ ለደጅክ ለናተ የደረሰ ወገኖቼ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@lehulutube9063
@lehulutube9063 6 ай бұрын
ወንድሞቼ እባክህን ለጥር 25 ጉዞ ሁለት ሰው መዝግብልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ እመቤቴ ማርያም ደጁን ለመርገጥ ፍቃዳቸው ይሁን እህት ወንድሞቻችን አባት አናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን።
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 6 ай бұрын
እኛ የመምጣት አቅማችን ገና ነዉ ከቤታችን ይፈዉሠን ።
@abinethaile2320
@abinethaile2320 7 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏
@waelbrome
@waelbrome 6 ай бұрын
እባክህ አምላኬ ለደጅህ አብቃኝ ከነ ቤተሠቦቸ ደጂ ተመርገጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 6 ай бұрын
ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጁ ያብቃን ስደቶኞችም የናፈቅነዉን ደጂ በሠላም ያድረሠን እባካቹህ ብዙ ሠወች መገዱ ዝግነወ እየሆንክ ላቹህ አታዉሩ ህዝባችን ይዳንበት ያልሠማቹህትን አታዉሩ ያያቹህት አስመስላቹህ ሠዉ እዳይድን አታድረጉ❤❤❤
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 6 ай бұрын
እንመጣለን አባቴ ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ሲፈቅድልኝ በጣም ነው የጎጎሁት በረከታቹይደርብኝ❤❤❤
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 3 ай бұрын
ስማያቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አባቴ እህቶችን አባቴን እናቴን ወድሞችን አሞብኛል እህቴ መጥታለች አባቴ ለደጅህ ለፈዉስህ አብቃን አባቴ ስማቱ አባቴ ከስዉ ሀገር በጣም ታምሟለሁ አባቴ ድርስልኝ ናልኝ ዳብስኝ ፈዉስኝ አገራችንን ስላም አርግልን
@UaeDxb-wj8px
@UaeDxb-wj8px 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለደጁ ይብቃን ❤❤❤
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ እኔንም አሰበኝ ❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 ай бұрын
Egziabher yimesgen ❤ kudus Giorgis ledeju yabkan
@almazabrham879
@almazabrham879 6 ай бұрын
Amen amen amen
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ❤🤲🤲🤲
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 2 ай бұрын
Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Kala hiwot yasamalen Kala hiwot yasamalen Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN Amen
@tsehay9899
@tsehay9899 6 ай бұрын
Akawenete Asaqemixe💚💛❤️⛪⛪⛪💐💐💐💐🙏
@destasoriamen6899
@destasoriamen6899 6 ай бұрын
ቀጣይ ጉዞ መቼነው በእግዚአብሔር
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
ጥር 25
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 6 ай бұрын
አባቴቅዱስጊወሪጊስ እንደሀፃያቲ ብዛትስይሁንእንደችርነትህ ለደጂህ አብቃን እሚያስጨንቀኚ ጥላቲን አተያዝልኚ ከስደት በስላም መልስህ ለደጅህ እደመስክርአብቂኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የልቤንጭንቀት አተፍታልኚ
@DestaMulugeta-yp7qp
@DestaMulugeta-yp7qp 4 ай бұрын
አሜን
@Addis-gj2we
@Addis-gj2we 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢጠራኝ ደስ ይለኝ ነበር የትራንስፖርት ማጣት ነው እንጇ በፀሎት አስቡኝ
@user-yf3xf7rs2v
@user-yf3xf7rs2v 7 ай бұрын
ቀጣይ ጉዞ መቼነው
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 6 ай бұрын
25ጥር
@user-yk9yh6dx6v
@user-yk9yh6dx6v 6 ай бұрын
Temesgen mizigeba meche ena Endet new ?
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 6 ай бұрын
አባትሆይአስበኝ
@mestawet438
@mestawet438 6 ай бұрын
​@@emebet.emumaremuyewa438ገና ከሁለተኛው ጉዞ መቸ ተመለሱና ነዉ.
@user-yk9yh6dx6v
@user-yk9yh6dx6v 6 ай бұрын
Ebakachuh kenun endatkeyirut- bezihu mesere wede guzo eyamechachen silehone
@user-sf2rg6mw7e
@user-sf2rg6mw7e 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh 6 ай бұрын
ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdjd8521
@hdjd8521 6 ай бұрын
ሰማእቱየ እኔስ በሰው አገር ነኝ ከርታታይቱ ልጅህ ቤተሰቦቸን እርዳልኝ ለደጂህአብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ተመስገን❤❤❤❤❤
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 6 ай бұрын
Esey kefi eyalelin new hintsa betechristianu Kidus Georgis dagim ledeju yabkagn hagerachinin selam yadirgilin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 6 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱሰ ጌወርጊሰ ለደጂክ አብቃኝ
@hhhvj
@hhhvj 6 ай бұрын
እራያ ቆቦ ናቸው ቤተሰቦቸ እዴት ነው መላክ የምችለው እደው በመእመቴ ንገሩኝ ቅዱስ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ደጅህን እረግጠን ለምስክር አብቃን😢
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
ፍቃደኛ ከሆኑ ቤተሰቦችሽ ቀላል ነው እማ
@hhhvj
@hhhvj 6 ай бұрын
@@user-cc4kc2uk4u ንገሪኝ እማ በመኪና ከወልደያ ተነስተው ለየት ነው መቁረጥ ያለባቸው
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
@@hhhvj ኤልሻዳይ ደዉያላቸዉ ብሮቸዉ አደስ አበባ ነው ከቆቦ አድስ አበባ መጥተዉ ነው ትኬት የምቆርጡት በተረፈ በእስክርኑ ስልክ አለ ደዉይላቸዉ እና አናግርያቸዉ
@user-nq4xe4te9y
@user-nq4xe4te9y 6 ай бұрын
የቤተክርስቲያኑን አካውንት አሰቀምጥሉን እባክህ ወንድሜ ከበረከቱ ለመሳተፈ ለምንፈልግ መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ አማኞች።
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
በእስክርኑ አለ እኮ በፁሁፍ እያለፈ ነው ቁጥራቸዉ በዛ ደዉሉ ጠይቁ እማ
@user-nq4xe4te9y
@user-nq4xe4te9y 6 ай бұрын
በሰክሪኑ ላይ ያለው የቤተክርሰቲያኑ ቁጥር አይደለም የተፃፈው ለሰተያየቱ አመሰግናለሁ እኔ የቤተክርስቲያንኑን ነው የፈለኩ ።🙏🙏🙏
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
@@user-nq4xe4te9y እኔም እኮ ደዉላችሁ ስጡን ብቱላቸዉ ይሰጣችኋል ብዬ ነው
@ltilahun
@ltilahun 7 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-nc2mi9jo3m
@user-nc2mi9jo3m 6 ай бұрын
እልልልልልልል❤
@semhartaddese1439
@semhartaddese1439 6 ай бұрын
ሰማአቱ ቅድሰ ጊዎረግሰ ኣበቴ ለ ደጅህ ኣበቃን❤❤❤
@user-rn2tx6fl3i
@user-rn2tx6fl3i 6 ай бұрын
❤🙏
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 3 ай бұрын
ኤሻዳዮች በተቸገራችሁበት ጊዜ መድኃኒዓለም ይድረስላችሁ ተቸግሬ በነፃ ሰማእቱ ጋ አድርሳችሁኛል
@manuel2445
@manuel2445 6 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 6 ай бұрын
Egzabher ledju yabkan 🙏🙏🙏
@meskermeadbaru2764
@meskermeadbaru2764 6 ай бұрын
ቀጠይ ጉዞ ለመሂድ እፈልጋለው እንደጌታ ፍቃድ መቸነው
@fannygebre8061
@fannygebre8061 6 ай бұрын
🙏🙏🙏❤
@rahelberhane1500
@rahelberhane1500 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema 6 ай бұрын
ሰማዕቱ አስበኝ
@nekabeb1333
@nekabeb1333 6 ай бұрын
ታድላችሁ እዴት እደምቀና
@asmerettekeste8106
@asmerettekeste8106 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Lenate yederes legam ydresln
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 6 ай бұрын
Benatachu enenem asebuny betam fetena lay neny tseleyeleny gezebem yeleny ereduny ena weseduny ebakachu lenefesachu
@privateuae4099
@privateuae4099 6 ай бұрын
ቀጣይጉዞመቼነው
@meklit5258
@meklit5258 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 6 ай бұрын
አሁን ጉዞ አለ
@jamujamuu8676
@jamujamuu8676 6 ай бұрын
ብዙዎች አቅም የሌላቸው ለመምጣት የሚጓጉ አሉ እንዴት ይሄን ፈዋሽ የፀበል ማግኘት ይችላሉ???
@jshejsvs478
@jshejsvs478 6 ай бұрын
የቻልነውንእናዋጣ
@user-io5lw6qv4y
@user-io5lw6qv4y 6 ай бұрын
እኛስ መች ይሆን ምንሄደው
@achimkoensen6483
@achimkoensen6483 6 ай бұрын
ምዝገባ ቀጣይ ጉዞ መቼ ነው እተርቢው የጥር አምስት ነው መልሱልኝ
@achimkoensen6483
@achimkoensen6483 6 ай бұрын
የመቴው ጉዞ ነው እተርቢው
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
የጥር 4 ጉዞ
@menderin4228
@menderin4228 6 ай бұрын
ከዚህኛው ክፍል በፊት የቀረበው ክፍል ላይ መጨረሻው ላይ ያቋረጣቹት የእማሆይን ንግግር ልቁቁት እንጂ ትልቅ አስተምሮ ቃል እየተናገሩ ቆርጣቹ ጨረሳቹት
@godolyas-rr2jw
@godolyas-rr2jw 6 ай бұрын
ስልካችሁን እባካችሁ
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 6 ай бұрын
Ellllllllllllll
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 6 ай бұрын
መስቀልያላሰረከጠበላችባይገባደስይለኛል፣በምድርምሆነበሠማይምመዳንከፈለገወደዉድተዋህዶቤትይግባ❤❤❤
@almazabrham879
@almazabrham879 6 ай бұрын
Genzeb eialen genmehid yemanchiel be genzeb cheger meknyat mehied lemaichlu genzebu benlkelachew Egziabher be kedus Giorgis lai adro Sewochenem eiganem yemrenal
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 6 ай бұрын
Balede enka lberekete bakela ena shembera tafe yezahulege tehedalahu
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 6 ай бұрын
ሁሌ ፕሮግራም ስታቀርቡ ስለ ወረፋ አብዝታችሁ ❤❤❤ትላላችሁ ❤❤አሁን በምክንያት ሰው ስለሌለ ወረፋ አይኖርም ይታወቃል በፊት በሳምንት ጉዞ ❤❤አንድ ጊዜ ❤❤ነው የተጠመቅነው እሱን አስተካክሉ ።
@user-yf3xf7rs2v
@user-yf3xf7rs2v 7 ай бұрын
አካውንቱንና ስልካችሁን ፃፍልኝ
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
በእስክርኑ አለ እኮ በፁሁፍ እያለፈ ነው
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 6 ай бұрын
ዘማሪ ዳዊት አካውንቱን ብቻ የጊዜው ብትለቁት መልካም ነው
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
በእስክርኑ አለ እኮ በፁሁፍ እያለፈ ነው ቁጥራቸዉ በዛ ደዉሉ ጠይቁ
@jamujamuu8676
@jamujamuu8676 7 ай бұрын
ክፍለ ሀገር ያለን እንዴት ነው መሄድ የምንችለው???
@tinsuadmassu9292
@tinsuadmassu9292 6 ай бұрын
በአጠቃላይ ቦታው ላይ ደርሶ ለመመለስ በትንሹ ምን ያህል ብር ያስፈልገናል ወንድማችን
@user-yk9yh6dx6v
@user-yk9yh6dx6v 6 ай бұрын
Bahirdar ena Gondar Endet new yemikedew? Bezih lay ebakachuh erdun
@abebazemene1713
@abebazemene1713 6 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ ለቤተክርስቲያኑ ማሰሪያ ድጋፋ ማድረግ እፈልጋለሁ አካውንትና ስልክ ቁጥር ላኩልኝ የምኖርው አሜሪካ ነው ከበረከቱ ተካፉይ እንድሆን
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 6 ай бұрын
Beketayu guzo asebun ehet wendemoch memetat yalechalachu kewechi hagerebet yalenewen asebun begezeb bereketu benya tagenyutalachu
@rahelhaile9484
@rahelhaile9484 6 ай бұрын
Account
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 7 ай бұрын
ኤልሻዳይ የጉዞ ወኪል እንዴት እናንተን ማግኘት እንችላለን
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 ай бұрын
በእስክርኑ አለ እኮ በፁሁፍ እያለፈ ነው ቁጥራቸዉ በዛ ደዉሉ
@Embete-
@Embete- 6 ай бұрын
ለሙስሊም ንስሀ ይሰጣቸዋል ማለት ነው? እስቲ አስተምሩን
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 6 ай бұрын
አዎ
@user-jq9tc6mz5r
@user-jq9tc6mz5r 6 ай бұрын
መጀመሪያ ማመን ይቀድማልኮ ......
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 6 ай бұрын
Abatacen qale hiwet yaselalen
@waelbrome
@waelbrome 6 ай бұрын
እባክህ ስልክ ቁጥር ስጠኝ
@user-yk9yh6dx6v
@user-yk9yh6dx6v 6 ай бұрын
Endet new yemikedew? Ke mahveru wuchi
@user-oe4wy6ek5k
@user-oe4wy6ek5k 6 ай бұрын
Sematewu kids giyoreges ledjyk abikg yen abatye
@user-ym3pj3uk2g
@user-ym3pj3uk2g 5 ай бұрын
Ledegh abkagn semaetu mhreth laklign
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 6 ай бұрын
አንተ #መናፍቅ እያልክ ትሳደባለህ በክልል ያሉ ክርስቲያኖች በጥላቻ ይጨፈጨፋሉ
@Jery-gi5cr
@Jery-gi5cr 6 ай бұрын
ቀጠይ መቼ ነው?
@meklitgera8751
@meklitgera8751 6 ай бұрын
tada menafek ayedele yemebalute bekedusane yemayamenu menafeke kehade new yemebalute
@bshbsh2028
@bshbsh2028 6 ай бұрын
ለደችክ አብቃኝ
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 6 ай бұрын
ትአምረኛ በርሚል
@AfariMadSleuth.ExportedSalt
@AfariMadSleuth.ExportedSalt 6 ай бұрын
የሸርሙጣዎች ዘር
@meklitgera8751
@meklitgera8751 6 ай бұрын
Egezabher yegesetehe
@AfariMadSleuth.ExportedSalt
@AfariMadSleuth.ExportedSalt 6 ай бұрын
እብድ አህያ ውሻ
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН