የኮሜዲያን እሸቱ እናት ለሁላችንም ስጦታ ይዛ መታለች፡ ጀግና መፍጠር ፡ Comedian Eshetu : Donkey tube

  Рет қаралды 385,822

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
#comedianeshetu
#serawit
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 700
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ የተመቻችሁ የ እሽዬ እናት በ ላይክ አጅቡኝ 👍👍👍
@amenatali2777
@amenatali2777 Жыл бұрын
3333333333333333333333333333333333333333333333333፫3፫፫
@elsabettadesse976
@elsabettadesse976 Жыл бұрын
ደስ የምትል እናተ
@user-cq1fn1ci2m
@user-cq1fn1ci2m Жыл бұрын
@@elsabettadesse976 o
@gmnamgmnam3432
@gmnamgmnam3432 Жыл бұрын
አቦእድሚና ጢና እማ
@agmariyam7577
@agmariyam7577 3 жыл бұрын
እናትህ ቆንጅዬ ናቸው . ረጅም እድሜ ለእናቶች።
@tagiashito9348
@tagiashito9348 Жыл бұрын
ታባራኪ።ኢናት።ደሲ።ቲላለ
@wesenebeyene196
@wesenebeyene196 Жыл бұрын
እሽቱ እዳምጥ ይጠቅምሀል
@aynublen514
@aynublen514 Жыл бұрын
የኢትዮጲያ እናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እሼ ያኑርልህ
@bettykidane6788
@bettykidane6788 Жыл бұрын
ይገርማል ዛሬ ነው ያየሁት መልካም እናት መልካም ልጅ ይወልዳል እረዥም እድሜ ይስጦት እናታችን
@jamilaabata9451
@jamilaabata9451 Жыл бұрын
እኔም
@rehmaemam571
@rehmaemam571 3 жыл бұрын
እማ ስትል ሆደ ሞላ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን ያረብ
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@azebabebe6985
@azebabebe6985 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birhaneobsa378
@birhaneobsa378 3 жыл бұрын
Mom l love you
@almalm1555
@almalm1555 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Lanchim Enat Rejim edme yestachew ! rehma !
@birtukanbahiru654
@birtukanbahiru654 3 жыл бұрын
የእሼ እናት በጣም ጀግና ነሽ እንደዚ ጀግና ኢትዬጵያዊ ልጅስለሰጠሽን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 3 жыл бұрын
Ayi degu zemen ahun sew awure hono sewun yibelal Ethiopia💚💛❤ emamaye eski yedurosh fkr yimeles
@tiruyeebabumolla9501
@tiruyeebabumolla9501 3 жыл бұрын
የእሸቴ እናት እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያዉርስልን ፈጣሪ
@asmareshendalw2777
@asmareshendalw2777 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
እናቴን እና እናቴን አሰታወሱኝ ነብሳችውን ይማር🙏💕 ይማር እና ቤታችን የእንግዳቤት ነበር ከገጠር ገበሬዋች ሲመጡ አንጥፍ እግር አጥባ ነበር የምታስተኛችው ዘረኝነት አልነበረም! ይህነበር የሚያምርብን ! የነቢጠው ማብላት የታመመ መጠየቅ ማልበስ ቆጥራ መስጠት። ነበር እናት አድሜና ጤና ይስጠዋት🙏
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 жыл бұрын
እናትዬ እረጅም እድሜ ይስጥዎት እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ
@mihrettolla1579
@mihrettolla1579 3 жыл бұрын
ምርጥ ነህ እኮ ማን እናቱን አቀረበ ? ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ጅምርህ ይናገራል እድሜና ጤና ከማሚ ጋር ይስጥህ እንወድሀለን
@workefaris9447
@workefaris9447 3 жыл бұрын
እናትዬ እሸትዬን የምሰለ ምርጥ በኢትዮጵያነቱ የማይደራደር ልጅ ስለወለድሽልን በጣም እናመስግናለው 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@ummuamar9524
@ummuamar9524 3 жыл бұрын
A
@user-cj6pv4vr6t
@user-cj6pv4vr6t 3 жыл бұрын
የኔ እናት ስወደውት ደግሞ አስተዋይ ልጅ ነው ያለወት እረጅም እድሜና ጤና እማማየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@romanaseha2807
@romanaseha2807 3 жыл бұрын
The best mom 😍😍😍
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@sanianoria1715
@sanianoria1715 3 жыл бұрын
በቅንነት ሳብስክራይብ አረጊኝ በቅንነት
@birhanegeda7091
@birhanegeda7091 3 жыл бұрын
Enat regime edemean tena yistachew yemigremew yenat mulu sime new.
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
ያገረ ልጅ እነደማመረ
@nuramohammed246
@nuramohammed246 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምሩ ዘናጭ እናት አለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልህ እናትህን የምትወድ የምታከብር ሚስት ፈጣሪ ይስጥህ ወልደህ እናትህ ለመሣም ያብቃልህ
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
ማረ ደምሬኝ
@zmzmzmzm9968
@zmzmzmzm9968 2 жыл бұрын
እናት አለምየ ሽአመት ኑረልን እሸቱን የመሰለ ወንድም ስለወለድሽልን እናመሰግን አለን እናቴ ሽአመት ኑሩልን
@zmzmzmzm9968
@zmzmzmzm9968 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@orangeorange3251
@orangeorange3251 Жыл бұрын
🥰🥰💞💞💓💓💕❣️💗💗💚💞❤️💯
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ረጅም እድሜ እና ጤና ለ እናቶች 🙏
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 жыл бұрын
እሼን ስለጠሺን ከልብ እናመሰግናለን እስኪ እንደኔ ማነው የሚመሰግነው የሼን እናት በላይ ግለፅ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ወይይይይይይይይይይይይይይይይ እሼ ወርቅ የሆኑ እናት አሉህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናዎትን ያርዝምልል አሜን አሜን አሜን የእናት ምርቃት ልዩ ነው ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን በእውነት
@frehiwothaile4900
@frehiwothaile4900 Жыл бұрын
ደስ የምትል እናት አሼ አየህ የእንግዶቹ ምርቃት ጥሩ ትውልድ ሲያፈራ እውነትም የተባረከ ዘር አንተ ሰጡን የእውነት ሰው ሰው ነህ እንወድሀለን
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
ልእናትህ እረጅም እድሜ ተመኘንልህ እናቱን የሚወድ ሀገርንም ሁሉንም ይወዳል ተባረክ እሸቱ እናከብርሀለን እናትህን ስለምታከብር ‼️‼️‼️አራድነት ማለት እናትን መውደድ ነው
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
በጣም አመሮበችዉ ጉበዘ ጥሩ እናትህ
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
ቅመም። ደምሬኝ
@kedriyajemal8925
@kedriyajemal8925 3 жыл бұрын
በሂወት ውስጥ ቆንጆ ነገር አይደገምም ሲሉ እናቴን አስታውሳለው ክብር ለአለም እናቶች ይሁን
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 Жыл бұрын
እድለኛ እናት ነሽ ታድለሽ እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጥሽ እሸቱ መልካም ሰው አይገልፅህም
@Aaa-nj6sr
@Aaa-nj6sr Жыл бұрын
ታድለክ በጣም መልካም እናት አለህ እምዬ ልለዘላለም ኑሩልኝ እሼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንህ በእውነት ትልቅ ትምርት ነው ያስተማሩን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@rita4819
@rita4819 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን እሸ አንበሳየ
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
ማረ ደምሬኝ
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
ናፍቀውኝ ነበር ወላሂ አላህ እናቶቻችን ያቆይልን በሰላም ያገናኘኝ እናቱ ጋር መጫወት የናፈቀው ይለይከኝ
@sanianoria1715
@sanianoria1715 3 жыл бұрын
በቅንአት ሳብስክራይብ እንደራረግ
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
ውደ ደምሬኝ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏💕💋
@user-ok4qs6jj2q
@user-ok4qs6jj2q Жыл бұрын
እሼ እድለኞ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ አንተንም አሁንም ትልቅ ደረጃ ደረስ የድሀ አባት
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Жыл бұрын
ዋይእናትኑሩልን፣ማንእደእናት፣ ናፍቄሽኛልእናቴ፣ትዝአለሽኛሃገሬ ውድወደማችን፣እግዚአብሔር፣ያኑርልህ ማንእደእናት 👏👏👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🌻🌻🥀
@selamhabshawit6813
@selamhabshawit6813 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድ እናታችን እሼን የመሰለ ምርጥ ወንድም በኢትዮጵያዊነት ስላሳደግሽልን እናመሠግናለን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር እምባዬ መጣ እማዬ ስትል እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ውድድድድ😘😘😘😘😘💕💞💕💞
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
ውደ ደምሬኝ
@amyamy5313
@amyamy5313 Жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና የስጥልን እሼ ጀግና እናት አሉህ ማሰርም ጀግና ልጅ ወልደወል
@marmar6681
@marmar6681 Жыл бұрын
አሁን ገና ማየቴ ነው እንዴት ደስ ትላላቹ። እድሜ ጤና ይስትልህ ለናትህ እሽዬ
@saraha9264
@saraha9264 3 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር እሸቱ በጣም እድለኛነህ የናቴ ወሪ ናፍቆኛል
@rita4819
@rita4819 3 жыл бұрын
እድለኛ ነዎት ማዘር እሸን የመሰለ ስማርት ልጅ አለዎት
@lolman8495
@lolman8495 3 жыл бұрын
ምኖ አሼ ማተዋቀ አበዘችሁ ቀንሱ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
@@lolman8495 ክክክክክክ እኔም ነበርኩ ይሄንኑ ፈርቼ ተቀነስኩጂ😀
@boyplaz5499
@boyplaz5499 3 жыл бұрын
He was my classmate. I miss him
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
በጣም
@tigtig07
@tigtig07 Жыл бұрын
እሸቱ መለሰ በጣም የሚገርመው አድናቂህ ነበረኩኝ ነገር ግን አጭበርባሪ መህንክን አሁን ገባኝ ራስህን ከፍ ከፍ ለማድረግ የራስህን ዝና ለማምጣት ስትል እቺን የመሰለች እናት እስከ አሁን አለማቅረብህ /እናት አንቱ ሲባል ስለማልወድ በድጋሜ እድሜ እና ጤና ይስጣት
@senayetshiberu2081
@senayetshiberu2081 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላማችን ያብዛው የሰላሙ ባለቤት እግዚአብሔር እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት
@zhraaas8742
@zhraaas8742 Жыл бұрын
እናታችን ሺሺሺሺአመት ኑሩልን እሸቱን የመሰለ ልጂ ወልደዉ ስለሰጡን እናመሰግናለን እሸቱየ እስከ እናትህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
አይ ማዘርዬ አዝናኑኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እሼ ቀበሌ 10 የቱ ጋ ናችሁ እህትክንም አቅርብልን ማዘር አትጥፋ ጀግና እናት ኖት እህትክንም ጀግና እህት ብለክ አቅርባት ዋጋ ለእናንተ ከፍላለች የምትስማሙ ላይክ
@elilta70
@elilta70 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የምትል እናት አለች ሞደሬይት እናት እድሜን ይስጥሽ🙏🙏❤️❤️💐💐
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
እናትህ በጣም ቆንጆ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው እናትህን አይቼ አንተን ሳይህ አባትህን ነው መሰለኝ የምመስለው ቁመትህ ምንህም ከናትህ ጋር አትገናኝም
@zinetyimrr1998
@zinetyimrr1998 3 жыл бұрын
😊😊 የመዳም ቅመሞች ይህ ተስፈኛ ወጣት ከናቱጋ ብቅ ልሎአል አላልህ እድሜዎትን ጨምሮ ይስጠዎት
@alifawwaz7005
@alifawwaz7005 3 жыл бұрын
ሰዉ ግን ታድሎ ከቤተ ሰቡ ጋር ተቀራርቦ ደሰተኛ ሆኖ ሲያወራ የቤተ ሰብን ጠአሙን ባዉቀዉ ደስ ይለኛል ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች
@tsdigobeze3461
@tsdigobeze3461 3 жыл бұрын
Enam lezih altadelkum
@aynalembehaylu7699
@aynalembehaylu7699 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው በእንደዚህ አይነት ቤተሰብ የምቀናው
@alifawwaz7005
@alifawwaz7005 3 жыл бұрын
@@tsdigobeze3461 አይዞሽ እህቴ ካንቹ የባሱትን እይ እኔ ሲከፋኝ ከኔ የባሱትን በማየት እህቴካንቹየባሱትንእይእኔሲከፋኝከኔየባሱንበማየትእፅናናለሁ
@teppiworkwoldetsadik3143
@teppiworkwoldetsadik3143 3 жыл бұрын
Ayzachihu hulum neger yemihonew lebego new beteseb norot degmo minew bchayen betefeterku balawekachihu yemili snit ale meselachihu
@Na-un3kb
@Na-un3kb 3 жыл бұрын
@@tsdigobeze3461 አይዛን
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እስኪ ደግሜ ልየው አሁን ረመዳን እምታዩ ላይክ. አንተን የመሰለ ወርቅ ልጅ ለኢትዮጵያ የሰጡ እማየየየየ ረጅም እድሜ
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
እናት ልይ ታልያልች ሸመት ኑሪልት እማ ረጀም እዴሜና ጤና እማኝልሁ ጀግና ወንድምችን አላህ ይጨምርልሁ እንድዚሁ ነው ኢትዮጵያዊ ታልቅ ተሰፍ ነህ
@mimishowmimi1730
@mimishowmimi1730 3 жыл бұрын
ከዚች የመስለች ጀግና እናት ተወልደህ ጀግና ባትሆን ይቆጨኝ ነበር እማ ነፍ አመት ኑሪ 😍😍😍😍😍😍😍😍 ፈጣሪ እንደ ዶሮ ፍቅራችን ይመልስልን
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
በማራም ደምሬኝ
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 жыл бұрын
አሹ እናትህን አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥልህ አንተንም አሏህ ይጠብቅህ አሣቀችኝ 😘😘😘
@user-je7gh9sv5k
@user-je7gh9sv5k 3 жыл бұрын
ሁሉም ያንተ ፕሮግራም እከታተላሉሁ በጣም ነው ደስ የሚል እሸቱየ ታድለህ በዚ ስኣት እድለኛ ነህ እኛ በስልክ እንኳን 3 ሳምንት ልንሞላ ነው በሓሳብ እና በናፍቆት ልንሞት ።
@salasala5700
@salasala5700 2 жыл бұрын
እናትህ ደግና ናቸው እሸቱ እረጂም እድሜ ተመኝሁላቸው
@user-yo9bv2gs4p
@user-yo9bv2gs4p 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በስደት ያለነውን ሁሉ ከቤተሰቦቻችን በሰላም ቀላቅለነ ሃገራችንንም ሰላሟን ላክላት
@betigetachew4591
@betigetachew4591 3 жыл бұрын
አሜን
@makeya4913
@makeya4913 3 жыл бұрын
አሚን
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 3 жыл бұрын
Amen🙏
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 жыл бұрын
አሜንንን ማርዬ ❤
@ndaranbeinndarasi5373
@ndaranbeinndarasi5373 3 жыл бұрын
Ameen
@rita4819
@rita4819 3 жыл бұрын
Lover አላሉም kkkkkkkkkkk ወይኔ ፋራ ከሚስምህ አራዳ ይንከስህ ይባላል እውነት እኮ ነው በጣም ነው የተመቹኝ እስኪ የእሸ ማዘር የተመቾቹህ like አድርጉ
@sitinahussen954
@sitinahussen954 3 жыл бұрын
Kkkkkk btam
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 3 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
ያገረ ልጅ ደምሬኝ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 жыл бұрын
የናዝሬት ሰው እኮ ይመቻል
@user-zz7xr6ih1j
@user-zz7xr6ih1j Жыл бұрын
እናታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዌ ይህን የመሰለ ልጅ ለህዝም ኖሪይ ስለሰጡን እናመሰግናለን
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 жыл бұрын
68 ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ አሁን እኒህ እናት ምን ክፉ ነገር ተናገሩ ታላቅ የማይከበርበት ሀገር ያሳፍራል እኔ ግን የምለው መካሪ እናት አባት አያሳጣን ነው የምለው እረጅም እድሜ ይስጠወት የእኔ እናት እሼን የመሰለ ጀግና ልጅ ወልደሽንላን ተባረኪ
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
Like Ena Des like ጠፍቶባቸው ነው😂😂
@milkygizaw1175
@milkygizaw1175 Жыл бұрын
those 68 people they davil eavil
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 Жыл бұрын
ዳቢሎሥናቸው ሚቄኛወች
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын
ቀናተኞቺናቸው
@user-pw3oo4xz9y
@user-pw3oo4xz9y Жыл бұрын
ethiopiawian aymeslugn wogone😀
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ እናት እና ልጅ። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልህ።
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
እረጅም ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን እሺዬ ሺ ዓመት ይኑሩልህ የኔ መልካም የሳቸው ዓይነት እናት ስላሳዱጉህ ነው እንዲህ ብሩክ የሆንከው በእጥፍ ተባረክልኝ 💞
@hayathayat7349
@hayathayat7349 Жыл бұрын
ጠንካራ እናት አለህ አንተም ጠንካራነህ ክብር ለናቶች አሹየ አንተ መልካም ሠውነህ
@mos9964
@mos9964 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልህ አንተን የመሰለ ጀግና ወልዳለች
@arayaferede1298
@arayaferede1298 3 жыл бұрын
እሼ ጀግና እናት ነው ያለክ ቁልቢ ገብሬል እድሜና ጤና ይስጣቸው
@fikeradiseadise3863
@fikeradiseadise3863 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት አያቴን አስታውስችኘ እስኪ በስላም ያገናኚሽ በሉኝ በጣም እርቂያት ነው የመኖርው እሼ እናተህን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥለህ ለሁሉም እናቶች ሁሌም ደስታችውን እንጂ ክፏችውን አያስማን🙏🙏
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s Жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-ni8jj2qj4k
@user-ni8jj2qj4k Жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
@cvv6071
@cvv6071 2 жыл бұрын
ለእናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የቀድም ታሪክ ሲተርኩልኝ አብሬ እንደነበርኩ ተመስጨ ስማሆት በድጊሜ እናመስግናለን እይጠገቡም እሽቱ ታድለህ
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልህ እኔም ፈንታየ ነው ስሜ እሸትየ እኔም እዳተ መልካም ቅንአሳቢ ልጅ እግዚአብሔር እድሰጠኝ የዘወትር ፃለቴነው
@mytab1102
@mytab1102 Жыл бұрын
ማዘርዬ ጨዋተዎ እንኳን እንዴት ይጣፍጣል እግዚአብሔር ይመስገን እርሶም ጀግና ልጅ ወልደው ለርሶ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዩጵያዊያን ነው የሰጡት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት እሼ መታደል ነው ሺ አመት ይኑሩልክ በል የመፃፋን ነገር ወደ አረብ አገርም አድርሱን የማዳም ቅመም ነኝ ይህው ጨዋታቸው ደስ ብሎኝ ሰምቼ ጨርሻለው በል ሌላ ቀንም ጋብዝልን ጨዋታቸው አይጠገብም
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
አሹ አንተ ምርጥ እናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ አንተን የመሰለ ልጅ ለኢትዮ ህዝብ ለሰጡን
@muhammadsuhal2165
@muhammadsuhal2165 3 жыл бұрын
እናቶች ኑሩልን ክብር ለወላጆቻችን
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 жыл бұрын
ውይ ተባረክ አንተ ልጅ በጣም ታምራላችሁ እናትና ልጅ እረጅም እድሜ ተመኘሁ ደሞ ደምሬሀለው
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሬኝ
@liltemulat1987
@liltemulat1987 2 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ሰው ለእናትህና ለአንተ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@alemshtayabera5367
@alemshtayabera5367 2 жыл бұрын
እናትህ በጣም ትሁት እና ተጫዋች ናቸ እ/ር እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
ታድለ ቆንጆና ተጫዋጭ እናት አለች ሺ አመት ያኑርል እናት እያሳያቹ ቁስሌን አትቀስቅሱኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እማ ምናለብትኖርልኝ
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@sarasara5450
@sarasara5450 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
የኔማረ ደምሬኛ
@user-tp8fq3mm6e
@user-tp8fq3mm6e 3 жыл бұрын
ምርጥ እናት አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለእሸ እናት
@sadasada7735
@sadasada7735 Жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ እናት አሉህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@nigatutakele866
@nigatutakele866 2 жыл бұрын
የጀግና እነት ጀግና እሼ ማኛ ሠው ለእናታችን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥልን 😘😘😘
@mikimiki7194
@mikimiki7194 Жыл бұрын
ይገርማል ዛሬ ነው ያየሁት የገንፎው በጣም ያስቃል ...እሼ እናትህ ጨዋታቸው አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@user-ke2il5nf4o
@user-ke2il5nf4o 3 жыл бұрын
እንዲሕ እማ!!!እያለ እሚጠራ ትውልድ ነበር የናፈቀኝ እማምዬ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 3 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እሼ አንተ የወለደች ድንቅ እናት ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 3 жыл бұрын
እማማዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ እሼን የመሰለ ጀግና መዉለድሽ በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው ለኛ:: መፀሃፍሽን መጨመርሽ ደግሞ ድንቅ ነው:: ሌላው በሰላም ቀናሁ በጣም:: እግዚአብሔር ይባርክሽ::
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
ውደ እነደማመረ
@user-fi4kw2fb3c
@user-fi4kw2fb3c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ ደሞ ስጠራቸው ደስ ሲል እውነት ነው እናቶች ጅግናዎች ናቸው
@hanaminilik521
@hanaminilik521 3 жыл бұрын
እማ ሰትል ደሰ ሰትል ተባረክ ጂኔሰ እናት ሰላለህ ኩራ 👍👍👍
@asterteshome2662
@asterteshome2662 Жыл бұрын
የሚገርም ነእው እንዴት እስካሁን አመለጠኝ አንድ አመት ሙሉ ደስ የሙል ታሪክ ነው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
እማ ስትል እንደው አንጀቴ ስፍስፍ እናት እኮ በቃ እንደው እድሜ ከጤና ጋር ለእናትህ እመኝልሃለሁ እኔም እናቴን እማ ንበር የምለው አሁን በህይወት የለችም እር እናት አትሙት
@asmareshendalw2777
@asmareshendalw2777 3 жыл бұрын
አይዞሽ 😭
@user-jg3fd3vh8v
@user-jg3fd3vh8v 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ማንም አይቀርም
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
የኔማረ ደምሬኝ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 3 жыл бұрын
Enem sefsef new yalkut
@ltube3292
@ltube3292 3 жыл бұрын
እሼ ከትልቅ ሰው ጋ ማደግህ ያስታውቃል ያንተም ቀልድህ እያዝናና ቁምነገር ያስተምራል
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልህ እሼ አንተንም ይጠብቅህ የእኛ ጀግና
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
ማማ ,እናታችን እድሜ.አና.ቴና,ፈታሪ.ይስቶት💓💕💕💓💕💕😘😘😘😘😘😘💚💛❤💚💛❤💚💛❤😘😘😘😘
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች የጀግናችን እናት እንኩአን በደህና መጡ! እሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶች የኔ ጀግና !
@binthussen4714
@binthussen4714 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን አሏህ ይስጥልን
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Жыл бұрын
እማ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ውድ እናትህን
@meramhassen2672
@meramhassen2672 3 жыл бұрын
አሼ እርጂም እድሜና ጤናለእናቶቻችን ይስጥልን ምርጥ እናት
@rahelborenatube1216
@rahelborenatube1216 3 жыл бұрын
ማሚዬ ምርጥ ልጅ አልሽ አቦ ይጨምርላቹ ረጀም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
ማሬዋ ደምሬኝ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
1000አመት ኑሪ የኔ እናት አደለም ላች ለስዉ የተርፈልጃ አለሽ አላህ ይጠብቅልሽ እናቴ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 3 жыл бұрын
እሼ የኢትዮጵያ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጇ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል እንዲሉ እናታችን እንዎድዎታለን እሼን የመሰለ ጥሩ ጀግና ልጅ ስለዎለዱልን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን።
@zolfa1313
@zolfa1313 Жыл бұрын
እማ ስትል ደስስስስስ ነው የሚለኝ እድሜና ጤና ይስጥልህ አተንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ፍቅር በረከት አይለያቹ ሰላማቹ ይብዛ
@lema9174
@lema9174 3 жыл бұрын
ዋው፣እማሚ፣እድሜ፣ጤና፣ይስጥልን፣እሸቱን፣የመሰለ፣ጀግና፣ስለሰጡን፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ ፈጣሪ፣አገራችን፣ይጠብቅልን
@user-pq8sf2kk2u
@user-pq8sf2kk2u 3 жыл бұрын
ማሚዬ እሸቱን የመሰለ ደግና ቅን ልጅ ስለወለዱልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥወት❤❤❤
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስሉ እድሜና ጤና ይስጦት ማማየ
@waleetube8484
@waleetube8484 3 жыл бұрын
Ara uuuuuuuuuuuuuuffffffffff das sitilu abiso IMMaaaaaaa....... sitilat libe.......😥 enem kasidat gabiche Immaaa balkwat . Long life mom🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌❤
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ የኔ ምርጥ እናት እሼን የመሰለ ጀግና ምርጥ ሰው እንኳን ወለድሺልን እድሚ ከጤናጋ ይስጦት ማማዬ እግዚአብሔር
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
የኔማረ ደምሬኝ
@emebetyiblet6157
@emebetyiblet6157 3 жыл бұрын
መልካም ልጅ ወልደዋል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥወት:: ክብር ለ እናቷች.
@user-ej4jg6cj6x
@user-ej4jg6cj6x Жыл бұрын
እሸቱ ቅንሰዉ እናትህን አሏህ ረጂም እረሚይስጥልህ🌹🌹🌹😘😘😘
@seblebrhanu1593
@seblebrhanu1593 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ረጅም እድሜ እና ጤና ለ እናቶች
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ማሚዬ. የእሼ እናት እግዚአብሔር ራጂምእድሜና ጤና ይስጦት እሼ ቅንየሆንክ ልጅ ታድለህ ማዙካ ሊክእንዳ አንተ ፈታያሉናቸው 🥰🥰🥰
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 3 жыл бұрын
Ema sitil eshe tadileh enatiye erejim edime temegnohulih enema enate nafikagnalech ayi sidet
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ወይኔ ዘግይቻለሁ እስካሁን ሳላየው😍😍😍 እናትና ልጅ በጣም ደስ ስትሉ አሼ መልካም ሰው እድሜ ይስጣችሁ 🤲🤲🙏❤😍😍
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
ዋው ጀግና እናአት ጀግና ታፈራለች አያቹሁ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው የሚባለው ደግነትም እንደዚህ ይወራረሳል ድሮ እንግዳ ሲአሳርፎ ሰቀበሉ ነበር ሀለተኛ ነገር የፈሪሃ እግዛብሔርም ናቸው ደግነት ይወራረሳል አሁን ላይ የእሸቱ መለሰ ስራ ምንድነው የተቸገሩት ማየት ሂዶ መጠየቅ አይዛቹሁ ብሎ አፅናንቶ ብሎ ለተቸገሩት እዲረዱ እያረገ ይገኛል ተባረኩ ሀላቹሁም ከስራ ባለደረቦችህ ጋር በጣም እናመሰግናቹሁ አለን
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ አሼ
@mishu372
@mishu372 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥሽ የእሸቱዬ እናት ውለጅ መንታ መንታ፣ የደካሞች ችግር ሁሌም እንዲፈታ።
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 49 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 111 МЛН
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 31 መሰሉ ፤ መስፍን፤ የሺ
53:01
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Топ неожиданных концовок 💔😱
0:39
Надежда Бондарева
Рет қаралды 4,7 МЛН
Cute🤪😜😁
0:13
Hazar Yılmaz
Рет қаралды 5 МЛН
Spiderman Kid and Mean Boys 😂❤️🍓👻#shorts
1:00
BETER BÖCÜK SHORTS
Рет қаралды 10 МЛН