ትሪፓን በጠጅ በኩሽና ሰዓት /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 233,330

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 279
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 жыл бұрын
ሀገራችንን ከስበር ዜና አውጥቶ እንደዚህ ዘና ፈታ ያርግልን !!
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Amen
@donatasenbit4879
@donatasenbit4879 3 жыл бұрын
@@user-iw8xp8jc1j 12211
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
amen 😍🍔
@tube-sy7lf
@tube-sy7lf 3 жыл бұрын
አሚንንንንን
@SW33T3ST3
@SW33T3ST3 3 жыл бұрын
Yoni makes everything fun to watch. Love his energy!!
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
Yoniye you are the spice of this program May Allah bless you and family.Much Love and Respect.
@fikiretube6797
@fikiretube6797 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ምግብ ነው ዮኒ አንድ አይቀመጥ ሁለት አይጨለጥ ሶስት ለጤናችን ሲዩት በጣም ቆንጆ ጠጅ ይመስላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጅ የተለያዩ ብሔሮች የተለያየ ምግብ ባህል አላቸው
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 жыл бұрын
እቦ ኢትዬጵያ ስላምሽ ይብዛልሽ!!
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
በባእድ ፊደላት ያልተበረዘ ምርጥ የንግድ ቤት ስም በመሃል ቦሌ ተሰቅሎ ሲታይ በጣም ያኮራል ።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ እደዚ አይነት ትሪፓ አሰራር ሳይ ግን ያስጎመጃል ዮኒዬ እኮ ትለያለክ
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
ተግቶ ጠንክሮ ለደንበኞቹ ተጨንቆ ሚሰራ ሰው ቶሎ ለውጥ ያመጣል ስግብግቦች ደሞ ለሰው ጤንነት የማይጨነቁ እንጀራውም በርበሬውም ባእድ ነገር እየጨመሩ የሰውን ጤና ሚያዛቡ በአቋራጭ ለመክበር ሚያጭበረብሩት ደግሞ ሳያልፍላቸው ይሞታሉ ወንድማችን በርታ ዮኒና ፀዲ ምርጦች በርቱ
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ኦኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ
@tube6375
@tube6375 3 жыл бұрын
ወይኔ ትሪፖው እና ወላንዶ ከዬኒ ጋር
@DOCKO2006
@DOCKO2006 3 жыл бұрын
ዋው! I am so impressed! ለሀገሬ ያብቃኝና አፈላልጌ የምሄድበት ቤት ይሆናል መስፍን ጠጅና ቁርስ ቤት።
@unitedethiopia6490
@unitedethiopia6490 3 жыл бұрын
እኔ የስጋ ነገር አይሆንልኝም የዉጪ ኑሮ ትቺ ልመለስ አስቀናችሁኝ
@winyasefa2496
@winyasefa2496 3 жыл бұрын
ዋው ሚራዬ ባለሙያ ነሽ መሞከርሽ እራሱ በዛ ላይ በቀላሉ መስራት ይቻላል እጅሽ ይባረክ ወድጀዋለሁ ✅❤❤💞💞
@user-tb9td6xv8x
@user-tb9td6xv8x 2 жыл бұрын
እኔ እየራበኝ ነው ተው እኛ በስደት ላይ ያለነው አናሳዝናቹም ዋውውውው
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 жыл бұрын
ዋው ቴሪፓ ተቀይራ መጣቺ የተባረከ ይሁን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
Wowwww I love it more & more likeeee EBS የጃቹሁን ይስጣቹሁ አፌ ውሀ ሞላ አበላላቹሁ በጣም ተመቸኝ ለጤና ያርግላቹሁ 😇 ከንጽሕናው እንጀምር እስከምግቡ ዋውውው ብያለው ግን ትንሽ ችግር መስሎ የታየኝ የማብሰያው የምድጃው ነው ባሕላችንን ሚያስታውስ ቢሆንም ርዝመቱን ጨምሮ ለሰራተኛው (chief) ያሚያስቸግር ይሆናል ብየ እገምታለው በተለይ የኦርደር ብዛት ሲኖር ከባድ ነው እንደ ጋዝ ምድጃ ባለ 4 እግር ቢሆንለት ጥሩ ነበር ለፍጥነትም ለምቾት ስራውም ይህ የኔ አስተሳሰሰብ ነው ለምን የድሀ ሰርቶ አደር ምቾታቸውንም ባንድ በኩል ብንጠብቅ መልካም ነው ለምሳሌ እንደ ለቲርባው ማውጫ የመሳሰሉትን መቆንጠጫ ትልልቅ ስራውን ካደጋ ዋስትናና ምቾት ማሰብ ይገባናል እናንተ ጋ ከልለ ባይበዛም 2-3 እኔ መተባበር እችላለው በተረፈ እድሜና ጤና ይጨምርህ ፀጋውንም ያብዛልክ ሀብታም ዝፈጠር ድሀም ይኖራል ነውና ኢትዩጵያ ታድጋለች ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቹሁ አሜን ለሁላችንም የሀበሻ ልጆች ቸርነቱንና ሰላሙን ያብዛልን ቁዱስ እግዚአብሔር አሜንንንንን ፍቅር ምን ጊዜም ያሸሸንፋል 🇪🇷❤🇪🇹 🙏😇❤
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y 3 жыл бұрын
አቦ ጉራጌ💚❤💛
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
ዘንቤየ. አናሳ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
ጀግና የስራ ሰው መሆኑ. ባለቤቱው. ያስታውቃል. ጀና. ዝቅብሎወ የሰራ. ከፍብሎወ. ያገኛል ለኛምስላሳያችሁን ይወኒ. እና ፀጊ ተባረኩው
@mikabet148
@mikabet148 3 жыл бұрын
ለምድነው ግን ዮኒ ሚመቸኝ
@adutube470
@adutube470 3 жыл бұрын
Ename
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
አትሻፍጂ
@Orange06909
@Orange06909 3 жыл бұрын
ድሬ ስለኖረ ።
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
Because he is not fake genuinely a good person.
@honeykonjo2896
@honeykonjo2896 2 жыл бұрын
Merti sew new lezi new yone merti
@meronayelow2385
@meronayelow2385 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ምግብ የተባረከ ይሁን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ወይኔ አስጎመጃችሁኝ... ሁፍፍ...አገሬ ናፈቀኝ😥
@faadist5547
@faadist5547 3 жыл бұрын
ይህንን ማየት ምራቅ ለመጨረስ ነው።
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 3 жыл бұрын
አገልግሎታችሁ በጣም አሪፍ ነው መስፍን በርቱ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ዬኔ የጠጅ አጠጣጥህ👌👌 በተለይ መሬት ላይ ጠብ ያደረካት ነገር😂😂 እነደሱ ነበር የሚጡት ጠብ አድርገው ነው
@sisaysilashi3406
@sisaysilashi3406 3 жыл бұрын
ዋው ልዬ ነው 👌ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛ
@kng4900
@kng4900 2 жыл бұрын
Outstanding
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ethiolove7863
@ethiolove7863 2 жыл бұрын
እሄ ነው ትክክለኛው ቲሪፓ!!!!
@romanwaligan1638
@romanwaligan1638 3 жыл бұрын
ዮናሰ ከበደ አንተ ማየት እንዴት እንደምሰት አንድቀን ኢትዮጵያ ሰመጣ ባገኝህ🙏🙏
@addisababa6540
@addisababa6540 3 жыл бұрын
I know you are in love
@addisumamo7855
@addisumamo7855 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@emug1724
@emug1724 3 жыл бұрын
ኩሽናው ጽዳቱ በጣም ደስ ይላል
@tikishoppingandtravelvlog6451
@tikishoppingandtravelvlog6451 3 жыл бұрын
ዬኒ በስመአብ በጣም አስጎመጀህኝ አበላልህ ውጭ ሀገር ይሄ ምርጥ ምግብ ከየት ይገኛል
@geni2791
@geni2791 3 жыл бұрын
ሀገሬ ገብቼ ጥሬ ስጋ እስከምበላ ቸኩያለው😋😋😋የአረብ ስጋ እንኳን ዝም ነው🥴🥴 ዮኒኮ🥰🥰🥰🥰
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 3 жыл бұрын
Betam new yemikoraw be enante Yoni & Tseie betam govez oh nachu Geta Yebarkachu
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
ትሪፓ ብዙም አልወድም። ክትፎ፣ ጥብስና ዱለት ነው የምወደው።
@fikiretube6797
@fikiretube6797 3 жыл бұрын
በደንብ ከተሰራ በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው ግን ባለሙያ ይፈልጋል
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
በረቱ ብልአፈያ
@markonhede745
@markonhede745 3 жыл бұрын
Wowww enmetalen !
@farumaseide7606
@farumaseide7606 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አሰራሩ ያምራል
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 3 жыл бұрын
ስጋውን በpaper towl በደንብ ምጥጥ አድርገው በማሽን ቢፈጭ ምንም አይለይም ጣእሙ ከእጅ ከተከተፈው ጋር
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
how much the price of tripa, be wez and the last one.
@samiraali4005
@samiraali4005 3 жыл бұрын
Masha allha 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ወው ደስ ሲል ኢናንተ ቢሉምን አለባችሁ 😳😳😳
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 3 жыл бұрын
ጎበዞች።
@addisbishaw6277
@addisbishaw6277 3 жыл бұрын
Looks yummy but the kitchen needs to be cleaned as the front side. Please work on standardizing the kitchen as well. Good job!
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
ክው። እንደዚህ አይነት ትሪፓ አይቼ አላውቅም።
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ለEBS ትልቅ የጀርባ አጥንት እንዲሁም መወደድ ምክንያት አንድ ዮኒ ነው ፀዲ ቀጣይ ናት በርቱ EBS ክፉያው ላይ እንዴት ይሆን አስፋው እዚህ እኛ ያለንበት አገር ስለነበርክ ታውቃለህ የሆነ ሁኖ good job ለማለት ነው❤️❤️❤️❤️ አይ ዮኒ አክትህ ህሁሉ የሽማግሌ በደንብ ያደክ ሰ መሆንህን ያሳያል አንድ አይቀመጥ ሂለት አይጨለጥ ደስ ይላል በርታ
@dawitejoberg1224
@dawitejoberg1224 3 жыл бұрын
ፀዲ አጎራረስሽ መሬት አንቀጥቅጥ ነው 😂😂😂
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ይሄንን የሚያክል አጥንት ይዘህ ስትታገልኮ ዋሽንት ምትነፋ ነው ምትመስለው😂😂😂
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
Hmmmmm delicious ohh ya Man I like the food enjoy 🤜🇲🇱
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 жыл бұрын
መስፍኔ በርታ ጀግና 💓💪
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow yummy yummy
@meronayele7903
@meronayele7903 3 жыл бұрын
Mesfinaaa I am so proud of you 👍
@meronayele7903
@meronayele7903 3 жыл бұрын
I can wait to see you guys
@dddlove1242
@dddlove1242 2 жыл бұрын
የትሪፓ ባለሟያው የኔ ወድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamidecor4478
@mamidecor4478 3 жыл бұрын
Abo yabede new setasekenu ereeee amaregne enamesegnalen balebetu betam gobez new
@eyoba7465
@eyoba7465 2 жыл бұрын
Yoni the best host ever ❤ ♥ 🙌 💕
@user-ho1sn9qi5w
@user-ho1sn9qi5w 3 жыл бұрын
ዩኒ ምርጥ ልጅ
@indujed3236
@indujed3236 3 жыл бұрын
Wow das yel
@hbtamu5332
@hbtamu5332 3 жыл бұрын
ዬኒ አጥንትን አበላልህ እሮጠን እንድን መጣ ይጋብዛል
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 3 жыл бұрын
ዮናስና እፀገነት በጣም ነው ደስ የምትሉት
@riseandshine1221
@riseandshine1221 2 жыл бұрын
የ ሬስቶርራንት ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር ኣስቀድሜ ለማዘዝ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
አረ ምራቄን አስዋጣችሁኝ አገሬ ስመጣ ትሪፓ እናክትፎ እበላለሁ::
@edengebrgzbhr
@edengebrgzbhr 3 жыл бұрын
Wowwwwwee
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
WOW
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Жыл бұрын
❤❤
@frezerify
@frezerify 3 жыл бұрын
Yammmm! I will tell to my sister the address. 😁😁😁👏👏👏
@crafts8970
@crafts8970 3 жыл бұрын
Wow how much price?
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 2 жыл бұрын
I really really want it know know ebs send me please ******
@sarasisay1787
@sarasisay1787 Жыл бұрын
ምን ለናተነው ለኛ ያስከፈሉናል እጂ
@user-tb9td6xv8x
@user-tb9td6xv8x 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነው ምትመቸኝ ግን ሂሳቡስ
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 3 жыл бұрын
Yeteseraw Tripa (eni mwqew tripa lela newe) menem qimem chew qibe ayigebatem? Endyaw lweqtu yahl. Lelaw chguwaraw godnu zelzelu ybre newe? Hultgnaw mgib semun resahut mene yahel dqiqa newe esat layi emitashew,? Esatu mkakelgna newe?
@sablazalaka1824
@sablazalaka1824 2 жыл бұрын
Wow
@g.o.a.t3135
@g.o.a.t3135 3 жыл бұрын
mesfin berta ketay franchise hono bemelaw alem enayalen. bombolino wow. ke Hawassa
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 3 жыл бұрын
ዬኒ ዬኒ ፀጊ ፀጊ ስወዳችሁ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ ዱለት እና ክትፎ ብየ ሁለት ክትፎ አምጡልኝ ይሄ ምንድነው ስላቸው ዱለት አሉኝ ፣i am confused
@jufjcccjxjx3347
@jufjcccjxjx3347 3 жыл бұрын
ሰላም 👍👍👍👍😭
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 жыл бұрын
ላይክ አድርጉ ምን ይከፈልበታል አይታችሁ ከምትቀጡ ላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 3 жыл бұрын
ማሻላህ መሀቸነዉ ምበላ እደዚህ
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 Жыл бұрын
ዮኒ ጽጌ I love you both 💗
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 Жыл бұрын
Why are stoves are too high? I think it’s dangerous!
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ነገ ሄጄ እመገባለሁ
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 9 ай бұрын
❤❤❤🎉
@eldisoli6732
@eldisoli6732 3 жыл бұрын
Yonye hulum sew endante yewahe behone
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 жыл бұрын
ያሰጎመጃል ተባረኩ🇪🇷👏
@buurbuur542
@buurbuur542 3 жыл бұрын
Xaajuun 👍🏻😋
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 2 жыл бұрын
ባሉካው ደስ ይላል ሙዱ ይመቸው
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
Woow aseknachugne
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@rahe698
@rahe698 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ናችሁ?ይህ አጥንት የከብት ነው ሲግጠው በደንብ ተመልከቱት
@mahletmendesil1020
@mahletmendesil1020 3 жыл бұрын
Tsigent is absolutely right Tripa is a foreign word it’s Italian word.
@tegesttegegn2450
@tegesttegegn2450 3 жыл бұрын
Very nice address and phone numbers please I want to test when I come to my country
@jojolove791
@jojolove791 3 жыл бұрын
ምራቄን አሰዋጣችሁኝ👌
@hiwottakele9808
@hiwottakele9808 3 жыл бұрын
አረ ዮኒ እኔ ምራቄን እየዋጥኩ ነው ነብሰ ጡር ነኝ ደግሞ ኦአኦ
@user-hp6gl5ne2g
@user-hp6gl5ne2g 2 жыл бұрын
አንፉና በጉራጊኛ አፍንጫ ማለት ነው
@seifuweldekiros7645
@seifuweldekiros7645 3 жыл бұрын
😋😋😋😋😋😋👍👍👍
@merik2813
@merik2813 3 жыл бұрын
Weregna yehe y hulum Ethiopian hiwot ayewklm. B kel belto mayader sew ale
@xaomiredmi3998
@xaomiredmi3998 2 жыл бұрын
BETAM DEBARI MEEGIB NEW.
@mekdesgebre2965
@mekdesgebre2965 3 жыл бұрын
የሆቴሉ ባለቤት በጣም ትሁት ሰው ነው ይመችህ
@user-hg6er4nd7b
@user-hg6er4nd7b 3 жыл бұрын
Yoni wow Btame dese ylale
@addisumamo7855
@addisumamo7855 3 жыл бұрын
ኧረ አበላል❤
@danielabraham7020
@danielabraham7020 3 жыл бұрын
ሆዳችን ጮኀ እኮ አረ ኡኡኡኡ የምር ያስጎመጃል
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,6 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
ከበሉ አይቀር... - ፍቅሬ ኩንስፓኛ | NahooTv
11:55
ልዬና ፍጣን ትሪፓ አስራር how to make tripa Ethiopian food @zedkitchen
9:09
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 2,1 МЛН
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 22 МЛН
Why are all guys such show-offs?
0:20
F&T Team
Рет қаралды 19 МЛН