ዘግናኝ ታሪክ | ልጆቼን ለማ..ድ ቢላ ገዝቼ ነበር | ከ18 ዓመት በታች ልጆች እንዳያዩት!!

  Рет қаралды 58,126

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

3 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Пікірлер: 227
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 3 ай бұрын
gofundme.com/6bcg2
@ethioethio8898
@ethioethio8898 3 ай бұрын
በጣም የዋህ ሰው ነች ታስታውቃለች እመብርሀን ከጎንሽ ትቁምልሽ!!!!
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 ай бұрын
የኔእናት ክፍ ሰው አሳብዶአታል እሁን መጠንከር ነው ያለብሽ 😢ተክለሀይማኖት የኔ ታሪክ ቁልጭ ብሎ ታየኝ የደካማ ወንዶች መገለጫ ነው 😢😢የስህነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋታል😢😢😢
@user-tk1ue1zj6x
@user-tk1ue1zj6x 3 ай бұрын
Anchem ayzosh yene konj egzabhere talke new
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 ай бұрын
@@user-tk1ue1zj6x የኔማ ከዚህም ይብሳል እመብርሀን ከጎኔ ሆና እያለፍኩ እገኛለሁ ወንዶች ሰው መሆናቸውን እጠራጠራለሁ 😢😢😢
@edali369
@edali369 3 ай бұрын
Teyu teregagi DN tyu genzebhs litfabish blo new Setan. Wedebetekristan tetgi. Yesus metetu seytanu yafrsew. Amen
@tamirusahile1369
@tamirusahile1369 3 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ የሚሰማው ነገር በሙሉ የሚከብድ ነው በዚህ በሰለጠነ ዘመን በዲኤንኤን መገላገል አያለ ተልካሻ ነገር ውሰጥ መግባት አያስፈልግም ለማንኛውም ለሁለቱም ልቦና ይስጣቸው
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 3 ай бұрын
ሁላችሁንም ያበጣበጠቻችሁ የዛቸችብሽ ሴት ናትና ንስሀ ገብታችሁ ፀበል ይፈታዋል ፣እሱም ጤና የለውም !!!!
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
እሔ ሁሉ ከእግዚአብሔር ስላራቅን ነዉ በሱባኤ መጣይቅ ነዉ መማህር ተስፈዬ አብራ ገጠመኝ አደመጡ ከመገበታች በፈት ትደራችን ጠበቁ ❤❤❤
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 3 ай бұрын
እውነት ነው
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ምናምን ምድረ መተታም
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
@@user-sz9qq3lv3d ያራሰችዉ ሰራ ለሰዉ አተሰጡ ማመህር ተሰፈዬ ደበተራች መቀዉም ነዉ ፀሎት ቤት ሰርታች ሰገዱ ማመህር ተሰፈዬ ሰሙ ሰጣራ ሰይጣን የንቀጠቀጠል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 ай бұрын
በጣም ያማል የሴት ልጂ መከራ ስቃይ መቼ ነው የሚቆመው አይዞሺ የኔ እናት እግዚአብሔር ሀቅሺን ያውጣልሺ ሰውየ ወዶ አይደለም ሚስቱ ጠቋይ ቤት የምትሄድ ከሆነ እኮ ግልፅ ነው ሰላም እዳትሆኑ መታባችሁ ነው ሶ ባልሺም አንቺም ፀበል መጠመቅ ነው መፍትሄው
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
ወይ ፈተና እኔ ባለቤቴ ሲበዛ በጣም ቀናተኛ ነው ከ 3አመት በፊት ካልወለድሽ ካልወለድሽ ብሎ በፈጣሪ ፈቃድ እኔም ልጅ አርግዤ ወዲያው በ3ወር አካባቢ የኔ ላይሆን ይችላል ሴራሚክ የሚሰራ ልጅ አለ ከሱ ነው ብሎ ተው እመነኝ ብለውም አላምንም አለ ብለምነው ብምልለት አርሴማ ገዳም ሁሉ ወስዶ ሁሉ ካንተ ውጪ ወደ ሌላ አልሄድኩም ብለውም በፍፁም አላምንም አለኝ በመጨረሻም አልቅሼ አርሴማ ሄጄ ኡኡ ብዬ እሱ ሳይሰማ አስወጣሁት ባለማመኑ ምክንያት ያልሆነ ውሳኔ ወሰንኩ ሁሌም ሰላም ከሚነሳኝ ብዬ እሱ ሳያውቅ ዛሬ ግን ሌላ ልጅ በድጋሚ ወልደን በሰላም እየኖርኩ ነው ውስጤ ግን ያዝንበታል አንድ ቀን ቀኑ የሆነ ግዜ እነግረዋለሁ ለንስሀ አባቶች ተናግሬ እኔ ንስሀ ገብቸበታለሁ ከባድ ነው እነሱን ማሳመን ፈጣሪ ይርዳሽ ፈጣሪ የሚረዳሽንና የሚያምንብሽን ያህል እነሱ አይረዱሽም
@amefke2069
@amefke2069 3 ай бұрын
ተክልዬ ምክር ትሰማለህ ዛሬ በጣም እረጋብለህ አዳምጠህ ነው የምጠይቀው በተረፈ እህቴ ጉዳትሽ ተሰምቶኛል አይዞሽ ነገ የተሻለ ቀን አለ
@etsegenetbelew8150
@etsegenetbelew8150 3 ай бұрын
እኔ የገረመኝ የኔ አይደለም እየተባለች ልጇን ተሰቃይታ ሞታ ሰው ሌላ እርግዝና ሌላ ችግር ይፈልጋል እንዴ ምናለ ሁለቱን በሰላም ብታሳድግ ልጇቹን ባታሰቃይ እልህ እኮ አይነት አለው አረ ሴቶች ልቦና ይስጠን!!!ለማንኛውም በሰላም ይገላግልሽ ፈጣሪ
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 2 ай бұрын
😢😢😢
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 3 ай бұрын
ታሳዝናለች የዋህም ትመስላለች እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 3 ай бұрын
የኔ እናት ቤትሽንም አትሽጭ ፣ልጅሽንም አታስመርምሪ ልጅሽ ያንቺ ናት ልጆችሽን አሳድጊ በፀሎት ትጊ ፣ጠንቋይ መዘዝ ነው
@lidyawo4575
@lidyawo4575 3 ай бұрын
እግረኛው ውሀና ሶፍት ብታቀርብ ጥሩ ጥሩ ነበር እንደው የገረመኝ እንዲህ እያሰቃያት እንደገና ማርገዝዋ🫢
@AaYu-ko7ww
@AaYu-ko7ww 2 ай бұрын
😢
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው በአቅራቢያዋ ያላችሁ የምትረዶት ሰዎች መጀመሪያ ወደ ቤተክርስቲያን ውሰዶት አባቶች ያነጋግሮት ከዚያም ፀበል ይውሰዶት እግዚአብሔር ይማራት
@AmanuelDeguale
@AmanuelDeguale 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ይሄ ሰው ካቺ በፊት ትዳር ይኖረው ይሆናል ወይም በየሀገሩ ስለሚዞር አፍቅሮ ይሆናል ወይም በትዳራቹ የሚቀና ሰው አጀሰብ አርገውበት ይሆናል ያቺ ታሪክ የብዙ እህቶቻችን ጉዳይ ነው ያልፋል አይዞሽ ለእርኩስ መፈስ እራስሽን አትስጪ ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሁን
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 3 ай бұрын
የኔ እናት የእውነት ጌታ ይፍረድልሽ እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽን ያስታቅፍሽ ተክሌ አደራሕን እስከመጨረሻው እርዳት እውነቱንም አውጣላት ሚድያ ላይ መቅረቧ ፋይዳ የለውም ከሰውዬውጋ ያለውን ችግር ፈቱላት
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ይፀነፅሺው ታሪክዊ ልጅሽ ይሆናል ብቻ በሰላም ተገላገይ በርች 🙏
@user-lo8ot4vi8e
@user-lo8ot4vi8e 2 ай бұрын
egziabher yabertash ahunim be eminetish tsign
@gabekassa3626
@gabekassa3626 3 ай бұрын
እባካችሁ እህቶቼ ባል ስታገቡ አግብቶ የወለድና ሚስቱን የፈታ አታግቡ ለመጀመሪያ ዋ ሚስቱ ያልሆነ ላንቺ አይሆንም እና ተጠንቀቁ ከእግዚአብሔር ጋር
@TsionAsnake
@TsionAsnake 2 ай бұрын
Endaziy aybalme sewo mewodekiyawon aywokim ok yefeta hulu sayageba yenure galtu
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ይሄ ሰው ካቺ በፊት ትዳር ይኖረው ይሆናል----
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 ай бұрын
በጣም የተጉዳች ሴት እግዚአብሔር እውነት ያውጣልሽ ፀብል ሂጂ እማ እህቴ😢
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 ай бұрын
ወንድልጅ ካላፈቀረሽና ካልወደደሽ በተለይ ሌላ እያፈቀረ ከተለያት በጣምከባድነበጣም ህይወትእስከማጥፋት ይደረሳል ስለደረሰብይነው ምንምያህል አልጋብትሆኝለት በጣምነውስትነቂእራስሽንምትገሊ በፀፀትና በንዴት እህህህእነሱሲወዱሽ ያምርባቸዋል
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 3 ай бұрын
እናት በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ እህት ግን በርትተሽ ፀልይ የመተት መንፈስ የተወጋ ይሁን የአብርሃሙ ስላሴ ሀቅሽን ያውጣልሽ
@user-jf8vn6tj3v
@user-jf8vn6tj3v 3 ай бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ፀልይ ሁሉንም ነገሮች እንዳልተፈጠረ አድርገሽ ለመኖር ወስኚ
@helinalemma7323
@helinalemma7323 3 ай бұрын
እባክሽ ተጨነኩኝ በእኔም የደረሰ ነው ጤና ይስጥሽ ተይውና እንዳይቆጭሽ ልጆችሽን ስሬና አሳድጊ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 ай бұрын
Beye betu chigir ale Egziabher gin sew yazegajal! Tebarek anchinimKidist mariam timarish!!Tekiliye(yemidru silk kutir)betam yidenkegnal ababalu ewjnet new!!!
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ጉዳይ ተሰማ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
አሁን ተሽሎኛል መንፈስም የለብኝም አለች እንጂ ገና ናት ወደጅ የሆነ ጎረቤት ድረሱላት ፀበል ውሰዶት
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጌ ጠንካራ ነሽ
@Ice7socceroblox
@Ice7socceroblox 2 ай бұрын
በእውነት፡በጣም፡በጣም፡አሳዝናኛለች፡ከልፋቷ ፡ከድክሟ፡እጅግየሚገረም፡ነው።ብቻ፡አንዳንዱ፡ተምታቶብኛል፡መቼም፡ጭንቀትና፡ንዴት፡የማያደርገው፡የለም፡የቻልነው፡እናረጋለን።አይዞሽ፡ሴቶች፡በባል፣በዘመድ፣በተለያዩ፡ጉዳዮች፡የተጎዱትትን፡የአንቺን፡ዘዴ፡ተጠቀመው፡ሃሳባቸውን፡ይገለፁ።
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 3 ай бұрын
እኔ እሚገርመኝ እንዴት ይህንን ሁሉ ያሳለፈ ድጋሚ እንዴት ይረገዛል ????ልጆቹንስ እያመጡ ማሰቃዬት ለምን አስፈለገ አንች ወደ ፀበል ሂጂ መፍትሄው ይህ ነው እለቀ
@abe60608
@abe60608 3 ай бұрын
በርቺ አይዞሽ ጊዜ ለሁሉ መፍትሄ አለው የአቅሜን አድርጌአለሁ የምንችለውን እናድርግ ተጠራቅሞ ያግዛታል።
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix 3 ай бұрын
እመብርሐን በሠላም ትገላግልሽ
@queensheba2506
@queensheba2506 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ከአንቺና ከመላው ቤተሰብሽ ይባርክሽ🙏🏾❤️
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 ай бұрын
ሰላም እግረኛው በርታ እህታችን አይዞሽ የሰው ልጅ ፈተና ማለቂያ የለውም ታገሽ የተዋሕዶ የእመብርሐን ባርያ ነሽ የባለቤትሽ ነገር ችግሩ ቃል አለ መፅሐፍ ላይ ሰው ሆይ እንደ መጀመሪያውም ሳይሆን እንደመጀመሪያውም ሳይሆን እንደ መኻከለኛው አድርገህ ብላ ተብሎ ነበር ደካማ ጎን አለን እግዚአብሔር ፍቅሩን ይስጠን
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 3 ай бұрын
አኔ፡በታሪኩ፡በጣም፡አዝኛለሁ፡ግን፡እግዝያብሔርን፡ጠይቄ፡መልስ፡አጥቼ፡አአላቅም፡እያልሽ፡ልጆቼን፡ላርድ፡ነበር፡ቀጥለሽ፡ጠንቋይ፡ቤትልሄድ፡ነው፡ምትይውን፡ነገር፡ልክ፡አይደለም።በተረፈ፡አመቤቴ፡ደስታ፡ይዛ፡አቤትሽ፡ትግባ።
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 3 ай бұрын
ተክለ ሃይማኖት አንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥቅ
@sababekele8721
@sababekele8721 3 ай бұрын
So sad God bless you be strong sad story
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Yegna sew sewun esike mechereshaw sayadamit tenzaza sil nebwr yene enat betam yewhah nesh temelesesh endezih enkan eyaregesh kesu aregesh hulu lebego nw ayizo Egziabher yiredashal🙏❤
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 3 ай бұрын
ለምን ነው መሬትሽን ምሸጪው ለየትኛው ጥሩ ትዳር አርፈሽ ተቀመጪ ማይሆን ከሆነ ተለያይተሽ ወደ ሀገርሽ ግቢ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 3 ай бұрын
ተክልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ሌላ ቃል የለም ላንተ
@user-dg3bv7gp5y
@user-dg3bv7gp5y 3 ай бұрын
Minale Teklehaymanot soft paper betazegaje?
@AmanuelDeguale
@AmanuelDeguale 3 ай бұрын
የዚች የእህታችን ታሪክ ግን ለሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው ቢከፋም ቢለማም ያካባቢ አብሮ አደግ ማግባት ጥሩ ይመስለኛል ቢከፋት እኳን በቅርቡ ወደ ቤተሰብ መሄድ ይቻላል አንድ አንድ ደደብ ወንዶች ወዶው ከሱጋር የመጣችን እንስት መድረሻ ቢስ መሄጃ የለሽ ብሎ የሰውን ስነ ልቦና መጉዳት ነውር ነው እባካቹ ወንዶች እንመከር ወደ ልቦናችን እንመለስ
@user-wn5rk8oe2w
@user-wn5rk8oe2w 2 ай бұрын
ሰላም ተክልዬ በጣም የምታሳዠን እህትና ባልሽ ግን ወዶ አይደለም በናትህ ገበርሜል ቅዱስ ጊዮርግስ ጠበል እንድትሔድ እርዳት ከድኤንኤ የበለጠ መፍትሔ ታገኛለሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የመስግን ታሪኩ ነብስን የማር❤ልጂቨ ህፀንን አጥይት የልበትም አይዙቨ❤
@user-yw3ye9vn5y
@user-yw3ye9vn5y 3 ай бұрын
ፀበልሽን በደንብ ተጠመቂ , ልጆችሽን ይዘሽ ወደ ሀገርሽ ገብተሽ , ፅዳት እየሰራሽ ብትኖሪ ይሻላል , ከመንፈስ ጋር ዉጊያ ነዉ የገጠመሽ
@user-wx5zy1yc1y
@user-wx5zy1yc1y 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ሀቁን ያውጣልሽ በሰላም ይገላግልሽ
@user-cn5kq4ix1w
@user-cn5kq4ix1w 2 ай бұрын
አይዞሽ እውነት ተደብቆ አይቀርም እውነትን የድንግል ማርያም ልጅ ያውጣልሽ።
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀልይ ፁሚ ስገጂ ከእግዚአብሔር መልስን ታአገኛለሽ እና መምህር ተስፈኤን ገጠመኝ አዳምጪ የኤ የተጣለ አጋንትነው እየበጠበጠሽ ያለው መዳኒት ያረጉብሽም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ፈጣሬ የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢
@user-js8fk5lr5e
@user-js8fk5lr5e 3 ай бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች እንኳ ከእርሱ ፍቃድ ውጭ የሆነ የለም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 2 ай бұрын
አይምሮዋን አበላሽተዋታል ፈጣሪ ይማርሽ እራስሽን አረጋጊ አይዞሽ እህቴ ይቺን እናት መርዳት ነው
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ አይዞሽ 😢😢😢 አንዳንድ ልክስክስ ወንዶች እራሳቸውን ስለማያምኑ ሁሉም እንደነዛ ይመስላቸዋል ወይኔ እህቴ አይዞሽ
@ghebre.meskel3443
@ghebre.meskel3443 3 ай бұрын
መጀመርያ ማዳመጥ መተት ሞሆኑ እየሰማሽ በሰው መፍረድ ምን አስፈለግ አሁንም ገና ጭንቅላትዋ አልተመለሰም
@ghebre.meskel3443
@ghebre.meskel3443 3 ай бұрын
መጀመርያ ማዳመጥ መተት ሞሆኑ እየሰማሽ በሰው መፍረድ ምን አስፈለግ አሁንም ገና ጭንቅላትዋ አልተመለሰም
@wasera09
@wasera09 3 ай бұрын
አህቴ ነገም ሌላ ቀነው አይዞሽ ካልቻሽ ወገኖችሽ ጋር ሒጂ
@danielbekele3295
@danielbekele3295 3 ай бұрын
አሁን እሷ የተናገረችዉን ብቻ ሰምቶ መደምደም ይከብዳል ሰዉ በባህሪዉ እራሱን ንጹህ ያደርጋል የተምታታ ታሪክ ነዉ ተካበደ አሁን ያለዉን ክፉ የዘረኝነት ችግር ምልክት አለ ፈጣሪ ይማርሽ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 3 ай бұрын
እግዚኦ። ከምሰኪን እራሳቸውን መከላከል ከማይችሉ ልጆች ላይ እጃችሁን አንሱ። በምን እዳቸው? እነሱ ፈልገው አልመጡ?ሲሆን ሲሆን ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው። ጋዜጠኛው ግን ከፕሮግራሙ ውስጥ በሚዲያ ባይቀርቡ የሚበጁትን መምረጥ ብትችል ጥሩ ነበር።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
ተክልዬ በረታ ዉንደሜ ❤
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 2 ай бұрын
Egziabhere yirdash kezih hulu chigir yawtash ke Betechrsian atileyi Ye Memihir Tesfayen getemegne lemadamet mokiri Medhanealem ketewesaseb nuro yigelaglish
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ይህ ሰው ጤናውን ይመልስለት ሰው በጤናው እንዲህ ሊሆን አይችልም አንቺ ግን በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ቤትሽን ሰላም ያድርግልሽ ዝም ብለሽ ኑሮሽን ኑሪ ጤናሽን ይስጥሽ አይዞሽ አታልቅሺ ይህም ያልፋል ! እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ እናንተ የሃገሬ አባቶች እባካችሁ ትውልዱን አታጎሳቅሉ እናትን ማስለቀስ ሃገርን መግደል ነው ዋጋ ትከፍላላችሁ አባወራዎች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ ቀሪ ዘመን የካሳ ያሁን በሰላም ተገላገይ እቀፊ ሳሚ ትደግልሽ ትጡርሽ ትደግፍሽ እውነት ኢየሱስ ነው !
@zenazena9505
@zenazena9505 2 ай бұрын
❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 ай бұрын
ውይ አግዛበር ይርዳሽ የሰው ልጅ ስቃይ😢😢😢
@mutemute9914
@mutemute9914 3 ай бұрын
በጣም ታሳዝናች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gs4on1ly1w
@user-gs4on1ly1w 3 ай бұрын
Egezabehar kanchi gar yehun eheta
@yemsida1758
@yemsida1758 3 ай бұрын
እናቴ ጠንካራ ልጅ ሁኚ ከሱም ተለይ ከእግዚአብሔር ጋር ሆነሽ ልጆችሽን አሳድጊ ወደ ዘመዶችሽ ተጠጊ
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix 3 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ በእዉነት በክፍል 1 ላይ ያቀረባቹት ታሪክ ምንም ሥላልገባኝ ሥሣደብ ነበር አሁን ግን በግልፅ ታሪኳን ሥለተናገረች በጣም ነዉ የሣዘነችኝ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 ай бұрын
የአገራችን የኢትዮጵያ የመከራ ምንጩ በእናቶች ላይ በአህቶቻችን ላይ በምንፈጽመዉ ግፍ ይመስለኛል,
@almaztm1853
@almaztm1853 3 ай бұрын
ይገርማል ይሔ ሁሉ በጦርነት ትዳር አይደረግም ጦርነት ፈጣሪዋ እሷ ነች ለምን ታረግዛለች ጤናማ አትመስለኝም ገመድ ለራስዋ ቢለዋ ለልጆችዋ ማረጃ በስመአብወወልድ መንፈስ ቅዱስ እባክህ አሁንም ልክ አይደለችም የሆነ ነገር አርጉላት
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 ай бұрын
እግረኛው ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ ስህተት ሰራህ። ከህፃን እስከ አዛውንት ተንቀሳቃሽ ስልክ በያዘበት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ለጆሮ እጅግ የሚከብድ ዘግናኝ ታሪክን አደባባይ ማውጣትህ ሀላፊነት የጎደለው ስራ እንደሰራህ አመላካች ነው። ቢያንስ መርጠህ እነዲወጣ ብታደርገው ምን አለበት?????
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 ай бұрын
Wende ayyyyyye ayzoshe yena enate
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 3 ай бұрын
እግረኛው ሁሌም እደዚህ አደብ ገዝተህ ስታዳምጥ ሞገስ አለው እና ይልመድብህ 🎉
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 ай бұрын
እውነተኛ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ
@user-hb2um6ls7u
@user-hb2um6ls7u 3 ай бұрын
Fesum le 3 18:26 wer aberew serche neber lalibela ebakesh leju menfes lew yemichawetebet anchin betam endemiwedesh awekalew selkun lakilenge eski chegerun enerdaw ke gadengochun astebabere
@mesietube9562
@mesietube9562 2 ай бұрын
ከክፉ ወንዶች የጠጋች ሴት መጨረሻ😢😢😢
@seadamusa-yo2wz
@seadamusa-yo2wz 14 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል የብዙ ሰው ታሪክ ነው
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 2 ай бұрын
በጣም ነው አንጀቴን የበላችው እንርዳት
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 ай бұрын
ይገርማል እኛ ልጅ አተን ያልገባንበት ሆስፒታል የለም እናተ እግዚያብሄር የሰጣችሁን ልጆች ትገፋላችሁ ከዚ በላይ መያዝ የለም አሁንም በጣም ተይዛችሄል አብራችሁ ሆናችሁ ንሰሀ መግባት መፀለይ መስገድ መበርከክ በመቀጥቀጥ መንፈሶችን መያዝና ማሶገድ እየተቻለ ሌላ ቅብጠራውስጥ ናችሁ ወደ እራሳችሁ እዩ
@woinshet5669
@woinshet5669 3 ай бұрын
ምን ጉድ ነዉ የምንሰማዉ
@user-tk1ue1zj6x
@user-tk1ue1zj6x 3 ай бұрын
Ayzosh egzabhere yerdash
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ tk ue
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 ай бұрын
እናት አለም በመንፈስ መያዝ ቀላል አደለም አንቺ በርቺ በተያዘበት ተይዟል ህግ ሊፈታው አይችልም ሊታሰርና ገንዘብ ሊታገኚ ትቺያለሽ ግን በአጋንት መያዝ ነው በዚህ ላይ አትስነፊ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
አይ። ዉንዶቾ። አልቀሰዉ። የገበሉ። ገበታዉ። ያሰልቀሰሉ። በልቨን። ፀበል። አሰጠምቀዉ❤❤
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እናቴ በጸሎት በርቺ ስገጂ ጸበል ቤትሽ አኑሪ የመምህር ተስፋዬ አብራን ገጠመኝ በድንብ አድምጪ ሰይጣን ቤት አትይጂ እሺ
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Ай бұрын
😢😢😢አይዞሽ😢
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 ай бұрын
እግርኛ ባማርም የኔን ጎዳይ አፍጥንልኘ በወትሳፕ ወንድሜን አፋልገኘ ብየህ
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 5 күн бұрын
ውውው ባለቤትሽ እንዴት ሰላም አግኝቶ ይሆን
@Seni1286
@Seni1286 3 ай бұрын
Beyesus sem egeziabher yefewesesh
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ሰኒ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 ай бұрын
Ye ethiopia arawit hezboch allmost hulachewem denkoro denkurekur mehayem jel jelajel jelanfo nachew chegerachew ayalkem setastelu
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 ай бұрын
ኦ ደሞ የዋህ ናት😢😢😢😢😢
@wubristdemelash1171
@wubristdemelash1171 3 ай бұрын
Ayizosh yene enat I know how you feel embete teredash manem mayiredash bitaserejim manem mayegebaw wustesh eyeneded yal esat ale ayizosh fetari yerasu ken alew lmn 2gna aregezesh milush ateşim because ateyiw tewejiwalesh abreshiw atnori esat ayizosh enate
@abebamehari5781
@abebamehari5781 3 ай бұрын
Bewnet angeten belashin echte !!!!!!!
@hanihani4932
@hanihani4932 3 ай бұрын
አንቺ እራሱ ጤነኛ ነሽ እንዲአይነት ኑሮ ላይ ሰላምሽን ያሳጣሽ ልጅሽን ክዶ የታመመች ልጅሽ ስትሞት ብቻሽን ቀብረሽ ምን ልቶኚ አረገሽለት አሁን አንቺ እራስሽን ይዘሽ ተሰቃይ ያሉትን ህፃን ታሰቃያለሽ ድጋሜ እርጉዝ ግን ጤነኛ ነሽ ንብረት እንዳትይ በቤት ኪራይ ምን ልሁን ብለሽ ኖርሽ ጥለሽ አቶጪም ያምሻልዴ
@TsionAsnake
@TsionAsnake 2 ай бұрын
Zem belo telo mehede kalale aydelam aye habesha setefata galmota texarwan yefetach telalachewo zim bel setinor demo atochem enday medera denkoro hezibe
@lidacall256
@lidacall256 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 3 ай бұрын
ፀበል ሂጂ የመንፈስ የደግምት ነዉ ፀበል ሂጂ
@ayeuw3035
@ayeuw3035 3 ай бұрын
ለምን አረገዘቸ ምንም ምክኒያት አታርግ ሠዉየዉን ትፈልገዋለቸ ሠዉ እንደዚሕ ከበደለዉ ሠዉጋአብሮ አይተኛም እንኳን ልጅ ሊወልድ ቀርቶ ልጅን ምክኒያት አታርጊ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 ай бұрын
Bale telan ayanagerenem eyalsh ahun demo ye 5 wer erguze nen?men malet new?
@zenazena9505
@zenazena9505 2 ай бұрын
😰😰😰
@fistumhagos9631
@fistumhagos9631 3 ай бұрын
Menem alegebagnem keyet wedet endemetawera tekekel atemeslegnem
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 3 ай бұрын
Bakshyemtnagerew lejochesh aysmu.Nege Lela ken new.
@Menelik27
@Menelik27 3 ай бұрын
የዚህ ፕሮግራም ምክንያቱ አልገባኝም ለምን እንዲህ ዓይነት ፕሮግራም ማቅረብ አስፈለገ? የሰዎችን የግል ህይወት ስንት ለሰው የሚቀርብ ቁምነገርና ፕሮግራሞች አያለ ለምን ይሄ ስላልገባኝ ነው። የእያንዳዳችን ህይወት ይሄ ነው እኮ ለዚህ ነው ግራ የገባኝ።
@user-nn4ej8mf9g
@user-nn4ej8mf9g 3 ай бұрын
ዉይ የባል ዘመዶች እንዲያዉ ምን ይሻላቸዋል?ክፉዎች::አረ ባሎች ንቁ ምንም ቢሆን ግማሽ ጎናችሁ ትሻላለች::ከአጠገባችሁ ያሉት ቅጥልጥሎች ሁሉ ትዳራችሁን ለማሳጣት ወዳጅ መስለዉ ምን በላህልኝ ምን ጠጣህልኝ እንዲያዉ ተኝተህ ታድራለህ.....😂😂😂😂😂 አረ ምኑ ቅጡ!ከዛም ቤተሰብ ከበተነ በኃላ አር የነካዉ እንጨት አድርገዉ ቁጭ::
@hiwothiwot9974
@hiwothiwot9974 3 ай бұрын
Merteshen ateshechi kalamene gedel yegba fechiwe serashen eyeserash lejocheshen asadegi
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ህይወት
@Zufan2421
@Zufan2421 3 ай бұрын
የእኛ ወንዶች ጉዶች 😒😒
@hiwotbekele4399
@hiwotbekele4399 3 ай бұрын
😂😂😂😂 ወይን እግረኛው በሳቅ አፈነዳህኝ ...መሳሪያ በጥብጪ የጠጣሁ ነኝ ስትልህ "እረ"አባባልህ
የባሌ ሮቤዋ ጀግና ወይዘሮ/
ፀፀት ስለሞላበት ትዳሯ ጅማሮ
1:05:54
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 128 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 48 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 128 МЛН