የጡት መጠናችንን በአጭር ጊዜያት ለማስተካከል (How to burn and fix your Breast tissue )ለሴትም ለወንዶችም የሚያገለግል

  Рет қаралды 168,845

ELA GYM

ELA GYM

3 жыл бұрын

በአለማችን በርካታ ሴቶች የጡት መጠናቸውን መቀነስ ሲመኙ ሌሎቹ ደግሞ የጡት መጠናቸውን ለመጨመር ከፍተኛ ትግል ሲያደርጉ ይታያል ደግሞም ይደመጣል ።ይሁንጁ ሰዎች ሁሉ የየራሳቸው ስሜትና ፍላጉትም ቢኖራቸውም ቅሉ ለተለቀውም ይሁን በአነስተኛ ደረጃላይ ለሚገኘውም የጡት መጠን በቂ የሆነ የስፖርት እንቅስቃሴዎች ካላደረግን በጊዜ ሂደት ደረታችን ላይ ያለው ጡንቻ (chest muscle or the pectoralist muscle )በቂ እንቅስቃሴ ካለማድረጋቸው ምክኒያት ከጡት ስር ያለው የደረት ጡንቻ ሲላላ ወይንም ሲረግብ የጡት ቅርጽም የፋት መጠንም ይጨምራል ስለዚህ ይህንን የሰፖረት አይነት ደጋግሞ በመስራት መቶ ከመቶ ለውጥ እንደሚያዬበት በማመን አብረውኝ ስልጠናውን ይከታተላሉ እላለሁ ።

Пікірлер: 1 000
@merimeri7862
@merimeri7862 3 жыл бұрын
ዋው በእውነት በጣም አመሠግናለው እኔ አዲስ ነኝ ለቻላን ግን ወድጄዋለው ትምህርትክን ቀጥልበት ያበርታክ መድዬ
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሰላምና ጤና ሰቶህ ብዙ ካንተ ለመማር ያብቃን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@bettyg5882
@bettyg5882 3 жыл бұрын
Very helpful video thanks 😊
@almasgladi2018
@almasgladi2018 3 жыл бұрын
It's very nice Thank you
@mekdesmesafint5986
@mekdesmesafint5986 3 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መቅድዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@Mwa584
@Mwa584 3 жыл бұрын
ወንድሜችን እናመሰግናለን የሚያውቂትን ለወገን ማካፈል ብልህነት አና ደግነት ነው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቦሰና እህቴ 🙏🙏🙏
@asratwolde1446
@asratwolde1446 3 жыл бұрын
Thanks good job 👍
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 3 жыл бұрын
Thank u so much selamek yibeza ur always #1 to me stay blessed
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ህልናዬ እህቴ ያንችም በብዙ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Thank you brother. You really are a great teacher. Keep shining!🙏🏻
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
many thanks my dear 🙏🙏🙏
@yenuyenu631
@yenuyenu631 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እድሜ 32 ነዉ የኔ ይህን እስፓር ብሰራ የወረደ ጡቴ ይመለሳል አደራህን መልስልኝ ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
@@yenuyenu631 ካለምንም ጥርጥር ይስተካከላል በርችልን እህታችን 🙏
@mishoyegetaliji3247
@mishoyegetaliji3247 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምንም አደለም ወዳጄ ይበርታልኝ
@sarayenatwalj9301
@sarayenatwalj9301 3 жыл бұрын
elaye bemejemerya betam enamesegnalen fetari ytebkln ena tuti betamm tlk new ahun ena betam new yeteshegrkugn hulim ehin vido eyayehu bsera satu beki new
@medhanit436
@medhanit436 2 жыл бұрын
Enamaseginalen betam turu temihirit nw wanidimachin 👍😎🤩👌
@abdulleedas1088
@abdulleedas1088 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥልበት እኔም ለቻናልህ አዲሥ ነኝ እና በጣም ጠቃሚ ትምህርት ከተግባር ጋር ነው ያየሁት ቀጥልበት
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቤተሰብ ቻናላችን በሰላም መጣህ ወንድማችን አብዱል ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
ዋዉ ይህን ነበር በይበልጥ ስፈልግ የነበር ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም ሰርቸ ውጤት ለማምጣት ያብቃኝ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ በርትተሽ ከሰራሽው ለውጥ ማየት የግድ ነው ።አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-qr7ry9yg1m
@user-qr7ry9yg1m 5 ай бұрын
Wawu betam arif sranew wedmi betam new yemnamesgnew 👌👌👌
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ምርጥ መላ እናመሰግናለን
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 3 жыл бұрын
ስጠብቅህ መምህሬ የጡቴ ነገር ግራ ተጋብቼ ነበር ከያለ እድሚዬ ጡቴ ወረደ በእውነት ተባረክልኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
መቅድዬ ቆንጆ የሚገርምሽ ጡታቸውን ለማሳደግ በበዙ ሺ ዶላር እየከፈሉም መርፌ የሚጠቀሙ ገለሰቦችም አሉ ይገርምሻል በመጀመሪያ ደረጃ ያለሽን ነገር በፍጹም እንዳትጠይው አንች የጠላሽውን በርካታ ወንዶችም ጡታቸው አነስተኛ የሆኑም ሴቶች ይመኙታል ይህንን ነገር በደንብ ከተረዳሽ በኋላ ማድረግ መሆን የምትፈልጊውን አይነት መጠን እንዲኖርሽ ካላንዳችም ጭንቀትና ሃሳብ ደስ እያለሽ በራስሽ አቆምና ቅርጽ እየተደሰትሽ ስፖርቱ አብረን እንስራው መልክቴ ነው አንጂ የምጠይው ሌላው የሚወደው ነው መቅድዬ በርችልኝ እግዚአብሔር ሁላችንንም ውብና ድንቅ አርጎ ነው የሰራን 🙏🙏✋
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 3 жыл бұрын
@@elagym5723 በጣም አመሰግናለሁ !!ልክ ነክ እግዚአብሔር ሲሰራን ድንቅ አድርጎ ነው የሆነ ግዜ በጣም እስፖርት እሰራ ነበር አጋጣሚ ካለሁበት ቤት ስወጣ የማይመች ነበር እና አቆምኩት ከዛ በጣም ተበላሸሁ ከ18 ኪሎ በላይ ነው የጨመርኩ እና ስጨምር ጡቴም በጣም ወረደ አሁን ግን እየሰራሁ ነው ከልቤ አመሰግናለሁ ወንድሜ ለሴቶች ያለህ ክብር ላቅ ያለ እግዚአብሔር ይስጥልን 😍😍
@getgashaneh1579
@getgashaneh1579 Жыл бұрын
​@@elagym5723የኔ ደሞ ትልቅ አደለም ገና ሳልወልድ ወድቆ ላላብኝ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 3 жыл бұрын
ኤላየ መምህሬ እንዃን ደህና መጣህ እንዴት ነህ በድምፅ የላክልኝ ምላሽ ደርሶኛል ለሰጠሀኝ ምክር እና ማበረታቻ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ ። እሺ ሃኑ my dear 🙏🙏🙏
@emutube4860
@emutube4860 3 жыл бұрын
ምግብ በልቸ ብሰራ ችግረር አለው😍
@zeynebzeyneb958
@zeynebzeyneb958 3 жыл бұрын
@@elagym5723 ጧት ጧት ሁልግዜም ነው ወይስ ባገኘነው ስአት
@zeynebzeyneb958
@zeynebzeyneb958 3 жыл бұрын
ግዜ ታለህ መልስልኝ
@zaharatube2967
@zaharatube2967 3 жыл бұрын
@@elagym5723 ኤላየ ወንድሜ ጥያቄየን አስበክ አብራርተክ እድትመልስልኝና ወንድማዊ ግደታክን እደምትወጣ ተስፋ አደርጋለሁ ጥያቄየ ለማህፅን ጡንቻ ጥንካሬ የሚጠቅሙ ስፓርቶችን ብትሰራልኝ ማለትም በወሊድ ምክንያት የማህፀን መስፋት ቢያጋጥመን እደት ወደ ቀድሞው መመለስና ጡንቻን ማጠከር እደሚቻል ከቻልክ በግል ባገኝክ ደስ ይለኛል ብዙ ጥያቄ ስላለኝ ወንድም
@mihreteliyas761
@mihreteliyas761 3 жыл бұрын
Master yihe sport metenu tinshim hono lewerede tut yihonal?
@Makeda568
@Makeda568 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!
@salam5556
@salam5556 3 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን ያነሳኸው ሀሳብ የሁሉም ችግን ነው የኔም ጡት በጣም ትልቅ ነው በተለይ ስደት ከመጣሁ በሆላ መጠኑ ጨምሮል ሁሌም ምቾት አይሰማኝም ያማረኝን መልበስ አልችልም ባልከው መንገድ እስቲ ሞክራለሁ እንደሚጠቅመኝ ተስፉ አለኝ።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በርች እህቴ ሰላምዬ በርግጠኝነት በቁርጠኝነት ደጋግመሽ ስሪውንጂ ለውጥ በትክክል ታያለሽ 🙏🙏🙏
@user-fy2tn9fd5s
@user-fy2tn9fd5s Жыл бұрын
ኢሻአላህ
@user-fy2tn9fd5s
@user-fy2tn9fd5s Жыл бұрын
ለውጥአየሺአሁን
@sekinasekina612
@sekinasekina612 3 жыл бұрын
ቲቸርዬ አመሠግናለሁ ይሕንን መሥራት ያለብን በየቀኑ ነው?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ቢሆን ይመረጣል ካለበለዚያ እንደተመቸሽ 🙏🙏
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ኤሊያስ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን መሲዬ የኔ እህት 🙏🙏🙏
@saranegassa2923
@saranegassa2923 3 жыл бұрын
Ela thank you brother
@user-pp6dd4di2w
@user-pp6dd4di2w 3 жыл бұрын
እስከ ስት ግዜ ነው መስረት ያለብን ምገርምህ ከተ ኡኩል ነው ያሰረሁት ፑሸፑ ስቀር ኡሱን ብዙ ግዜ ሞክረለው አልቸልኩም መስረት ስቀጥል ያእጄ ጡቸ አማመኝ እና ያግዜ ገደብን ንገረኝ አመሰግናለው ስፈልገው ያነበረ ነገር ነው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
የግዜው ገደብ እንዳንች አሰራርና ጊዚያት ይወሰናል ቶሎ ለውጥ ለማምጣት 7ቀን ብትሰሪው ጥሩ ይሆናል አጭር ደቂቃ ስለሆነ እንደሱ ከሰራሽ በአጭር ጊዜ ለውጥ ማየት ትችያለሽ አመጋገብሽም ወሳኝነት አለው
@hfvb9624
@hfvb9624 2 жыл бұрын
ስንት ደገቅቀኖ ለሁሉም አይነት ምንስረዉ እንማስግነሌን በጠም ደሲ ይለል እሲክ ንገሪኝ
@kalokala1032
@kalokala1032 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r Жыл бұрын
​@@elagym5723እረ የኔ ትሺናት ለማሳደግ ፈልጌ ነበር ምን መርጋት ወድሜ😳
@user-ju1if8xw6k
@user-ju1if8xw6k 10 күн бұрын
😂😂😂😂ትንሽኮ ያምራል​@@user-sr3lq4tq6r
@addisalemdollwet3165
@addisalemdollwet3165 3 жыл бұрын
Thank you Betam Betam tekame new lene zarewnu egemetwalew 👏👏👏👏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ጎበዝ አዲስዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@user-vw4ix8dw4t
@user-vw4ix8dw4t Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም በርታ የኔ ልዪ 🙏🙏❤️ ጀግና
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆🎉🎉🎉
@foziyoutube2089
@foziyoutube2089 3 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን ግን ሁሌም ነው የምንሰራው ማቴ በየቀኑ ነው ወይንስ በሳምንት ስንት ግዜ ነው የምንሰራው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እንደተመቸሽ ቢቻል ሳምንቱን ሁሉ ቢሆን ፈጣን ለውጥ ማምጣት ይቻላል ከለበለዚያ እንደሚመችሽ ሳትጨናነቂ ስሪው አይዞሽ በርቺ 🙏🙏🙏
@zaharasahara3142
@zaharasahara3142 Жыл бұрын
Thank u so much💙💙
@ninisemere5892
@ninisemere5892 3 жыл бұрын
Wow thank you so much 👍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot my dear 🙏🙏🙏
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አየውክ ሠሞኑን ስፖርት ጀምሬአለው ይህንን ለመስራት ቆርጨ ተነስቻለው አመሠግናለው ለውጡን ሳይ እመለሳለው ስብዕናክ ብቻውን ማራኪ ነው ባባዬ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ ጥያቄ ሲኖርሽም አለሁኝ እረዳሻለሁ በውስጥ መስመር እንደሌሎቹ 🙏🙏🙏
@fatmaozbilge9798
@fatmaozbilge9798 2 жыл бұрын
ቢያንስ 1 ወር መስራት አለብኝ?
@hdd2465
@hdd2465 3 жыл бұрын
ስፈልገው የነበረውን የእስፓርት አይነት አግኝቻለሁ ለውጥ ሳመጣ እኮምታለሁ በርታ ብሮ እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ወዳጄ ይበርታልን ለውጥ በቅርብ ነው 🙏🙏🙏አመሰግናለሁ
@user-ou8nj5su2h
@user-ou8nj5su2h 9 ай бұрын
@@elagym5723 ባስ በስትቀን ለውጥ ያሳያል ወድሜ መልስልኝ
@muluyihdego239
@muluyihdego239 3 жыл бұрын
Thank you very much my brother
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot too my dear muluya 🙏🙏🙏
@ZedZ-dz8xl
@ZedZ-dz8xl 18 күн бұрын
አድስ ነኝ ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው ለመሰራት እሞክራለሁ በርታ ብሮ❤
@martikeyuu3347
@martikeyuu3347 3 жыл бұрын
ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የምጠይቅህ ከኋላዬ ቂጥ የምንለው ፖርት ጉጉል ያለ ወጣገባ ነው ምን አይነት እስፖርት ብሰራ ነው የሚስተካከለው የኔ ውድ ወንድም
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ላልሽኝ አይነት ችግር ስኳት የሚባለውን የስፖርት አይነት በትሰሪው ቶሎ ለጓጎለው ሰውነትሽ ጥሩ የደም ዝውውር ሲኖረው በአጭር ጊዜ ኖርማል ይሆናል 🙏ሰኳት ማለት እግርሽን በትከሻሽ ልክ ከፍተሽ ቀስ እያልሽ ወደ ታች በመውረድ ከደገና ወደ ላይ በመመለስ የማሰራ የስፖርት አይነት ነው ወደ ኋላ ሄደሽ ቨዲዬውን ተመልከችው
@user-kr5mg4ri9d
@user-kr5mg4ri9d 3 жыл бұрын
በቅድሚያ እናመሰግናል የጡት ማስያዣመልበስ ይቻላል ወይ ስንስራ እደምመልስልኝ ተስፋአለኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@user-kr5mg4ri9d ይቅርታ ስለመዘገየቴ ትንሽ ቢዚ ስለነበርኪ ነው።ስትሰሪ ሰፖርቱን የማያጠብቅ ጡት መያዣ ወይንም ሾርት መጠቀም መልካም ነው እህቴ 🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@user-kr5mg4ri9d አዎ ይቻላል የማያጠብቅ ቢሆን ይመረጣል በተለይም ሾርት ብትጠቀሚ መልካም ነው ።
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በሳምንት ስንቴ እናድርግ ስንት ደቂቃ ይበቃል
@zamazamlast8436
@zamazamlast8436 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ይመችክ በርታ እዉነት አደነኩህ እኔ ብዙ እስቦርቶች አይቻለሁ የዚህ ግን የተለየኑ እዲሜ እና ጤና ይስጥህ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@mesimesi3735
@mesimesi3735 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም በርታ ጥሩ ነው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መሲዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 3 жыл бұрын
Elaye betam enamesegnalen berta
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኪያዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@genetgessesse1648
@genetgessesse1648 3 жыл бұрын
በጣም ውጤታማ ነው አመሰግናለው ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ ገኒ በቁርጠኝነት ከተሰራ ለውጥ የግድ ነው ጀግና በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@agbkksa889
@agbkksa889 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ስለመለስህልይ ምላሽ ወንድሜ ዘላለም ኑርልን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ ሰላም ሁኝልኝ 🙏🙏🙏
@agbkksa889
@agbkksa889 3 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ስንተኛ የጡት ማስያዣ አድርገን ብንተኛ፡ችግር ያመጣል ወይስ እንድዬት ይታያል
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
የማያጨናንቅ አይነቱን ብትጠቀሚ መልካም ይሆናል እህቴ 🙏🙏🙏
@agbkksa889
@agbkksa889 3 жыл бұрын
እሽወንድሜ እረዥም፡እድሜና ጤና ተመኘሁልህ እንዬ፡እንጃ ቃላት ያጥረኛል ስላንተ ምስጋና ብዙ ትምህርት ተምሬለሁ በጣም አመሠግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምንም አደለም እህቴ ደስ እያለኝ አገለግላችኋለሁ ሰላም ሁኝልኝ 🙏🙏🙏
@amenethio7657
@amenethio7657 11 ай бұрын
Elaye betam arif sport new tute tlk neber wlk new yalew yhen sport serche ahunm eyeserawt new betam enamesegnalen slemseten tbbr wendme
@woynshettadesse7671
@woynshettadesse7671 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጣም የምፈልገው የስፖርት አይነት ነበር አገኘሁ ከዛሬ ጀምሮ እሞክራለው ውጤቱን አይቼ ለማመስገን ያብቃኝ🙏🙏🙏
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
ሰላምታይ ባለክበት ይድረስክ ኤላዬ በሌላው እንቅስቃሴ በጡቴም ሆነ በሙሉ ሰውነቴ ላይ ለውጥ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ከልብ የመነጨ ነው ምስጋናይ🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ መሲዬ እህቴ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ዋዋዋ ጎበዝ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ዛሬ ነው ያየሁህ በርታልን ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ግን ጥያቄ አለኝ ስንስራ ጡት ማስያዣያ ማድረግ ይጠበቅብናል መልስልኝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በርታ
@hawamohammed1978
@hawamohammed1978 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ
@sarahsarah6156
@sarahsarah6156 3 жыл бұрын
Waw mirt Teacher betam new yeminwodik specially setoch
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም ከልቤ ነው የምወዳችሁ ሳገለግላችሁም ከልቤ ደስ እያለኝ ነው በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 3 жыл бұрын
ኤላዬ 😍እድሜ ላንተ አሁንማ ዙጥ ዙጥ እያልኩ ነው የአማላጇ ልጅ ይባርክህ🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ማህደርዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣😜
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
Thank you brother Goddess 🙏🙏🙏
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ አመሰግናለሁ የኔኳ ጡቴ ትንሽየ ናት እዛው ትጣበቅ ብየ ነው እስፖርቱን የጨመርኩት 😀
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ይመችሽ ሙናዬ እህቴ 😂😂🙏
@fatoomafatooma5690
@fatoomafatooma5690 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@adiemangisto179
@adiemangisto179 2 жыл бұрын
Thank you brother 👌
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
no worries my dear 💪🙏🙏💪
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 3 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች ከተሰራ የማይቻል የለም በጣም በጣም ለውጥ አይቻለው የህውነት ተስፋ ሳትቆርጡ ስሩ ወድማችን በጣም አመሰግናለው ደስ ብሎኛል
@faruzgirma5071
@faruzgirma5071 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ለውጥ አለው ጡቴ ትልቅ ነው ግን ስፖርት አልወድም እስኪ ምከሪኝ እድሜዬ 20 ነው🤔🤔🤔
@samrawitargaw8151
@samrawitargaw8151 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግን በስንት ጊዜ ለውጥ አየሽ
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 3 жыл бұрын
@@faruzgirma5071 የጡት እስፓርት እኮ ቁጭ ብለሽ እራሱ መስራት ትችያለሽ
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 3 жыл бұрын
@@samrawitargaw8151 ጠዋትና ማታ ሳታቃርጭ ከሰራሽ በ2 ሳምት ለውጥ ታያለሽ የኔ በቃ ጉች ጉች ብልዋል ሀሀሀ
@user-wk1ij1em9u
@user-wk1ij1em9u 2 жыл бұрын
@@mahraalahmd248 ታድለሽ 🌺🌺😂
@omuhiratube9567
@omuhiratube9567 2 жыл бұрын
እኔ ጡቴ የወረደ ነዉጂ ትልቅ አይደለም ቀጥ ለማድረግ ሳይቀንስ እስኪ አሳየን
@Pnice-hl7gs
@Pnice-hl7gs 2 ай бұрын
ራስሽን ጠብቂ ምግብ በስአትሽ ብይ ስትቀመጭም ቀጥ ብለሽ ተቀመጅ ቱት ማሲያዣም ልበሽ በሳይዝሽ መምህር እደሰራዉ ስፖርት ስሪ ንደት ቀንሽ
@masaratmasarat6236
@masaratmasarat6236 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አምስግንልው
@Amina-fd8dr
@Amina-fd8dr 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-pp6dd4di2w
@user-pp6dd4di2w 3 жыл бұрын
ሰለም ወንድሜ ጡቴም ወድቆወል ስቀጥል ደሞ ወገቤ አከበቢ ትርፍ ስገ አለብኝ ልብስ ስለብስ ቅርፂ ያበለሽብኛል ???
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ፍርዶስዬ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ቨዲዬችን ለቅቄልሻለሁ ለዘረዘርሻቸው ችግሮች ወደ ኋላ ሄደሽ በአርስ በአርስታቸው እያየሽ ተጠቀሚ 🙏🙏🙏
@user-pp6dd4di2w
@user-pp6dd4di2w 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺ ወንድሜ ግን በጠም ያደክመል ከነተ ኡኩል ነው ምሰረው ልክ ልተኛ ስል ሁሌ አመሰግነለው
@hddjr5132
@hddjr5132 3 жыл бұрын
ጥያቄ ነበርኝ መልስልኝ እና የወር አበባየ ሲመጣ ጡቴ በጣም ውጥርጥር ይላል ይጨምራል ከዛ ሲመጣ ወደ ነበረበት ይመለሳል እና ይሄ ከሆን ወድህ ጡቴን እየጣለብኝ ነው እናም በወር አበባ ወቅት እንዳይጨምር ለማድርግ ምን ባደርግ ነው ?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ይህ አይነቱ ጉዳይ የበሽታ ወይንም የችግር አይነት አይደለም በወር አበባ ጊዜያት በበርካታ ሴቶች ላይ የሚታይ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው (የሆርሞል ለውጥ ነው ) ።ስሜት እንዳይኖረውና የወገብ ህመም በዚያን ጊዜ እንዳያጠቃሽ ቀላል ቀላል ሰፖርቶችን በመስራት ማሻሻል በደንብ ትችያለሽ 🙏🙏🙏
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 3 жыл бұрын
@@elagym5723 I like your kindness but on this case please let our sisters to get advice from medical Doctors don't 100% sure
@tigistberhanu6772
@tigistberhanu6772 3 жыл бұрын
thanks blessed 🙏💪
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
You too more thanks 🙏🙏🙏
@asratwolde1446
@asratwolde1446 3 жыл бұрын
Thanks 🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot too Asrat🙏🙏🙏
@Ethiomedical
@Ethiomedical 3 жыл бұрын
ወንድማችን የእኛን ህዝብ እያገለገልክ እና ብርታት እየሆንከን ስለሆነ እናመሰግንሃለን :: እስፖርቶችህም አናቶሚን የጠበቁ እና የተከተሉ ስለሆነ ለውጥ ያመጣሉ በሽተኛንም አይጎዱም :: በህክምናው ላለንም ብርታታችን እና አነቃቂያችን ነህ ; እኛም ማገልገል ይኖርብናል ::
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ከወገቤ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚአብሔር ያክብርልኝ much appreciate 🙏🙏🙏
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
Betikikil yihen sport hiwetachin binareg hospital sanay new yeminarejew tebarekilin
@fitsumget3346
@fitsumget3346 3 жыл бұрын
please show us exercise to loose upper part of the body it is too huge compared to the lower for females
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Hi Fisuma very understandable but am already release a lot of video any ways will release again no problem at all buddy🙏🙏🙏
@sewithailemariam2685
@sewithailemariam2685 3 жыл бұрын
Thank you
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thank you too 🙏🙏🙏
@user-qh9zl3zk9g
@user-qh9zl3zk9g 10 күн бұрын
Wendimachin batam enamaseginalen
@cherrysustado1168
@cherrysustado1168 3 жыл бұрын
እኔ አድስ ነኝ ጡቴም ትልቅ ነው ከውገቤ በላይ በጣም ወፍራም ነኝ መላ ያላቹህ ልብስ ስለብስ ሁሌም ያስጠላኛል እባካቹህ መልሱልኝ መፍትሄ ካለው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ስለዘገየሁ ይቅርታ ለሁላችሁም በአንድ ጊዜ መመለስ በጣም ስለሚከብደኝ ነው ለጠየቅሽው ጥያቄ በርካታ መፍቴዎችኝ አስቀምጫለሁ እኮ አሁን የምታይውን ቨዲዬውን በየቀኑ ለ20 ደቂቃ ያህል መስራት ነው አከጭር ጊዛያት ለውጥ ለማምጣት ።ሌላው ትልቂ ነገር ምግብሽን በትክክል ማስተካከል ይኖርብሻል ወደ ለ ኋላ ሄደሽ ሳይንሳዎ ትንታኔዎች የሚለውን ቨዲዬ ተመልከችው በተረፈ ሾርት ሜተድ የለም በርትተሽ እንደ ጓደኞችሽ ለውጥ እንደምታገኝ እርግጠኛ ነኝ በርችልን እህቴ ብዙ ህዝብ ስለማስተናግድ ነው 🙏🙏🙏
@rukiamohammed2351
@rukiamohammed2351 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ግን መጠየቅ የፈለኩት በሰው ሀገር ሁሉም ላይመቺ ይቺላልና በተለይ በሰው ቤት እናም መጠየቅ የፈለኩት ከስፖርቱ ጋር የሚመጣጠኑ ምግቦቺን ብትነግረን ና ማታ ማታ ከመኝታ በፊት ሰርተን ብንሰራውስ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በማንኛውም ጊዚያት መስራት ትችያለሽ ሰፖርቱን እህቴ ስለምግብ እረዳለሁ በሰው ቤት እንዳለሽ ችግር የለውም ዋነው ነገር ምንም አይነትን ምግብን ስትመገቢ በተቻለሽ አቅም ላለመጥገብ ሞክሪ ፣ምንም አይነት ጣፋጮችን አትጠቀሚ ከሱካር ጀምሮ ፣ለስላሳ መጠጦችን እነዚህ ነገሮች መጠበቅ ብቻ ነው እንጂ ምግብ መርጠሽ ብዬ ማለቴ አይደለም እህቴ በርችልኝ የኔ ጎበዝ አይዞሽ አንድ ቀን ጌታ እረድቶሽ የራስሽን ኑሮ ትኖሪያለሽ በርቺ 🙏🙏🙏
@rukiamohammed2351
@rukiamohammed2351 3 жыл бұрын
እሺ ወዲሜ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ
@Alsaadjzakumulahhyran
@Alsaadjzakumulahhyran 3 жыл бұрын
Abshry habibty brasu gyzae yhadal atchanqy
@kalkidantewab133
@kalkidantewab133 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም😍 ለዕጅ ውፍረት ማጥፊያ መፍትሄ ካለህ🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
የተለቀቀ ቨዲዬ አለ ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከችው ቃልዬ እህቴ 🙏
@kalkidantewab133
@kalkidantewab133 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺ አመሰግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
የተለቀቀ ቨዲዬ አለ እህቴ ወደ ኋላ ሄደሽ እይው 🙏
@woinshethabte2577
@woinshethabte2577 3 жыл бұрын
Hi elaye i had 2c section and i have hanging belly is it work the same exercise you showed as from last video
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Hi wonshow my dear how long have you been since 2c section if its more than 6months it's Alright you able to join our workout but for your belly fat here go 🙏 kzfaq.info/get/bejne/jJlpntWQrrObZHU.html 💪በርችልኝ ወይንዬ እህቴ
@sarahsarah6156
@sarahsarah6156 3 жыл бұрын
Master Elias please find Riquest laklhalhu and adrging bizu take aling please laworah eflgalhu
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Alright will check there 🙏🙏🙏
@endagertade195
@endagertade195 3 жыл бұрын
ጥሩ ነበር ግን እንደዚህ ስርቸ መወላለቂ አደል የመዳምን ስራ ማን ሊስረው ነው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይዞሽ በርች እህቴ
@user-by3mq8xl3n
@user-by3mq8xl3n 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ ሞክሪው የተቀጠቀጥኩኝ ነው የመሰለኝ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
@@user-by3mq8xl3n ክክክክክ አይዛሽ በደብ ሙክሪ
@mhammadmjawaz3828
@mhammadmjawaz3828 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እዉነት ብለሻል እኔ ሞክሬዉ ተሰባብሬ ነዉ ያደርኩት
@sadamhmamdh1227
@sadamhmamdh1227 3 жыл бұрын
😂😂😂🤙
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f 3 жыл бұрын
ስንት ቀን ለውጥ የሚያሣየው እኔ ትግስት የለኝም ባለፈ 4 ወር ሠራሁ ከዛ ባሌ ኢትዩ ሢገባ ስላዘንሁ ስፖርቱን ተውኩት ክክ
@zaynabalzynab843
@zaynabalzynab843 3 жыл бұрын
ለውጥ አገኛሽ
@fatemakamal5173
@fatemakamal5173 3 жыл бұрын
Thankyou Maybother .
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
thanks too my dear sister Fatmya🙏🙏🙏
@hiwotm5527
@hiwotm5527 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Tube-zuzu1iz
@Tube-zuzu1iz 3 жыл бұрын
አረ እኔ ቀጭን ነኝ ግን ሰውነቴ ልልት ያለ ነው አረ መፍተሄ ካለ ሸንተረት ደግም በምን ላጥፈው ካወቃችሁ ሹክ በሉኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው ሰፖርቱን ካለመሰልቸት ከሰራሽው ሰውነትሽ ቀስ እያለ መጥበቂ የግድ ነው የሸተረሩ የሰውነታችን ቆዳ በጣም ሲላላም እንዲህ ያለ ችግር ይመጣል በአጠቃላይ በስፖርቱ ፈጣን ለውጥ ታመጫለሽ 🙏🙏🙏
@samera9593
@samera9593 3 жыл бұрын
እኔም እደችውነኝ ማር
@user-ut1en2sm1n
@user-ut1en2sm1n 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺ ውንድም እኔም እፈልጋለሁ እስፖርቱ?????
@Tube-zuzu1iz
@Tube-zuzu1iz 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እስኪ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@zd8315
@zd8315 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እምልክ ዶክተር ለዳሌ አደስፖርት እየሰራወ ነበር እሄንንም ብሰራ ምን ችግር አለው?
@akinahomakinahom2647
@akinahomakinahom2647 3 жыл бұрын
እኔ ሰውነቴ ስከሳ ልልት ይላል ምን ላርግበት?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ጡቶችሽ አካባቢ ያሉ ጡንቻዎች ሲላሉ ነው መፍቴው ይህንን እንቅስቃሴዎች መደጋገም ማሳነስ ብቻ ሳይሆን ጠበቅ እንድል ያረገዋል እህቴ 🙏🙏🙏
@hananyerayalij8171
@hananyerayalij8171 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በርታ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሃኑ 🙏🙏🙏
@user-kt6vx2bg6n
@user-kt6vx2bg6n 3 жыл бұрын
ስራው ጡት ብቻ ላይ ነው ወይስ ውፍረትም ይጨምራል ማለት እኔ መወፍር አልፈልግም
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
እኔም ?ግን ይህንን ሰርቼ አሊቸሊኪም😂
@shewitdesta6624
@shewitdesta6624 3 жыл бұрын
ከወለድኩ ገና 3 ወር ሆነኝ እና ጡቴ ረዚም&ትልቅ ሇነ እና መስራት እችላለው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በትክክል እህቴ 🙏🙏🙏
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
😁
@yashi9994
@yashi9994 Жыл бұрын
​@@elagym5723 እኔ የጡት ስብ አለብኝ ይለቀኛል ብዬ ተስፋ አረጋለው
@tiyaabrham4341
@tiyaabrham4341 3 жыл бұрын
thanks
@alemmami3781
@alemmami3781 10 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በርችልን እህታችን 🙏
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
የናንተን ኮሜንት በማንበብ አንድ ስአት ሆነኝ☺️ እሯ ወደ እስፖርቴ ልግባ ...🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🚶‍♀️ ጣምናውን ልይና መልስ እሰጣለሁ.. 💪💪የስፖርቱን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂✋✋✋
@aishaaisha-rz8ik
@aishaaisha-rz8ik 6 ай бұрын
😁😁😁💃💃💃
@user-ko6vt2vd1t
@user-ko6vt2vd1t 3 жыл бұрын
እናመስግናለን እኔ ጡቴ ትንሽ ናት ወንድ ጋር አልተኛሁ ምንም ሳይሆን የሥራ ብዛት መሰለኝ ወረደ ከዛሬ አራት ዓመት በፊት ምንም አረገበም ቁጭ ያለች ነበረች አሁን ምን ሆንኩ እስከምል ድረስ ወርዶ እርፍ እስፖርት ስለማልሰራ ይሆናል የማዳም ስራ አንገላቶን አንድ ቀን እንኳ ባሌ ጋር ሳልተኛ ቱ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🙏
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 3 жыл бұрын
@@elagym5723 lesint wer newu minserawu?
@FatimaAli-oq1mg
@FatimaAli-oq1mg 3 жыл бұрын
እረውደ ዝበይው ባልሽ አንችን እንጅ ከጡትሽ ምን አለው
@ayalembelay329
@ayalembelay329 3 жыл бұрын
አይዞሺ የኔ ውድ የማያልፍ ነገር የለም💟💟 እውነት ለመናገር እኔ ላውጣ አይቼበታለሁ ስልክ ላይ የመታጠብ ይሆን ጊዜሽን ለስፖርት ተጠቀሚ1⃣0⃣0⃣
@Han.2431
@Han.2431 3 жыл бұрын
Kkkkk wey gud
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ፋይዛዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው በአንዲ ሳምት ውስጥ ለውጥ አይቸበታለሁ ኑርልን መምህራቺን
@khadijaathiobua1670
@khadijaathiobua1670 3 жыл бұрын
ላዳምጠው ከዛ እኮምታለሁ. ግን የኔ ትንሽ ነው. ግን ወድቃለች በደብኳ የመታሸት እድል ሳታገኝ ወደቀች. አይ ገና 21 አመቴ እፍፍፍ
@user-vw3nf2hn3l
@user-vw3nf2hn3l 3 жыл бұрын
Kkkk ልክ እንዳኔ ጡት ቱ የማዳርገው ነገር ጣፋ በጣም ታጫነኩሁ 🤔🤔
@zehermohammed5422
@zehermohammed5422 3 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ያው ነው ከወደቀ መስራት ይኖርብሻል ለውጥ ለማምጣት እህቴ 🙏🙏🙏
@kadijabasoro9236
@kadijabasoro9236 4 ай бұрын
ውላሂ እኔ ም ጋና 21😊
@nardosasefa7512
@nardosasefa7512 3 жыл бұрын
ኮች ከአንተጋር መስራት ከጀመርኩ ሳምንት አለፈኝ ግን ለውጥ አላየሁበትም ትንሽዬ እንኳን ተስፋ ኑሮኝ እንድጠነክ ሰውነቴ ሁሉ በጣም የላላ ነው ለዚህም ጡቴ በጣም የወረደ ነው ብዙም ወፍራም አይደለሁም ጡቴም ስለወደቀ እንጂ ትልቅ አይባል እንዴት እንደሚያናደኝ😞😓
@user-lm8ul2ff5f
@user-lm8ul2ff5f 2 жыл бұрын
Eme enem enchi nagn gin betdgagam kesershw lawt tagengbtlsh
@user-ce7dg5js3w
@user-ce7dg5js3w Жыл бұрын
እኔራሱ
@abeeraldrany9487
@abeeraldrany9487 Жыл бұрын
ወደሜየ እናመሰግናለን
@y.eshetu5224
@y.eshetu5224 Ай бұрын
Tanks
@shewerketeref4704
@shewerketeref4704 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ እኔ አዲስ ነኝ ! ከሁን በሗላ እከታተላለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ ሸዋረግ በርችልን 🙏🙏🙏
@user-hy7hq2hg6o
@user-hy7hq2hg6o 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አመሰግናለን ውንዴማችን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-il2bh5dm2b
@user-il2bh5dm2b 3 жыл бұрын
አናመስግናለን
@aminahhuus5008
@aminahhuus5008 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔ ለመጠየቅ እያሰብኩ ነበር ሳየው እየሳኩ ነበር አመሰግናለሁ አተንም ጠያቄወቹንም ስለምሰጠን ትምህር ከልብ ነው የማመሰግነው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምንም አይደለም አሚናዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@jemalmohamd6461
@jemalmohamd6461 3 жыл бұрын
ጥሩትምህርት
@beletetesfaye1451
@beletetesfaye1451 6 ай бұрын
እናመሠግናለን አብሬነውየሠራውት
@HdhdhHdud-nf2or
@HdhdhHdud-nf2or Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የምፈልገዉ እንቀስቃሴነዉ እንሞክራዋለን ቀላልነዉ ሁልግዜ ከሰራንዉ
@MerciWomen
@MerciWomen Ай бұрын
Ere plese anedu egeren awura tate akababi betame yamegale bechama mekeneyat degemo zore belobegale men large
@user-lm8ul2ff5f
@user-lm8ul2ff5f 2 жыл бұрын
Thanks ❤️❤️❤️❤️❤️
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
Thanks to you too my sister 🙏🙏🙏
@hermi7771
@hermi7771 2 жыл бұрын
Thanks bro 🙏🙏🥰🥰
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
you welcome my dear 🙏🙏🙏
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 3 жыл бұрын
Thanks Master 👌👌👌💚💛❤
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ህይወትዬ 🙏🙏🙏
@uaekfn7348
@uaekfn7348 3 жыл бұрын
Tnx
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks too dear 🙏🙏🙏
@dtfg9043
@dtfg9043 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-ix5dd8eu9s
@user-ix5dd8eu9s 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ሂክማዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ቦርጭን ለማጥፋት የሚሰራ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ  በባለሞያ
26:18
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በሐኪም
10:53
Jeilu Tv
Рет қаралды 27 М.
THE BEST LOW BACK PAIN EXERCISE
17:30
ELA GYM
Рет қаралды 200 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН