Fithin eshalhu [ ፊትህን እሻለሁ ] Kenessa and Solomon Bula ( ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ ) 2022 Live Worship

  Рет қаралды 219,170

Kenessa and Solomon Bula

Kenessa and Solomon Bula

Жыл бұрын

““ፊቴን ፈልጉ” ባልህ ጊዜ፤ ልቤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ፊትህን እሻለሁ አለች።”
መዝሙር 27:8
“My heart has heard you say, “Come and talk with me.” And my heart responds, “Lord, I am coming.””
Psalms 27:8 NLT
ፊትህን እሻለሁ
መንገድህን አስተምረኝ የቀናዉን ጎዳና
ህይወቴም እንዲታደስ በቃልህ እንድጸና
ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው
በመገኘትህ ዉስጥ መኖር ክብርህንም ማየት ነው
ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው
እንደቃልህም መኖር አንተን ደስ ማሰኘት ነዉ
ፊትህን እሻለሁ | 2× | ፊትህን እፈልጋለሁ
ሃይልህን እሻለሁ | 2 × | ሃይልህን እፈልጋለሁ
ፊቴን ፈልጉ ባልህ ጊዜ
ነፍሴ ፊትህን እሻለሁ አለች
ልቤን በመንገድህ ላይ ጥያለው
ቃልህን በልቦናዬ አኖራለው
Written by Kenessa and Solomon Bula @Hasset Recording Studios
Follow us
Facebook : / kenessa-and-solomon-bu...
Instagram : / kenessaandsolomon

Пікірлер: 201
@kenessaandsolomonbula8574
@kenessaandsolomonbula8574 Жыл бұрын
መንገድህን አስተምረኝ የቀናዉን ጎዳና ህይወቴም እንዲታደስ በቃልህ እንድጸና ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው በመገኘትህ ዉስጥ መኖር ክብርህንም ማየት ነው ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው እንደቃልህም መኖር አንተን ደስ ማሰኘት ነዉ ፊትህን እሻለሁ | 2× | ፊትህን እፈልጋለሁ ሃይልህን እሻለሁ | 2 × | ሃይልህን እፈልጋለሁ ፊቴን ፈልጉ ባልህ ጊዜ ነፍሴ ፊትህን እሻለሁ አለች ልቤን በመንገድህ ላይ ጥያለው ቃልህን በልቦናዬ አኖራለው
@marthademissie2282
@marthademissie2282 Жыл бұрын
@lensadegefu3722
@lensadegefu3722 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@salemgabre7418
@salemgabre7418 Жыл бұрын
9ftfttti
@zelalemtsegaye13
@zelalemtsegaye13 11 ай бұрын
@temesgensiyumtemzaa
@temesgensiyumtemzaa 10 ай бұрын
❤❤
@naolararsa1504
@naolararsa1504 Жыл бұрын
ልቤን በመንገድህ ላይ ጥያለው ቃልህን በልቦናዬ አኖራለሁ ... "የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው የእግዚአብሔር ቃል የነጠረ ነው መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻ ነው" መዝ 18:30 ብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ 🙏🙏
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 Жыл бұрын
This song is so sweet and keeps ringing in my ear even when I'm not listening to it. It makes me come back to it early morning and seek His face singing it! It's like pure spring water that flows from the true longing of the soul. May God bless you guys with more beautiful songs like king David... Thank you.
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ፊትህን እሻለው ኢየሱስ ኡኡኡኡ 🙏🙏🙏💎💎💎🥰 ተባረኩልኝ ተባረኩልኝ 🙌🙌🙌
@aregaanore4469
@aregaanore4469 Жыл бұрын
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” - መዝሙር 27፥4
@eyobdamtew9566
@eyobdamtew9566 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ቃል የለኝም ድንቅ አምልኮ እውነተኛ .,.
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@bezawittaffesse139
@bezawittaffesse139 Жыл бұрын
ያማረ እና ልብን ዘልቆ የሚነካ ዝማሬ ፤ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 Жыл бұрын
ኬነሣና ሰለሞን በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርላችሁ ጌታ። እደጉልን በጌታ የሱስ ስም። እሰይ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@abdbula5288
@abdbula5288 Жыл бұрын
Yes Yes Yes! Lord, I'm seeking your holy, glorious and Righteous face. Amen! I love you my dear brothers! God bless you! Keep on singing!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@dawitgizaw3514
@dawitgizaw3514 Жыл бұрын
Through your pure song..I clearly immersed in to deep and to the endless deep worship of God. May the heavenly God bless you by all.
@cecew.2559
@cecew.2559 Жыл бұрын
ወደርሱ የሚያስገሰግሰንን ተሰምቶ ማይጠገብ ሰማያዊ ዜማን የሰጣችሁ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን!🙌 ጌታ ዘወትር በመንፈሱ ያረስርሳችሁ! እንደዘንባባ ዛፍም በቤቱ ያለምልማችሁ! ተባረኩልን!
@iammrsjack5020
@iammrsjack5020 Жыл бұрын
Blessings
@atoexodus
@atoexodus Жыл бұрын
Spirit filled! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@yoditdoda5809
@yoditdoda5809 Жыл бұрын
This is a prayer that my heart cries for 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AmenMoges2
@AmenMoges2 Жыл бұрын
What an Amazing song 🙏 I can’t stop listening to this ተባርካችሁ ቅሩ 🙌🙌
@tsionhilawe3821
@tsionhilawe3821 Жыл бұрын
እንዴት አይነት ዝማሬ ነው!!! በአምላካችን ፊት ሁለንተናችንን የምናፈስበት ዝማሬ። ተባረኩ።
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@pinialex4696
@pinialex4696 Жыл бұрын
@@GospelforMuslims ofoo8gooooonooooffpofeefhhhhq8hhhefg
@gutushiferaofficial4089
@gutushiferaofficial4089 Жыл бұрын
Wow
@dawitworku2266
@dawitworku2266 Жыл бұрын
Much blessings
@febentsega3051
@febentsega3051 Жыл бұрын
ኬኑ እና ሶል ሁሉንቻይ አምላክ በሙላት ይባርካችሁ፡፡ አሁንም የጌታ ፀጋ ሞልቷችሁ ይትረፍ ብዙዎችንም ያረስርስ፡፡
@cecew.2559
@cecew.2559 Жыл бұрын
አሜን!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@yoftaheminda5740
@yoftaheminda5740 Жыл бұрын
This is just a perfect song to worship and get lost in the presence of GOD all day long. may God bless u with his grace abundantly! Psalm 25 4. Show me your ways, Lord, teach me your paths. 5 Guide me in your truth and teach me, for you are God my Savior, and my hope is in you all day long.
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@yirgedugebrehiwot2048
@yirgedugebrehiwot2048 28 күн бұрын
አሜን ፊቱን የሚሻ ትዉልድ ያርገን ጌታ
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 Жыл бұрын
Scripture through good music is Spiritual blessing! Its beautiful
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@samuelaynutaye4635
@samuelaynutaye4635 Жыл бұрын
ሁሌ ነው የምሰማችሁ በጣም ድንቅ ናችሁ ተባረኩ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@nigistzewudu3634
@nigistzewudu3634 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እሱን መጠማት ይብዛላችሁ።
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@zeritulema2408
@zeritulema2408 Жыл бұрын
GOD Bless you
@vertualethiopia1112
@vertualethiopia1112 Жыл бұрын
What a message!
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
ረባረኪልኝ ልጆቼ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይባርካችሑ።
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@kingnarhmusic
@kingnarhmusic Жыл бұрын
ይህ በጣም ባርኮኛል። ምነው አማርኛ ባውቅ ይህን ዘፈን በቻናሌ እሸፍነዋለሁ። ፍቅር ከጋና.
@qwertyuio65752
@qwertyuio65752 Жыл бұрын
🙌🏽🙌🏽
@user-wv9ve2nr4g
@user-wv9ve2nr4g Жыл бұрын
Amen amen😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@hiruterchafo1769
@hiruterchafo1769 Жыл бұрын
ተባረኩ❤❤
@kidisthaile8364
@kidisthaile8364 Жыл бұрын
🔥🔥💯🥰
@yeabtesfaheliso7397
@yeabtesfaheliso7397 Жыл бұрын
🔥🔥🔥
@sitotamussie976
@sitotamussie976 Жыл бұрын
ስለ እናንተ ጌታን እጅግ አከብራለሁ!❤
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@moneseifugragne8062
@moneseifugragne8062 Жыл бұрын
ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ።stay blessed
@fkrab8894
@fkrab8894 Жыл бұрын
🔥🥰🔥🥰
@abigiyamulugeta8049
@abigiyamulugeta8049 Жыл бұрын
♥♥♥♥
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 God bless you all 🙏 beautiful worship song !!!
@theyouswissy
@theyouswissy 6 ай бұрын
Tabareku igizabiher saga yabizalachu dasi yemili mazimur🙇‍♂️🙏
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 Жыл бұрын
Love you guys so much💜 You are blessed!!!! (Ephesians 1:3) “Praise be to God who has blessed us in the heavenly realms with every spiritual blessing in Christ.”
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 Жыл бұрын
You guys are always a blessing. Thank you so much . This is another anointed song with a call for all of us to seek His face . Tebareku
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@liyagizaw6723
@liyagizaw6723 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN Жыл бұрын
ተባረኩ በብዙ
@dinamengey6393
@dinamengey6393 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ነፍስም አልቀረልኝ 🙏🙏🙏 ውስጥን ይሞላል ተባረኩ
@misganahgebriel9123
@misganahgebriel9123 Жыл бұрын
Blessings!!🙏🙏
@hanna6778
@hanna6778 Жыл бұрын
Kenessa Bula's voice is FIRE!
@firewtirunehofficial4726
@firewtirunehofficial4726 Жыл бұрын
እንዴት እነደምወዳችሁ ጌታ ሆይ😍😍😍😍
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@efremmasresha4730
@efremmasresha4730 Жыл бұрын
Thank you for blessing us with such a beautiful song!!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@hailehaile8024
@hailehaile8024 Жыл бұрын
በዚሰአት የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ በጣም ያስፈልገኛል መንገዱን ማወቅ ፈልጋለው ሂወቴ እንዲታደስ ውዴን ነፍሴ ናፍቃዋለች በመገኝቱ መኖር ተርባለች እግዚአብሔር ብርክ ያርጋቹ ውዶች ከዚበላይ በዝማሬ በሂወት ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@Eskyaswondemu
@Eskyaswondemu Жыл бұрын
thank you, such a beautiful song. bless you more!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@melalgebreyesus5363
@melalgebreyesus5363 Жыл бұрын
geta hoy tadlachu fitun mtfelgu krstna bedenb nw yeberallachu be blessed zema le krstos
@BibleTeas
@BibleTeas Жыл бұрын
God bless your for this wonderful song 🙏🏾🙏🏿
@pomypomy7088
@pomypomy7088 Жыл бұрын
AMEN
@user-gi2jz8il3r
@user-gi2jz8il3r 8 ай бұрын
In love with this song😢
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
አሜን አሜን የተባረካቹ ብሩካን ናቹ 🥰🙏
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@omegatseggia3002
@omegatseggia3002 Жыл бұрын
My English speaking friends have gone crazy over this music , they are all suggesting if this can be redone with English language. Pls consider you go global and bless more people 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 You need to go international… you guys are extremely talented..❤
@kenessaandsolomonbula8574
@kenessaandsolomonbula8574 Жыл бұрын
thank you dear! will work on it for sure ! Blessings
@tigibiz9774
@tigibiz9774 Жыл бұрын
I totally agree, we go English speaking church and they will love to sing this song at church. it’s beautiful song.
@edenbelay7141
@edenbelay7141 Жыл бұрын
አሜን አሜን። እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 ተባረኩ !!!!!!!!
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
It’s amazing song! I’m so blessed! May GBU all ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sebsibehandamo1207
@sebsibehandamo1207 Жыл бұрын
WaW mezmuru bexam temechtognale tebareku!!
@mekdes3923
@mekdes3923 Жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@mintesinotyohannes5724
@mintesinotyohannes5724 Жыл бұрын
Tebareku yeewnet 🙏 hulem mebarekegn mezmur ❤
@rihanasaed5228
@rihanasaed5228 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም እንደ ዘመራችሁት ይሁንላችሁ
@abenezerlambore9333
@abenezerlambore9333 Жыл бұрын
May God bless you all!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@yemisrachregassa4036
@yemisrachregassa4036 Жыл бұрын
This is epic, very many blessings!
@meronlemu7267
@meronlemu7267 Жыл бұрын
Amazing song!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏
@mekdimaki7966
@mekdimaki7966 Жыл бұрын
ሃሌሉያ አሜን ለሆነው ጌታ ነፍስም አልቀረልኝ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 Жыл бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብ አልኩ ዝማሪያችሁን ሁሉ። ፀጋዉ ይብዛላችሁ
@natnaelyonashaile9051
@natnaelyonashaile9051 Жыл бұрын
ሁሌም የማልጠግበው
@lishanhailu5559
@lishanhailu5559 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርካችሁ ነብስ አልቀረልኝም this song it's melted inside of me , l cried out to the Lord realy l feel iy his presence.
@martamarkosofficial1631
@martamarkosofficial1631 Жыл бұрын
እግዚሃብሄር ይባርካችው መዝሙሩ ህይወት አለው ❤❤
@melatmelese7185
@melatmelese7185 Жыл бұрын
tebareku abo
@eliasbekele6105
@eliasbekele6105 Жыл бұрын
Geta silaskemetebachu tsega ameseginewalew🙏🙏
@eamenamenamen2528
@eamenamenamen2528 Жыл бұрын
Amen
@user-ny1vl6tq6i
@user-ny1vl6tq6i Жыл бұрын
Egizhaberi yibarekiachu
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
God bless you all 🙌🙌🙌🙌🙌
@netsanetawlachew3711
@netsanetawlachew3711 4 ай бұрын
Cant stop crying ohhhhh my God
@egbert4224
@egbert4224 6 ай бұрын
This worship touches me. Even though I can’t understand the words exactly I know it is about seeking His face. That’s what I want to do every day of my life. He gave me many years of life Proverbs 4:10 in stead of 2 months what the doctors told me now almost 2 years ago. I thank God for meeting you at Friendship park ❤
@danman4632
@danman4632 Жыл бұрын
Ameen, melody from true and Godly heart. More blessings
@RobelSeboka
@RobelSeboka 7 ай бұрын
❤ gita bebzu yebarekachehu
@Dodo-ud3ko
@Dodo-ud3ko Жыл бұрын
Blessings 🙌🏾💕🙏🏾
@user-ny1vl6tq6i
@user-ny1vl6tq6i Жыл бұрын
Geta yibarekachu tebarekuuuuuu besusimi
@aidag5536
@aidag5536 Жыл бұрын
wow.. I only just discovered you guys and I am so overwhelmed and blessed with this worship. Such an anointing! Thank you so much for your ministry in the Lord, God bless you even more! ✝= 🛐💜 All honor, glory and power to our one and only Saviour Jesus Christ. Amen 🙏🏼
@user-hc2tu1qy7g
@user-hc2tu1qy7g 8 ай бұрын
Ye Egzyabeher megegnet yalebet gubaye geta ykiber
@tamirattadiyos6xo8
@tamirattadiyos6xo8 4 ай бұрын
Amen....astemiren...
@fraolworku6290
@fraolworku6290 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ስለ እናንተ ይመስገን። ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ጸጋው ሁል ጊዜ አብሮነቱ ይክበባችሁ የተባረከ አምልኮ ደሞ ሙዚቀኞቻችን ተባረኩልኝ።
@ermiyasmamuye3459
@ermiyasmamuye3459 Жыл бұрын
Eufff indet des yemil yemibarik iana menfes yemolabet song new brik belulign
@ethiopia1453
@ethiopia1453 7 ай бұрын
Tebareku
@omegatseggia3002
@omegatseggia3002 Жыл бұрын
Wow wow wow … I am thirsty more now with the song , my soul keep singing the song 🎵 in my sleep . When I wake up in the middle of the night I sing it sing it and sing …… Thank you
@temeagade2623
@temeagade2623 Жыл бұрын
🙏 Amen, Tebareku. Des yemil Mezmur.
@LilyMilkiyas-zw9ji
@LilyMilkiyas-zw9ji 9 ай бұрын
Tebarekulne !!
@bezigetachew
@bezigetachew Жыл бұрын
yegetan kal mezemer metadel new geta abezto ybarkachu.
@kingdt22
@kingdt22 Жыл бұрын
Gave me inspiration for a album cover drawing❤
@diribahabte7545
@diribahabte7545 Жыл бұрын
Thanks for this song brothers. Shower of blessings
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። በጣም ያስመልካል። እግዚአብሔር ይመስገን።
@AydaAbraham
@AydaAbraham Жыл бұрын
Hallelujah ✨
@tesstefera6334
@tesstefera6334 11 ай бұрын
ELELE ELELE ELELE today Hamle 12, 2015 mata 1:30 i received the miraculous job offer from Heifer International and i will be working with high reputation and success for five years at least in JESUS'S BLOOD!
@misganabayisa6798
@misganabayisa6798 Жыл бұрын
amen tebareku🥰
@edenmathewos7082
@edenmathewos7082 Жыл бұрын
As the hart panteth after the water brooks, so panteth our soul after thee, O God🙌🙌 God bless u with heavenly blessings 🔥🔥🔥
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
Blessing
እናመሰግንሃለን
17:26
Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Рет қаралды 21 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,7 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 71 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
Eyesus (ኢየሱስ) | Ayda Abraham Ft. Kenessa | 2023
12:01
Ayda Abraham
Рет қаралды 103 М.
ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
52:10
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 1,2 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 95 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 3,7 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 660 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 200 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 139 М.