ህይወት በዚህ ጎጆ !ምኞቴ ቆሜ መሄድ ነው! የጓጓሁለትን ትምህርቴን ሳልጨርስ ከቤት ቀረሁ!

  Рет қаралды 47,473

SHEGER INFO

SHEGER INFO

5 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 265
@shegerinfo
@shegerinfo 5 ай бұрын
ሶስና ወንድሙ ጉዲሳ 1000384147139
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
ስልካቸውን ማግኝት ይቻላል ስጡኑ
@Emanu2018
@Emanu2018 5 ай бұрын
Her phone No pls
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 5 ай бұрын
በትግርኛም ወንድሙ ተብሎ ያባት ስም በትግርኛ ይነበብ
@gafat
@gafat 5 ай бұрын
እኔ ሳስበው በትምህርቷ ጎበዝ ከሆነች ቆንጆም ስለሆነች ምቀኛ አይጠፋም መተት ተሰርቶባት ይሆናል ብየ አስባለሁ ንስሀ ገብታ ቅዱስ ቁርባን ብትቀበል እና ሱባኤ ብትይዝ የተላከባት መንፈስ ይያዛል የህመሟ አይነትም ይታወቃል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የእኔ እናት 🥰🥰🥰
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
ትክክል በጣም ምቀኛ መተት ነው
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 5 ай бұрын
በትክክል የሰዉ እጅ ነዉ ይህ ከፉ በእግዚያብሔር ሀይል እንጅ በህክምና አይድንም
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 5 ай бұрын
እኔም ጠርጥሪያለሁ ወይ ደሞ የዛር መንፈስ የስኬት መንገድ ስጀምሪ እንዲ ያደርጋል አብሮ ያደገ ስለሚሆን እንዲ በቀላል አይለቅም
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 5 ай бұрын
Ewnet new batm tikekele
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
እኔ አንድ ሆስተስ የነበረች ሴት ለአንድ አመት መሄድ አቅቶት በርግጥ ፕሮቴስታንት ነች በችርች በአንድ ቀን ሄዳለች እሶ ታይላንድ ሁሉ ተደጋጋሚ ኦፕራሲዩን ተደርጋ ያልዳነች በአንድ ቀን ነውመንፈስ ጮሀ ሄዶ የሄደችው ጎደኞቾ አስደግመውባት ይችም ልጅ እንደዛ ነች
@comceill6635
@comceill6635 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ ሶስዬ የኔ ቆንጆ ድነሽ የአንቺንም የእናትሽንም ደስታ ያሳየኝ ❤🙏
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 5 ай бұрын
የሰው ልጅ ዋናው ጤና ነው ሌላው ትርፍ ነው ወገኖቼ ጌታ ጤናሽን ይመልስልሽ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 5 ай бұрын
አሏህ ያሽርሽ የኔ ዉድ 😢እናቷ በአይኗ ሙሉ ለማየት ትሳሳለች የኔ ዉድ እናት አሏህ ያሽርልሽና ያስደስትሽ
@stgeorge7371
@stgeorge7371 5 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ የምታምኚው የምታመሠግኘኚው አምላክ ጤናሽን መልሶልሽ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ
@fisseha4957
@fisseha4957 5 ай бұрын
መሲ እባክሽ በዚህ ፕሮግራም ዲያቆን ሀይሉ መንግስቴን አቅርቢልን በመኪና አደጋ ለረዢም አመት እየተሰቃየ ያለ ሰው ነው።
@hanahana1960
@hanahana1960 5 ай бұрын
አቅርባ ነበር እኮ ከዚ በፊት
@madina0955
@madina0955 5 ай бұрын
እውነት ነው
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 5 ай бұрын
ምነው ፀበላችሁ አያድነውም እንዴ
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 5 ай бұрын
​@@bettyaddisethiopia8537መጥፎ አንደበት የሻገተ ንፍጥ ያዘለ አእምሮ ያለው ሰው ነው ይህን የሚናገረው ስለዚህ ተቆጠቡ
@rahwahagos2531
@rahwahagos2531 5 ай бұрын
የሱ በሽታ ወዳንቺ ይምጣ እና ህመሙ እንዳትቂው​@@bettyaddisethiopia8537
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 5 ай бұрын
በዚ ጎጆ ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ ቤታቹ ትግባ አዳማ አርቱ ቅ አርሴማ ጸበል ነይ እሷ ትፈታሻለች እኔ ወንድሜ እንዳንቺ ድንገት እንዲህ እስር ስር ብሎብኝ ነበረ በጸበሏ ተፈወሰልኝ ክብር ለስሟ🙏🙏🙏
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 5 ай бұрын
የኔ እህት እባክሽ አትነካኪ ንሰሀሽን ጨርሰሽ በርሚል ጊዮርጊስ ሂጂ እርግጠኛ ነኝ የሰዉ እጅ አለበት እግዚያብሄር ይማርሽ ከቻልሽ የ መምህር ግርማን ትምህርት እና የ ኤልሻዳይ ሚዲያን እይ
@AdeseAd
@AdeseAd 5 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ተፀመቂ አይዞሽ ይሻልሻል ድንግል ማሪያም ታግዝሽ እናት ትኑር ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤
@mahlatnewye6490
@mahlatnewye6490 5 ай бұрын
ፀበል ብትሄድ ትድናለች የሰው እጆ ነው አይዞሽ የኔእህት😢😢
@fatimaadam5505
@fatimaadam5505 5 ай бұрын
ሄዳሌች እኮ 🥹
@user-dz5rp9zn5h
@user-dz5rp9zn5h 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ መጀመሪያ እግዚአብሔር ምሕረት ያውርድልሸ 🙏❤🙏 በመቀጠል እግዚአብሔር የልብሸ ሃሳብ ያሞላልሸ 🙏 አንድ ለእናትዋ እናትሸን እድሜና ጤና ሰጥቶ አንቺም ሙሉ ጤና አግኝተሸ ቁመሸ ወልደሸ በዝተሸ ለማየት ያብቃት እግዚአብሔር 🙏❤🙏
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 5 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይምሓርኪ ሓፍተይ ኪዳነምህረት ኣደይ ሓቁፋ ደጊፋ ተልዕልኪ ብኽልተ እግሪኺ ❤
@merafkebede7673
@merafkebede7673 5 ай бұрын
ኣሜን🙏
@ethiopiagirl3067
@ethiopiagirl3067 5 ай бұрын
እግዚያብሔር፡ይማርሽ፡የብርሀን፡እናት፡ታችጋር፡ትሁን፡እሷ፡ትደግፍሽ፡የኔ፡ቆንጆ፡ሰበል፡ተጠመቂ፡ፀልይ፡ባለሽበት፡ቦታ፡ሆነሽ፡ዝገጅ፡የምቀኛ፡(የዶክተራ:ስራ፡ነው፡
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 5 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀኗ ትማርሽ እህቴ
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 5 ай бұрын
እመብርሃን በንፁሃን እጆቿ ትዳብስሽ ምኛትሽን ታሳካልሽ እህቴ❤❤❤
@k.b6591
@k.b6591 5 ай бұрын
ምኞትሽን ብለን እናነበዋለን
@yenubayu1696
@yenubayu1696 5 ай бұрын
መሰዬ ፈጣሪ የአንችን ቤት ሁልጊዜ ይጎብኘው ተባረክ
@user-fe5cd2cw7d
@user-fe5cd2cw7d 5 ай бұрын
እባካችሁን፡የሐኪሙን፡ጉዳይ፡ትታችሁ፡በርሜል፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡ፀበል፡ዉሰዱአት፡ታምሩን፡ያደርግላችኋል
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 5 ай бұрын
ገና እኮ የሴጣን ስራ ያልገባው አለ እና ፀበል ብትሄድ ሱባኤ ብትይዝ ቅዱስ ቁርባን ብትቆርብ ትድን ነበር ችግሩ ፅናት የለንም ይሄ ያጋንንት ስራ ነው የገዛ ጓደኞቿ ይሆናሉ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 5 ай бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ በአሁኑ ሰዐት እንኳን መራመድ ለማይችል ለጤነኛም ያስቸግራል በፀጥታ ሁከት ምክንያት መንገዱ አስቸጋሪ ሆኗል
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 5 ай бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ በአሁኑ ሰዐት እንኳን መራመድ ለማይችል ለጤነኛም ያስቸግራል በፀጥታ ሁከት ምክንያት መንገዱ አስቸጋሪ ሆኗል
@makde171
@makde171 5 ай бұрын
​እዉነትሽን ነዉ እኮ እኔ ሰዉ ሊይልፍለት ሲል የሚታመም ሰዉ እኔ የሰዉ እጅ ነዉ ቡዬ ነዉ የማስበዉ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
​@BetትክክልereLawgalet-iu8yc
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 5 ай бұрын
የሄ የደበተረ ሰራ ነው ፀበል ሄጂ የመንፈሰ ሥረ ነው
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 5 ай бұрын
እውነት ነው100%ደብተራ ነዎ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ! ይሄ የአጋንንት ወይም የልክፍት ስራ ይመስለኛል።በእምነትሽ በፀበል ትድኛለሽ፣አምናለሁ ትድኛለሽ።የነርሲንግ ትምህርትሽን ትማሪያለሽ፣በተጓዳኝም የምትፈልጊውን ትሰሪአለሽ።ጀግና፣ጎበዝ፣ልባም ልጅ ነሽ፣ሙሉ እምነት ጨምሪበትና ለውጡን ታይዋለሽ።አይዞሽ፣እግዚአብሄር ይፈውስሻል፣በርቺ ።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
እናቴ ፀበል ፀበል ያሰራት እርኩስ መንፋስ ነው ቤተሰብ መበርታትና መጠመቅ አለባት ቅድስት አርሴማ ታስፋታላታለች ፀበል
@DerejeBegeshaw-gi6ff
@DerejeBegeshaw-gi6ff 5 ай бұрын
ስንት መልካም ሰው እንዳለ ሁሉ ከዚች ምስኪን ልጅ ብር መውሰድ ምን አይነት ህሊና ነው !!?? እግዚአብሔር አምላክ ያላችሁን ንብረት አመድ ያርገው የሰው እንስሳዎች ናችሁ።
@marthachane9777
@marthachane9777 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ አንች በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ሃሳብሽን ያሳካልሽ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 ай бұрын
እየሱስ.ጌታ.ነው.እየሱስ ያድናል.እየሱስ.ከሞት.ይታደጋል❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 5 ай бұрын
እየሱስ ማዳኑን እሷ መች አጣችው?እየሱስ ተረዳዱ ያለው ለሌለው ይስጥ ተረዳዱ ይላል
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 5 ай бұрын
እየሱስ አያድንም ያላቹ ማነው አንድ አንድ የጴንጤ ማሀይሞች ዝም ብላቹ አፋቹን መክፈት ስትወዱ ሀይማኖቱን አሰዳቢዎች በራሳቹ ስለማትተማመኑ የኦርቶዶክስን ነገር ስትሰሙ ትጫጫላቹ።
@EmebetTeshager-zb6ys
@EmebetTeshager-zb6ys 5 ай бұрын
እየሱስን ከማንም በላይ እናቀዋለን ነገር ግን መጀመሪያ አስርቱን ትዕዛዝ ታቃላችሁ ወይ ቀጥሎ መረዳዳት እነደነዚህ አይነት ሰዎችን እና የታመሙትን መጠየቅ ነው ።በአፍ እየሱስ ብትይ ጥቅም የለውም ከችልሽ እርጂያት ካልቻልሽ አፍችሁን ዝጉ
@khodoralnahfawi6005
@khodoralnahfawi6005 5 ай бұрын
እናትየው ስብር ነው ያሉት😢 እህቴ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እማየ አይዞወት
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ጥንካሬሽ ለሁሉም ብርታትን ይሰጣል
@mesiaba2433
@mesiaba2433 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ይማርሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ❤
@tsegeredabelay3912
@tsegeredabelay3912 5 ай бұрын
Yene ehet emebete tedabsesh ayzosh lehulum gize alew yene konjo! You are still alive and you are an amazing person! Be strong and never give up on anything in life!
@bzuneshdagen2850
@bzuneshdagen2850 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ይከ መንፈስ ነው ፀበል በትእግስት ብትጠበይ ትድኛለሽ!
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
ጌታ ይማርሽ እህቴ ❤❤ ለዝንቡ ደሞ ወይራ ቆንጆ ነው አጭሱበት
@lidyawo4575
@lidyawo4575 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ልጅ መሲ ልጅትዋን ጠይቂላት ብርዋን የበላችባት🙏🏽💕
@nouraviri4903
@nouraviri4903 5 ай бұрын
መአምህር ግርማ ወአንድሙ ጋአር ወሰድዋት ትድናሐች
@selame7253
@selame7253 5 ай бұрын
እህቴ ይህ የዳቢሎስ ሴራ ነው በትግስት ፀበል ተፀበይ ብትችይ ወንቅሸት ሒጂ ትድኛለሽ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ለእናትሽ እረጂም እድሜና ጤና ይጣቸው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
ትክክል
@user-xv1dw3qj4l
@user-xv1dw3qj4l 5 ай бұрын
❤ያንቺን ጥንካሬ የሩብ እሩቡን እንዲሰጠኝ ፈጣሪዬ ይርዳኝ❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ምንም እዳትጨነቂ እኔም ያቅሜን እረዳሻለሁ አይዞሽ ተስፋ እዳትቆርጭ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ ለእናትሽ ሲል ለብቸኛ ልጅዋ ቆመሽ ደስታዋን ፈጣሪ ይመልስ ምክንያት አለው ፀበል በርቺበት 😢አይዞሽ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም
@yaredkebede2571
@yaredkebede2571 5 ай бұрын
እግዚሐብሔር ይማርሽ እሰቲ ሐኪም ጀማል ን አነጋግሪ ብዙ ሰዎች እንዳቺ መራመድ የማይችሉ እሱ ጋ ሄደው ድነዋልና ።
@ef6079
@ef6079 5 ай бұрын
የዝችን ልጅ ብር የበሉ በህግ እንዲጠየቁ እንፈልጋለን መሲዬ ህዝብ እንዳይረዳ የሚያደርጉትን ለፍርድ እናቀርባለን ለምንድነው መሀሊት ዝም የተባለችው ሌባባባ ይቀጣ ባይነን ጨካኝ ልጅ እያላት የዝችንንምስኪን ቅጣት ማግኘት አለባት
@user-qv6ig5gk5u
@user-qv6ig5gk5u 5 ай бұрын
ማህሌት መርዝ ይሁንብሽ
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 5 ай бұрын
ይዘገይ ይሆናል እንጂ ሁሉም የስራዉን ያገኛል
@saraabate1804
@saraabate1804 5 ай бұрын
እማምዬ ሶስናን እግዚአብሔር ምረቱን አድርጎ ደስታዎትን ለማየት ያብቃን🙏
@eyerusm721
@eyerusm721 5 ай бұрын
She is really touching me 😢 she's so brave and strong how someone will be positive, kind and hv pure heart with this difficult condition ? I hope u will recover and get back to ur normal life. May God bless you more 🙏
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ. እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤
@etsegenethailu2873
@etsegenethailu2873 5 ай бұрын
ኧረ ሰዎች መስረቅ ሀጢአት ሆኖ እያለ ከማን ላይ እንደምትሰርቁ እወቁ። ፈጣሪን እንኳን አትፈሩም
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 5 ай бұрын
እኔም የማይገባኝ ከሀብታም ከመንግስት ስረቁ ከተቸገረ ሰው አትስረቁ እባካችሁ
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@hanahana1960
@hanahana1960 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታቸን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ እንደ እኔ ጠበል ብትሄጂ እላለሁ ጐበዝ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@omj326
@omj326 5 ай бұрын
መሢ በጣም ደስ ብሎኛል ሰላገኘሁሽ አመሰግናለሁ ለምትሰሪው መልካም ስራ ሶሲ የጥንካሬሽ የውበትሽ በግሌም ስላገኘሁሽ በእጅሽ የተሰራውን ኬክ አጣጥሜ በልቼለሁ ወ/ሮ የሺእመቤት ብርቱ ነሽ !
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ መሲ መልካም ሰዉ ማዘር አይዞሽ ፈጣሪ የማርልሽ
@rahelsintayehu4729
@rahelsintayehu4729 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ የልብሽንም መሻት ይሙላልሽ🤲🤲
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመረቨ እህቴ እማማዬ ጥንካራ ኑት ሁሉም ያልፈል❤❤❤ መሲዬ እመቤቴ ትጠበቅቨ❤❤
@user-qy3pu1mw7p
@user-qy3pu1mw7p 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሰው ይማርሽ የኔቆንጆ❤❤
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 5 ай бұрын
እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከልጅዋ አማልዳ ታድንሽ እህቴ አይዞሽ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
ቆንጆ አይዞሽ ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ይህችን የመሰለ ውቢት ኢትዮጵያ ፈዋሹ ይድረስልሽ የልብሽን መሻት ይስጥሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይችላል ! ማሂ በታማኝነት የልጅቱን ገንዘብ መልሽ ዋጋ ትከፍሊያለሽ እግዚአብሔር ያያል ለልጆችሽ እርግማን እንዳታቆይ ይቅርብሽ በእዚህ ዘመን ማንም አይታመንም እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ያገዛችኇት ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ከእጃችሁ የምትሰጡት አትጡ ይብዛላችሁ ተትረፍረፉ እናንተ አጭበርባሪዎች መልሱላት እባካችሁ ከእዚች ምስኪን ሴት ይወሰዳል ሼም ሼም ሼም
@saraabate1804
@saraabate1804 5 ай бұрын
ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ከታሰርሽበት ትፍታሽ🙏
@genetabate1196
@genetabate1196 5 ай бұрын
አዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ መሲዬ አንቺም ተባረኪ እንድትታከም እርጂያት
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 5 ай бұрын
እግዚአብሔርን አይሰነውምና አይዞሽ ትድኝያለሽ እግዚአብሔር አምለክ ጨርሶ ይማርሽ እግዚአብሔር አምለክ የውስጥሽን መሸት ይስጥሽ ይፈውስሽ
@elizabethtasew8431
@elizabethtasew8431 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ አይዞሽ ለሁሉም ዋጋውን የሚከፍለው አምላክ ለአንችም ምኞትሽን ለአጭበርባሪዎችም ዋጋቸውን ለመክፈል የሚሳነው ነገር የለም ፈጣሪ ።
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 5 ай бұрын
ህይሜ እድሜጤናይስጥሽ በሰማሁት እህታችንስለአገሻት ታምራትምእናመሰግናለን ተባረክ እኔም ጤናሰቶኝክዳንኩእጠይቅሻለሁኝ
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz 5 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ🤲🤲
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@selamselina2498
@selamselina2498 5 ай бұрын
በትምህርትሽ ጎበዝ ከሆንሽ እን ዳትበልጫት ያስመተተችብሽ ትኖራለች መቁጠሪ ገዝተሽ ባባቶች አስባርከሽ እየቀጠቀጥሽ መንፈሱን አድክመሽ ወዳባቶች ሂጂ እመኚኝ ትድኛለሽ አይዞሽ እኔም አግዝሻለዉ ስመጣ
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ ሀሳብሺ ይሙላ የኔ ቆጆ
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 5 ай бұрын
የኔ እናት አላህ አፊያ ያርግሽ
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 5 ай бұрын
መንፈሰ ጠንካራ ጎበዝ እንዲህ አይነት ስብእና አምላክን ለመፈወስ የተጠጋ ነው አመስጋኝ ናት ቁጭ ብላ አታማርርም በሙሉ ጤንነት መስራት የማይታሰበውን ደፍራ በጥንካሬ አደርገዋለሁ ብላ ማድረግ መቻሏ የምትደንቅ ልጅ ናት ተስፋሽን በእግዚአብሔር አድርጊ እርሱ ይፈውስሻል
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 5 ай бұрын
ውይ ሚስኪን የሰፈሬ ልጅ ናት በእድሜ 8 አመት እበልጣታለሁኝ ግን አንድ ቀን እንደ ልጅ ስትጫወት አይቻት አላውቅም ድንቡሼ ነበረች ሁሌ ከአያትዋ ስር ስር ነበር የምትለው ከልጅነትዋ ጀምሮ ቁም ነገረኛ ናት እናትዋ አንድ ቀን እንደ ወጣት ሳትለብስ ሳትጨፍር አፈር ድሜ ግጣ ነው ያሳደገቻት ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይጎብኛቹ የኔ ሚስኪን ከስታ ሌላ ሰው መሰለች😢😢
@TewodrosBantiyirgu
@TewodrosBantiyirgu 5 ай бұрын
she is so strong.we have to make her more stronger.........
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j 5 ай бұрын
አንችጀግና እና ጠንካራ ልጅ አሏህ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔጀግና እህት አይዞሽ በርች
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 5 ай бұрын
ያለምሽዉ ሁሉ እግዝኣቢሔር ያሳካልች ሁሉ በእጁ ነዉ
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 5 ай бұрын
Be' healed in the mighty name of Jesus christ of Nazareth. Take her to the prayer House. She is so beautiful lady
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 5 ай бұрын
እህትየ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 5 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያድንሻል በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እባክሽ ጸበል ከቃጽላ ማርያመ ላምጣልሽ
@xgfdff858
@xgfdff858 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አይዞሽ ፀበል ተከታተይ እቤታቹ የባእድ አምልኮት ሊኖር ይችላል ወይም የተደበቀ መተት ሊኖር ይችላል ንሰሀ ግቡ እግዚአብሔር ይምርሻል
@sebleafrem9108
@sebleafrem9108 5 ай бұрын
እግዚብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
@Qaild-lw2wm
@Qaild-lw2wm 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመርሽ በርቱ ልጅ ነሸ ነገ የተሻለ ነገር አደገትምሽ መኞተነው
@HelenBeshu
@HelenBeshu 5 ай бұрын
Yene enat fetari Cherso yemaresh🙏🙏
@desertlumi1420
@desertlumi1420 5 ай бұрын
ማህሌት እግርሽ ይሰበር:: ጌታ እሳት ይልቀቅብሽ:: በ ልጆችሽ ታገኚዋለሽ:: ወይ መድሃንኣሌምዬ እንደው ፍርድ ኣሰጣት ለዚች ደሃ:: እንደው በ ማርያም ከዚች በ እግዝኣብሄር እጅ ከተያዘች ልጅ ይወሰዳል? የማህሌትን ፎቶ ፖስቱ:: ስው ይወቃት ::
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 5 ай бұрын
spine problem ያለባችሁ አጠቃላይ association ብትመሰረቱ ጥሩ ነበር እርዳታው በአንድ ቋት እየገባ እንድትከፋፈሉ
@TigistMlse-ev6zu
@TigistMlse-ev6zu 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያድንሽ
@user-vf3jo2ic1n
@user-vf3jo2ic1n 5 ай бұрын
egziabher cherso yemarsh ayzosh berchi gobez nesh
@elenidegefu1549
@elenidegefu1549 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@teferifanta5874
@teferifanta5874 5 ай бұрын
ያሰብሽውን ያሳካልሽ እግዚአብሔር ይማርሽ።
@amarche5385
@amarche5385 5 ай бұрын
ኧረ ማፍሪያዋ የልጅቱን ብር መልሽ ትርዳለች እንጅ እምተቀማ አይደለችም😮 አዝናለው😢😢😢
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 5 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ እኔም ለዚህ ነው የቲክቶክ እርዳታ ያቆምኩት 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህቴ አይዞሽ 😢😢😢
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር 🙏
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 5 ай бұрын
አይዞን
@ayubtes661
@ayubtes661 5 ай бұрын
Allah afiya yargish Ayzosh
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my 5 ай бұрын
Mesi beautiful God bless you and your family ❤❤❤❤❤Really we love you always thanks ❤❤❤❤❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
የኔውብ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ❤❤❤
@hargish4100
@hargish4100 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@kon9394
@kon9394 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ፈጣሪ መሲ ሽገርኢፎ በጣም እከታተለው አንድ ቀን እገናኛለው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አረብ አገር ብዙ አመቴ ነው በአሁን ሰዓት ብዙም ባይሆን አጭበርባሪ በዝቷል የገዛ አክስቴ ልጅ 10 አመት የሰራሁትን ብር የቤት ካርታ ሁሉ ክዳኛለች ይኸው አለው እግዚአብሔር ይመስገን ብዬ
@wasanwasan2164
@wasanwasan2164 5 ай бұрын
Behakim yemayetawekewu yemenefes sera newu tsbelu laye berchi❤❤❤❤❤
@user-tx5my1qf5w
@user-tx5my1qf5w 5 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ይሻልሻል
@marthateklu9400
@marthateklu9400 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ ❤ የሚገርመው ከእንደዚህ አይነት ሰዎችም የምትሰርቁ ህሊና ቢስ ሰዎች አላችሁ ማህሌት ተብዬዋ ለስሙ ልጆች ወልደሻል ነገ ምን እንደሚገጥምሽ አታውቂም ለካ ጂፕላስ ዋን የሰራሽው ብዙ ችግር ከደረስባቸው ሰዎች ሰርቀሽ ነው ማለት ነው ወይ ነገሽ ጠብቂ እግዚያብሔር ምን ሊያደርግሽ እደሚችል
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 5 ай бұрын
አዎ ስሙን አገኘሁት ኤልሻዳይ ሚዲያ ይባላል ኢቱብ ላይ ፈልገሽ አግኝው እና ደውይለት ይረዳሻል እባክሽ ደውይለት አችን የሚያድንሽ ሳይስ አይደለም በርሚል ቅዱስ ጊዎርጊስ ነው የሚያድንሽ እኳን አንች ቤተሠብሽ የፈታሉ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ እህቴ
@Emanu2018
@Emanu2018 5 ай бұрын
ስልኳን እባክሽ
@sabaabaraham3043
@sabaabaraham3043 5 ай бұрын
Ya Michael tabli tatamik tidnales God be with you 🎉🎉🎉
@tadelakidane101
@tadelakidane101 5 ай бұрын
Egzabeher yetebeklen Amen
@selamawitmulutufa8267
@selamawitmulutufa8267 5 ай бұрын
Egziabher yimarish yene ehittttttttttt anchi jegna nesh bewinettttt hulu yisakalishalllll
ጓደኛዬ ቅጨኝ ብሎኝ ቀጨኝ! ባለታሪክ ሙሉጌታ መንግስቱ...
30:38
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 18 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 6 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 4 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 3,9 МЛН