ዛሬ የማለቅሰው የደስታ እንባ ነው! ከሱዳን የተፈናቀሉት ቤተሰቦች ለጊዜው ቤት አግኝተዋል!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 94,227

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 816
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 8 ай бұрын
እዚህ ቤት እንዲያርፉ የፈቀድከው ሰው ዘርህ ይባረክ በበረከት ይሙላ ቤትህ እግዚያብሔር ይስጥህ እንደው
@user-js4jw1mj9f
@user-js4jw1mj9f 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዘራችሁ ይባረክ
@user-js4jw1mj9f
@user-js4jw1mj9f 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዘራችሁ ይባረክ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 8 ай бұрын
አንተ ጀግና ስወች ከእጅ ይቆርሳሉ አንተ ግን ከልብ ስላደረከው ዘር ትውልድህ ይባረክ የምትዘራው አትጣ የምታጭደውም በረከት እንዲሁ አንተ ነህ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏
@tizibt6026
@tizibt6026 8 ай бұрын
አንተን የወለደች ማህጸን የለመለመች ትሁን ተባረክ ቤትህ ለዘርማዘርህ ይሁን ጎደሎህ ይሙላ ቤትህ የራበው ይጥገብበት የደከመው ይረፍበት እርጎዝ ይገላገልበት ሽማግሌ ይጦርበት ጎልማሳ ይዳርበት ይሄ ጎሎኛል ስትል ቀድሞ እግዚአብሔር ይሙላልህ እኔ የምመርቀው ጠፋብኝ እኔ ባጎደልኩት ስላሴዎች ይሙሉልህ
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን ይሙላለት
@yeshiabate5171
@yeshiabate5171 8 ай бұрын
የቤቱ ባለቤትእነዚህን ቤተሰብ ያለምንም ማቅማ ማ ስለሰበሰብካቸው እግዚአብሔር ያልታሰበውን ይስጥህ።
@leulasmelash6715
@leulasmelash6715 8 ай бұрын
ጌታየ ከስጠህኝ እንድሰ እርዳኝ ይሄ ቸርነት ካንተ ስለሆነ ከማንም አይደለም ይመስገን ክብሩን አንተ ውሰድ
@sarabekele6589
@sarabekele6589 8 ай бұрын
እግዛብር ይመሰግ የቤቱ ባለበት ቤተሰቦችህን ዘሮችህ ይባረክ ኢትዬዲያ በመልካሞች ተሰፋ አላት 🙏🙏🙏
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 8 ай бұрын
ይቺ ናት ኢትዮጵያ ለሰጪው እግዚያብሔር ሞልቶ ይስጥህ መሲዬ ተባረኪ የኔ መልካም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት አሁንም ባላቹበት ሰላሙን ያብዛላቹ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤ቅን ልቦችን ያብዛልን ወንድማችን
@genetyilma7717
@genetyilma7717 8 ай бұрын
የእኔ ጌታ ብርክ ያድርግህ ልብህን እንዲህ እርህሩህ ያደረገህን ፈጣሪ ይመስገን አንተም እኮ ያው አሜሪካ ስደት ላይ ነው ያለኸው ሁሉን ነገር ፈጣሪ ያዘጋጅልህ ተወካዩም በረከትህ ይብዛለህ
@hiwotmar259
@hiwotmar259 8 ай бұрын
Tdrk
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 8 ай бұрын
ቤቱን የሰጡ ሰዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ መንግሥተ ሰማያት በሯን ከፍታ ትጠብቃችሁ !!
@rorororo7967
@rorororo7967 8 ай бұрын
የቤቱ ባለቤት እግዚአብሔር ይባርከው አይለቅበት።
@tisi3500
@tisi3500 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት። ውጭ ያላችው ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርካችው
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 8 ай бұрын
የሰው ችግር እንዲህ ለሚሰማው ሰው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ሰው የዘራው የጭዳል መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍለዋል ❤❤❤
@adoniyasgmeskel5987
@adoniyasgmeskel5987 8 ай бұрын
የቤቱን ባለቤት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ እላለሁኝ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይሄን ቤት እንዲኖር ለፈቀደዉ ሠዉ በምድር እና በሰማይ በረከት ባርከዉ ዘመኑ ይባረክ በእዉነት ዘመንህ ይባረክ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 8 ай бұрын
የዚህ ቤት ባለቤት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 8 ай бұрын
That is true 👍
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያለምንም ማቅማማት እነዚህን ቤተሰብ የሰበሰብክ ወንድማችን ከነመላው ቤተሠብህ ቸሩ መድኃኔዓለም ጨምሮ ይስጣችሁ ዘርህ ይባረክ
@jordana7775
@jordana7775 8 ай бұрын
አግኝቶ ያጣውን ቤተሰብ የረዳ ሁሉ ፈጣሪ እብዝቶ ይስጣቸው ፣ ይባርካቹ its very painful.but everything it will be OKay .
@mesaymuleta
@mesaymuleta 8 ай бұрын
በሀገሬ ተስፍ እንዳልቆርጥ የሚያረገኝ እንደነዚህ አይነት መልካም ሰዋች ስላሉባት ነው ይህንን ቤተስብ ለረዳችሁ ሁል እግዚአብሔር በጎደላችሁ ነገር ሁሉ ይሙላላችሁ:
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 8 ай бұрын
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ተመስጌን የኔ ቆንጆ ተስፋ አትቁረጭ ልጅ ነሺ ባለቤትሺን ተንከባከቢው መልካም ሰው ነው ጥለሺ ለመሄድ እንዳታስቢ ችግር ያልፋል የሰው ልጅ ሲደሰት ብቻ አይደለም አብሮ መናር ያለበት በመከራም ሰአት ነው መልካም ነገር ከአፍችን ይውጣ ችግር ያልፋል ጀግና ሴት ሁኝ በርቺ ይሄም ያልፋል
@user-dh2zv5zb8w
@user-dh2zv5zb8w 8 ай бұрын
የወፍጮቤቱ ዘበኛአ እግዚያቤር የተባአረከ እጀራአ ይስጥክ ለሰው የምትተረፍ ያአድርግክ በእውነት ከልቤነው የመረኩክ ከልቤነው ሰውየመሆን ጥግ ያአየሁብክ እግዚያአቤር እድሜናአጤናአ ይስጥክ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 8 ай бұрын
በጣም ስራው አደጋ ላይ ጥሎ ባለው የተባበረ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 8 ай бұрын
ማናችንም ለነገ ዋስትና የለንም:: ዛሬ የምንሰራው በጎ ስራ ለመጪው ዘመናችን ስንቅ ነው :: አሰኪጠነክሩ ማረፊያ የሰጠሃቸው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ::🙏🙏🙏🙏
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 8 ай бұрын
ወዳጄ ይህ የኢትዩጵያን አባባል ነች ውጮች ነገ ምን እንደሚመጣ አታወቅም ብለው በሃገራቸው በቀላሉ ልነግርህ ስለፈለኩ ነው ለ50 አመት እና ከዛ በላይ ትውልዳቸውን እንዳይጎዳ ነዳጅ ደብቀው ያቆያሉ ሃበሻ ግን ዛሬ በልቼ ልሞት ነው እና ይህቺን አባባል ለአህያዋ እንተ እና እኔ ባልኖር ልጅ ካለኝ ለነሱ ከሌለኝ በእርዳታ ለመንግስት ፈርመህ ወይም ለዘመድ ይሆናል እና ዛሬ በአግባቡ እንኑር ለነገ ኖርንም አልኖርንም ማሰብ ግን ግድ ነው ❤
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 8 ай бұрын
​@@mahletlemma6739❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 8 ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ እንክዋን ከጅ ብ አመለጣ ቹሁ በሰላም መተኛት እራሱ ትልቅ እረፍት ነው 🙏
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 8 ай бұрын
የድስታው ውንድም እና ቤቴስቦች እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጣችው
@ertaerta726
@ertaerta726 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥክ ተባረክ
@mesitube9880
@mesitube9880 8 ай бұрын
እውነት ለመናገር አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጠብቀን😢❤❤❤❤❤
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 8 ай бұрын
ይህንን ቤት እንዲኖሩበት የፈቀዳችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣችሁት በጣም የትባረካችሁ ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ
@rozayallou5348
@rozayallou5348 8 ай бұрын
ተመስጌን ተመስጌን ለሰጭ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከመላ ቤተሰበቻቸው🙏🙏🙏
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 8 ай бұрын
ይሄንን ያደረክ ሰው እመቤቴ በሂወትህ ሙሉ ክፉ አይንካህ ቤትህ ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 8 ай бұрын
ወንድማችን ተፈሪ እጅግ የሚደነቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ይስጥህ
@addisababatube1012
@addisababatube1012 8 ай бұрын
ይህንን በጐ ተግባር ያደረጋችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ ዉለታችሁን ኃያሉ አምላክ ይክፈላቹ በጣም ቃላቶች ያጥሩኛል እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏🏾
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 8 ай бұрын
ለዚህ ቤት ባለቤቶች ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 8 ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪዬ ስምህ ከፍ ይበል እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቻችን ክበሩልን መሲ❤
@love-lh9zu
@love-lh9zu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያዘጋጃል ፍጡሮቹን አይረሳም ማመን ብቻ ነው የሚያስፈልገን 🙏
@queenzuzu710
@queenzuzu710 8 ай бұрын
ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ ለመላው ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asnakechwoldemedhin5458
@asnakechwoldemedhin5458 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ደስ ይለው እንደዚህም አለ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልብ ደስ ሲል እግዚአብሔር ቤተስብህን ክፉ አይንካብህ ጨምሮ ይስጥህ
@user-ym7hn7vx8j
@user-ym7hn7vx8j 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የደስታ እንባ አለቀስኩ የሰጠከዉ ሰዉ የተባረክህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@user-iv8cl7en9s
@user-iv8cl7en9s 8 ай бұрын
The person who gave a place he is a real Ethiopian he is human God bless you you are blessed .❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ምን ይሳንሃል አትእኮ እንባ አባሽ ነህ ተመስገን 🙏ሰቺውም እግዚአብሔር አምላክ በማያልቅ በረከት በትህን ይሙላልህ በእልፍ ተባረክ 🙏🙏
@hanahana1960
@hanahana1960 8 ай бұрын
የቤቱ አባላቤት እግዚአብሔር ራጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ችግር አገኝህ ዘርማንዘርህ ይባረኩ ምርጥኢትዮጵያዊ ነህ 😍😍😍
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊያን ደግናት በኛነው የሚገለፅው ።እንኳን ደስአላችሁ። ወንድማችንም ክበርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በላይ በላዩ ይጨምርለት እኛ የምናውቀው ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነበር አሁንም ሀገራችንን ወደቀድሞ ባህላችን አብሮነታችን ይመልስልን አቅም ባይኖረኝም እፀልይ ነበር:;
@tedted8833
@tedted8833 8 ай бұрын
የመጀሪውን ፕሮግራም አይቼ ከልቤ አዝኜ ነበር በዚህ ፍጥነት ሀዘናቸው ተቀይሮ እንደዚህ ሳይ የደስታ እንባ እያፈሰስኩ ይሄንን ደግ ስራ ለሰራችሁ ሰዎች ምስጋና ይድረሳችሁ ይቺ አለም ብዙ ደጋግ ሰዎች እንዳሉባት አሳያችሁን ውለታችሁን እጥፍ አድርጎ ይክፈላችሁ
@uaeuar8642
@uaeuar8642 8 ай бұрын
ሰጪው እግዚያብሔር የማያልቀውን ሁሉ ይስጥህ ወንድማችን ኢትዮጵያዊነት ማለት እንዲ ነው ለወደቀ ለተቸገረ መድረስ እንዲ ስንደጋገፍ ነው የሚያምርብን አባታች ማረፊያ ስላገኙ እንኳን ደስ አላቹ ስቃቹ ማየቱ በራሱ ትልቅ ነገር ነው
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 8 ай бұрын
ስንት ደግ ስው አለ በጌታ 😢😢 እግዚአብሔር በዘመናችሁ ምንም አትጡ ብድራታችሁን እግዚአብሔር አይረሳም 😢😢😢😢😢😢😢
@saraabebe5829
@saraabebe5829 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 8 ай бұрын
አቤት ምን አይነት ድንቅ ቤተሰብ ነው ይሄንን ቤት የሰጧቸው አቦ አላህ ይስጣችሁ ያላሰባቹትን ደስታ ያድላችሁ እናመሰግናለን በጣም ደስ ብሎኛ❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 ай бұрын
አቶ ሰለሞን እግዚአብሔር ከአንተ ህይወት ብዙዎቻችን እንድንማር ነው ፥ በህይወት ውስጥ ከፍታም ዝቅታም ያለ መሆኑን ፤ ዋናው ጤናና በህይወት መኖር ነው ፤ ዕምነት አለማጣት ነው ፤ ተስፋ አለመቁረጥ ነው ፤ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ይስተካከል ፤
@hargegobena8962
@hargegobena8962 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፍታ ላይ ያሰቀምጥህ የነዚህ የህፃናት አምላክ ዕድሜ ከጤና ያድላችሁ ወገኖቼ
@user-jf7ri2ry1g
@user-jf7ri2ry1g 8 ай бұрын
ማሻአላህ ያረብ ለዚህ ቤት ባለቤት ለደጋግ ኢቶቢያአዊያን ኢርትራ አዊያን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ሰጥቶ አችሁ ደግነታችሁን ያብዛዉ በስደት አለም የምትኖሩ ዉዲ እህት ወንዲሞቸ የአሰባችሁት ተሳክቶ ሀገራችንም ሰላም ሁናልን ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 8 ай бұрын
የዚ ቤት ባለቤት እግዚአብሔር ዘመኖት ይባረክ❤❤❤❤
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት ቤቱን ልሰጣችሁ ዘረቹ ይባረክ
@Elbethel167
@Elbethel167 8 ай бұрын
የውስጥስቃይ ከውስጥ ሲፈነዳ ያስለቅሳል፣ ወንድማችን እሄንቤት ለጊዜው የሰጠህ አብዝቶ ይስጥህ❤
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 8 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊ ባለማህተቦች በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 8 ай бұрын
🤔?
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 8 ай бұрын
ተመስገን የሰጡ እጆች ይባረኩ❤❤❤
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 8 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳቸው አሁንም እግዚአብሔር ያበርታቸው አቅም ይሁናቸውወገኖች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@EmnetAbayenh
@EmnetAbayenh 8 ай бұрын
እንዲዚ ያሉ ደጋጎችን ያብዛልን !ፍቅር ስላም ለኢትዮጵያውያ ሀገራችን🙏
@rahewube2006
@rahewube2006 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ካላችሁ ንብረት ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ከሙሉ ጤና ጋር ::
@user-uz3fr8zj7g
@user-uz3fr8zj7g 8 ай бұрын
በጎ ስራ የነፍስ ስንቅ ነው እግዚአብሔር ይክፈላችሁ❤❤❤
@sewmehon9860
@sewmehon9860 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጠው ❤አባትየው አንጀቴን በልቶኝ ነበር ልጆቼ እራበኝ ሲሉኝ ብሎ ሲያለቅሱ የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው!
@zeritutiruneh4465
@zeritutiruneh4465 8 ай бұрын
በአገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደረገኝ ታሪክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የቤቱ ባለቤት
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠው ለሰጭው ከእንደዚህ አይነት አጋጣሚ ችግር አያግኛቸው እማምላክ እድሜና ጤና ትስጣቸው ባለቤቶችን ውይ ተመስገን
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 8 ай бұрын
አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጠብቀን በአሁኑ ጊዜ ቤት የእግዚአብሔር ነው የሚል ስው ተግኘ ተመስገን !!!
@genettadesse2986
@genettadesse2986 8 ай бұрын
መሲ ዘመንሽ ይባረክ።
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከመጀመሪያው ጀምሮ ለእነኝ ቤተሰቦች ማረፊያ በመስጠት ከመንከራተት ያዳንዋቸውን ወገኖች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ለእንዲህ አይነት በጎ ተግባር ለማድረግ ከእግዚአብሔር መመረጥ ያስፈልጋል። በየጊዜው የምንሰማው በውርስ ንብረት እስከ መጋደል ሲደርሱና አንዱ ሌላውን ወራሽነት ለማሳጣት ግፍ ሲሰራ ነው። እግዚአብሔር እንደ እነዚህ አይነቱን ደጋጎች ያብዛልን ክፍና ነጣቂዎችን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 8 ай бұрын
የዚህ ቤት ባለቤት እድሜ ከጤና ይስጥልን። ፈጣሪ አምላክ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ዘርህ ይባርክ ክፉ አይነካ ያኑርክ ተባርክ❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ቤተሰብ የረዳችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 8 ай бұрын
እውነት ለመናገር አሁን አገራችን ያለችበት ሁኔታ ያሥከፋኝ እና ተሥ😊ፋ ልቆርጥ እልና እንደነዚህ አይነት ደጋግ ልብ ያላቸው ወገኖቼን ሣይ ተሥፋዬ ይለመልማል❤❤❤❤
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 8 ай бұрын
የቤቱ ባለቤት እግዚሐብሔር ያልታሰበ በረከት ካሰብከው በላይ ይስጥክ ከጤና ጋር ካገር ሰላም ጋር በስደት የመጣቹትም እግዚሐብሔር ቋሚ ማረፊያ ይስጣቹ ፊሊስጤም ላይ ያሉ እዝቦች እግዚሐብሔር ይድረስላቸው የሰላም ኑሮ ይስጣቸው አለም ሁሉ ሰላም ትሁን ለነዚህ ቤተሰብ የተረባረባቹ ሁሉ ፈጣሪ ሰላም ጤና በረከት ከጤና ጋር ይስጣቹ ሰላም ላገራችን ያምጣልን መላ ኢቲዮጲያዊን እወዳቹ ዋለው❤❤❤❤❤
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 8 ай бұрын
ዉድ የሐበሻ ልጆች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይባርካችሁ አሜን
@azebassefa4590
@azebassefa4590 8 ай бұрын
እውነት ነው ለሚያቀው በረከት ነው ለዝች አጭር እድሜ መሲዬ እልልልልልልልልል አምላክ ተመስገን ተፈሪ አብዝቶ አምላክ ይሰጥክ!!!! የሀገሬን ህዝብ አምላክ ይባረከው ሰላማችንን ያምጣልን።
@Sintayehu912
@Sintayehu912 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ቅዱስ ልብ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️ መሳዬ ተባረኪ የዘራሽ የሰራሽው ይባረክልሽ የስንቱን እንባ አበሽው እኅቴ እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅልሽ እንደሳቅሽ ኑሪ🙏❤️
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 8 ай бұрын
ወንድሜ ተፈሪ የተባልከው እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ደስታውም የተባረክ ነህ በፍጥነት ወንድምህን ሰምተህ ቶሎ እርምጃ መውሰድህ ካደረጋችሁት በላይ እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ:: መሲ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ድል አብሳሪ ተባረኪ
@saremwenziro3835
@saremwenziro3835 8 ай бұрын
ድግል ትባረክህ የዚ ቤት ባለቤት
@accacc3506
@accacc3506 8 ай бұрын
😢እግዚአብሔርይመስገን ስለሁሉምነገር አሜሪኳም እምትኖረው ወንድማችን. እግዚአብሔር አብዝቶ በረከቱንያድልህ. መሲዬ ላችም ፈጣሪይስጥሽ ❤በስላሴ ቃላትምአጣሁ
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 8 ай бұрын
እግዝያብሒር ይስጣችሁ ትልቅ ቤተሰብ ናችሁ!! መሲ አንችም እድሜ ይስጥሽ!!
@Emama-gp7wp
@Emama-gp7wp 8 ай бұрын
ጣም እናመሠግናን እግዜቤር ይሥጥልን እምሠጠው እትጣ ዘርሕ ይባረክ።
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ አንቺንም ከነቤተሰብሽ ክብር ይስጥሽ ቤቱን የፈቀድከው አንተ መልካም ሰው የሰማይ ቤትህን ያማረ የተዋበ ያድርግልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ አግኝቶ ከማጣት ይሰውርህ🙏🙏🙏🙏🙏
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 8 ай бұрын
ለረዳችሁ በሙሉ ፈጣሪዓምላክ በበረከት ይጎብኛችሁ ።
@Alem844
@Alem844 8 ай бұрын
መስዬ ተባረኪ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የስንቱን እንባ አበሽ🙏
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 8 ай бұрын
ከሁሉም በላይ መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ በመቀጠል ቤቱን ለሰጠ ሰው ቤቱ ይባረክ በእውነት እንደናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ስላላችሁን እንኮራባቹኋለን በየአላቹሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht 8 ай бұрын
እልልል እንዴት ደስ እንዳለይ ወይ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ችግሩን ዋጥ ያድርገ ሰው ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ አቤት ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ
@nanatefera6610
@nanatefera6610 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነዉ በትንሹ የሰጠ በብዙ ይከፈለዋል ይላል ቃሉ ,
@Zeynehussen-sc7hg
@Zeynehussen-sc7hg 8 ай бұрын
ያረቢ የቤቱን ባለቤት አንተ ጠብቀህ ጤናውንም ሰጠህ የዛኞውንም ቤቱንም አንተ አሳምረለት ያረብ አግኝቶ ከማጣት አላህ አንተ ጠብው እነሱንም ያአላህ የተሻለ እና የድሮ ህይውታቸው እንዲመለስ ዱአ አደረጋለሁ ባጠቃላይ ግን ቃላት የለኝም ሁላችንም አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን ዋዋዋዋ ለኔ የሚያሰብል ነገረ ነው
@senitube5125
@senitube5125 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው 🙏🙏🙏
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 8 ай бұрын
እሰይ!!!እግዚአብሔር ይመስገን!ነገ ሌላ ቀን ነው በህይወት ላለ ሰው።እድሜና ጤና ይስጥልን።ቤቱን ለሰጠው ሰው እግዚአብሔር በሰማይ ያማረ ቦታ ይስጥህ!❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ለእርሱ ምን ይሳነዋል እንኳን ደስ አላችሁ
@Ayana662
@Ayana662 8 ай бұрын
መስዬ የኔ ውድ አንቺ ከአላህ የተላክሽና የተባረክሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 8 ай бұрын
ቃላት የሉኝም የደግነት ጥግ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁላችሁንም
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ።❤❤❤
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 8 ай бұрын
ማረፊያ የሰጠሃቸዉ ወንድሜ የሰማዩ ማረፊያክ ያማረ ይሁንልክ መልካምነት ከላይ ነው የሚሰጠው አንተ ተሰጥቶካል ፈጣሪ ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 8 ай бұрын
ይህን በጎ ተግባር ያደረክ ሰው አላህ ዘመንህን በሙሉ በደስታ ይሙላልህ ይህ የዱኒያ ቤት ነው አላህ ደግሞ የዘላለም ቤትህን ይስራልህ
@aahmed6426
@aahmed6426 8 ай бұрын
ተመስገን አምላክ ሆይ🙏🙏
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 8 ай бұрын
ለካ ሀገሬ ስው አላት እግዚአብሔር በብሩ ይባርክህ ቤትህ በርከት ይግባ❤❤❤
@henokgizaw1941
@henokgizaw1941 13 күн бұрын
እግዚአብሄ ር እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ወንድሜ በቇላት ለምግለፅ ቇላቶች ያንሳሉ እግዚአብሄር ልቦናህን ይሙላልህ
@alemtsehayetewolde1320
@alemtsehayetewolde1320 8 ай бұрын
Thanks GOD ,GOD bless you A to Teferi and all who helped them and Messi GOD bless you
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 8 ай бұрын
መሲ ተባረኪ በጣም ልቤ እየተሰበረ ነበር የሰማሁት ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሒር ይመስገን።አንቺ ስለእምትሰሬው ስራ ሁሉ ተባረኪ ።ይህን ታላቅ ስራ ለሰሩ ሊሎች ኢትዮጽያዊያን እና ኢርትራዊያን ከልብ እናመሰግናለን።ይህ ነው ማንነታችን አና ውበታችን።
@TibebuYeneneh-mm5ix
@TibebuYeneneh-mm5ix 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ።መሲ ፈጣሪ ይባርክሽ መልካም ስራ በጎነት እንዲህ ነው
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 8 ай бұрын
መሢየ አረጂም እድሜ ይሥጥሸ አንችም ቅነ ነሺ ባለቤቱም እረጂም እድሜ ይሠጠዉ ዘሩ ይባረክ
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 8 ай бұрын
መሲ እመቤቴላንቺ እድሜና ጤና ትስጥሽ አንቺ ጋ ግን መቶ ያፈረ አለ ኑሪልን ዘርሽ ይባረክ
@emikkmemikkm1940
@emikkmemikkm1940 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ቤት የስጠህ ስው ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ እውነት ደስ ታዬ ካቅሜ በላይ ነው መሲዬ ላንቺ ምንም የምለው የለኝም እድሜ ይስጥህ ከስውቹ በላይ ተደስቻለሁ
@mskrh640
@mskrh640 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ለለጋሾች እግዚብሔር ይስጥልን።
@zebu8565
@zebu8565 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ደስ የሚያሰኝ ነገር ዘመናቹ ይባረክ
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,9 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 6 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,3 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 35 МЛН