ሁሌ ድፍን ብር መያዝ | የገንዘብ አያያዝ 7 ሚስጥሮች

  Рет қаралды 73,807

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 250
@guzguzbelachew9154
@guzguzbelachew9154 2 жыл бұрын
ተባረክ አስራትን ማስታወስህ ብቻ በቂ ነው ፣ትልቁን ነገር እሱ ነው እንዴት እንደሚባረክ ሞክሩና ቅመሱት በእውነት ትጠቀሙበታላችሁ 🙏
@user-yt1td8ht7x
@user-yt1td8ht7x 2 жыл бұрын
👍👍👆👆
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በትክክል አስራት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 👏
@ummoabubakar2069
@ummoabubakar2069 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@alemtube2343
@alemtube2343 2 жыл бұрын
ብሓቂ💖
@liyademeke6073
@liyademeke6073 2 жыл бұрын
እኔ በጣም 8 አመት የተቸገርኩበት ነው እውነት አሥራቴ ማውጣት ከቸመርኩ 2 አመት ለውጥ አለኝ ተባረክ🙏🏼🙏🏼💓
@youtubemedia2218
@youtubemedia2218 2 жыл бұрын
ለምን ላይክ አታደርጉም አሁን ይሄ ምክር ላይክ ያንሰዋል !! ምርጥ ምክር !
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 2 жыл бұрын
ትክክል በተለይ አስራት ማውጣቱ ያለንን ይባረክልናል ወገኖች እኔ ማስረጃ ነኝ አስራት ማውጣት ያለን እንዲጨምር ያረጋል ግን በደንብ ካላስተዋላቹ የቱ ላይ እንደተጨመረላቹ አታውቁም እስ እያስተዋላቹ ሞክሩት አስራት ማውጣቱ ሌላ ተውና እኛ የሆነ ሥራ መስራት ፈልገን ለአንድ ሰራተኛ ብንሰጥ ያ ሰራተኛ አጭበርባሪ ቢሆን እጁን ይዝላቹዋል የሰጣቹት እጥፍ ሆነ በሌላ መንገድ ሆኖ ወደእናንተ ይመጣል እኔ ምስክር ነኝ
@user-ex7sy8el5y
@user-ex7sy8el5y 2 жыл бұрын
እኛ አረብ አገር ያለን ልጆች በብር በኩል ተጎድተናል ያወቀ ያዉቀዋል በተረፈ እናመሠግናለን
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 2 жыл бұрын
በጣም
@user-ex7sy8el5y
@user-ex7sy8el5y 2 жыл бұрын
@@nnnnbnegn326 እኔማ ልጨልል ትንሺ ቀርቶኛል
@user-je6bv8rg3s
@user-je6bv8rg3s 2 жыл бұрын
😥
@zebibaseid5
@zebibaseid5 2 жыл бұрын
ትክክል እድሜ ብቻ መጨመር
@user-ex7sy8el5y
@user-ex7sy8el5y 2 жыл бұрын
@@zebibaseid5 😥
@andomkahase783
@andomkahase783 2 жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት ነው በተለይ ስለአስራትና አስፈላጊነት የሰጠሀን ትምህርት ተመችቶኛል ቀጥሉበት ታስፈልጉናላቹ!!!!!
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
10 ፐርሰንት አስራት መክፈል በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ሁል ግዜ የምታቀርቡት ጠቃሚ እና ትምህርት የሚስጥ የሚያነቃቃ ፕሮግራም ነው ተባረኩ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@gelilaayalew379
@gelilaayalew379 2 жыл бұрын
Weyni ezi slagegnehush des blognal.
@healthmedia
@healthmedia 2 жыл бұрын
የብዙ ሰዎችን ማህበራዊ ኑሮ ችግሮችን በሚገባ መልኩ ነዉ ምታቀርበዉ ወድጀዋለሁ። God bless you and stay connected
@LioFamily1
@LioFamily1 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ኢንስፓየር ኢትዮጵያዎች።
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ትክክል ድፍን ብር ለመዘርዘር እሳሳለው እውነት ተባረክ እኔም በጣም ገንዘብ አገኛለው እስራለው ግን አስራት እንኳ ጎበዝ አይደለሁም ግን ብዙም አላጠፋም ግን አይበረክትልኝም ፍጣሪ ይቆጣጠልን ሉሁላችንም
@user-ur5wd7es7p
@user-ur5wd7es7p 2 жыл бұрын
እናት ምርጥ ልጆች በዚህ በሱሱና በአጉል ነገር በተወጠር ወጣት አናትን ማግኝት መታደል ነው
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 2 жыл бұрын
ስለ አስራት የተናገርከው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ከመቶ አስር ለእግዚአብሔር ነው እናመሰግናለን
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው። 1ኛ አስራት 2ኛ ቆጥበን ከቆጠብናት ሲቸግረን አንስተን መጠቀም በጣም ደስታ ይሰጣል በጣምምም
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 2 жыл бұрын
እኔ በጣም አባካኝ ነኝ ኢሻአላህ አስተካክላለሁ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 2 жыл бұрын
ገንዘብሽ. ለሚጠቅም ነገር ማውጣት አባካኘት አይባልም አብሪ. በተለይ ሶደቃ ለተቸገረሰው ችግርን ማሶገጃ መስጠት ከሆነ. አላህ ጋር እንደተቀመጠ ቁጠሪው. የዱኒያ ባንክ ያለን ገንዘብ. ስንሞት አይከተለንም. ይልቅ. የሰጠነው ነው የሚጠቅመን. አወጣጥሽን ብቻ አሳምሪ
@user-ji8qe5qk2x
@user-ji8qe5qk2x 2 жыл бұрын
እናንተ እንቁዎች ተባረኩልኝ ለምድራችን እንደእናንተ አይነቶች ያስፈልጉዋታል ና እንደናተ አይነቶች ይብዙልን
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 2 жыл бұрын
ክበሩልኝ እውነት እሚገርም ነገር ነው በወጣቶች ዘንድ አስራት ይታሰባል ብየ አላስብም ነበር ደስ ብሎኛል ዋው
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 2 жыл бұрын
thank you እናተን እየሰማዉ ለዉጥ አምጥቻለዉ ተባርኩ
@tube-hw5mv
@tube-hw5mv 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቱ በጣም አሪፍ ምክር ነው ብዙወቻችን የማያሥፈልጉን ነገሮችላይ ተዘፍቀናል
@meseret2813
@meseret2813 2 жыл бұрын
በጣም እአመስግናለሁ እናተ ልዩ ናችሁ 7ኛው ለኔ ወሳኝ ምክር ነው እውነት. ያዘገየኝ ነገር ቢኖር የምፈልገውን መሰብሰብ ነው
@ethiohagere1993
@ethiohagere1993 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@user-xo7nw1dm3u
@user-xo7nw1dm3u 8 ай бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁኝ ወንድም ወላሂ በጣም ብዙ ድክመቶቼን እዚህ ውስጥ አግኝቻለሁ
@user-og1kt4lz6y
@user-og1kt4lz6y 2 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም እሚገርም ትምህርት ነው በጣም ወድጀዋለሁ በጣም ጎበዝ እውቀቱን ይጨምርልህ
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 2 жыл бұрын
Thank you so much!
@user-vr9lh9it9e
@user-vr9lh9it9e 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምርት ነው እናመሰግናለን
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዳኒ 😍👌💯
@etoss2990
@etoss2990 2 жыл бұрын
ወድሜ እናመሠግናለን ተባረክልን🙏-
@zabibamosbeha393
@zabibamosbeha393 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያታማቻኝ እናማሰግናላን በሪታ
@rihanadael1755
@rihanadael1755 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ ቪድዮ በኋላ ራሴ ላይ ለውጥ እንይማይ እርግጠኛ ነኝ
@mesibekele7311
@mesibekele7311 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@brkti_tube
@brkti_tube 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርታ ላይክም ሰብስክራይብም ደውሉንም ተጭነናል ጠቃሚ ነገር የሚያካፋል ሰው ይገባዋል
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 2 жыл бұрын
ዳኒየ እኩአን ደና መጣህ እዴት እደና ፈቃችሁኝ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል እና መሰግናለን ሁሉም ምርጥ ነው 👌👌👌👌👌👌👌👌
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ተባረክልን ምርጡ ወንድማችን
@mossboss9821
@mossboss9821 2 жыл бұрын
Betam teftek nbr enkuan dehna metak hulem programachew yasfelgenal ena betechale meten atetefubn betam konjo melket new yeseteken Egziabher yebarekeke
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 2 жыл бұрын
Amen amen🙏
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው በተለይ ለኔ ይህ ትምህርት እናመሰግናለን ወንድሜ
@mimteriku5257
@mimteriku5257 2 жыл бұрын
የሚገርም ምክር ነው እናመሰግናለን
@sahadadxb2968
@sahadadxb2968 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 😍😍😍😍😍
@adeshmar5973
@adeshmar5973 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አሪፍ ምክርነው
@hinehine5294
@hinehine5294 2 жыл бұрын
Egziabehere yebarekehe
@huletesenbet9630
@huletesenbet9630 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ምክር ነው በተለይ አስራት በጣም ወሳኝ ነገር ነው ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን እናንተ ግን እኔን ሰረቃችሁኝ ተብለን እንጠየቅበት አለን አስራት ካላውጣንበት ምንም በረከት የለውም አስራን እራውጣ??? 100%10የእግዚአብሔር ነው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ተባረክልን ምርጥ ነው
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ አላህ ይውደድህ በርታልን
@sosenawendmu3330
@sosenawendmu3330 Жыл бұрын
tebark thank you
@imissyoumom238
@imissyoumom238 2 жыл бұрын
Thank you Danie Brother 🙏🥰
@emankiyaofficialyoutubecha2344
@emankiyaofficialyoutubecha2344 2 жыл бұрын
Gata yabarki 🙏🙏🙏🙏
@jonard831
@jonard831 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 2 жыл бұрын
Tebareklgni wendma
@eduameduam8884
@eduameduam8884 2 жыл бұрын
Tebarki yene wondm 7 tengewa yene gud nat
@fasikadamte7978
@fasikadamte7978 2 жыл бұрын
Thank you so much.🍦🍦🍦
@gdt6wt317
@gdt6wt317 Жыл бұрын
Thanks brother
@elsadamise6183
@elsadamise6183 2 ай бұрын
eshiii wonidime tabarakiii aragalehu geta yiradali
@user-ou9ux9wf6e
@user-ou9ux9wf6e 2 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን እኛም ሰምተን ለመለወጥ ፈጣሪ ይርዳን
@adisu5327
@adisu5327 2 жыл бұрын
አሪፍ መልእክት ነው ተባረክልኝ
@girmawialex3542
@girmawialex3542 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዳኒ...!
@yeshiyeshi3089
@yeshiyeshi3089 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እናመስግናለን ወድም
@rozaarozaaoromoo2309
@rozaarozaaoromoo2309 2 жыл бұрын
Thank you
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@zebibaseid5
@zebibaseid5 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለመተግበር እሞክራለሁ እቁብም አሪፍ ገንዘብ መያዣ መንገድ ነው
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@sarademelash4241
@sarademelash4241 2 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ደስ ይላል
@ethipiantuber9193
@ethipiantuber9193 2 жыл бұрын
Wooooww yemachali baxam.
@fikreforsido9294
@fikreforsido9294 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!!!
@umifaruk5394
@umifaruk5394 2 жыл бұрын
Thanks for sharing
@ggcc8401
@ggcc8401 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጦች
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን 👍👍👍
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 Жыл бұрын
Tebarek wendime its amazing
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
በትክክክል ምክርህ ደስ ሲል በተለይ ሰደቃ ያልከው በጣም በረካም ይሆናል አላህ በረካ ያርግልን ብቻ እኔ ግን ምንም አልያዝ ብሎኛል በጣም አገኛለው ገንዘብ ግን በማይጠቅም ቁርጫጭ ነገር አጠፋለው ኡፍፍፍ
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 Жыл бұрын
Tnx
@yasinkader898
@yasinkader898 2 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ይመችክ
@ggcc8401
@ggcc8401 5 ай бұрын
እኔ ብዙ ወጪ አላዉጣም ወላሂ በወር እሄን ይክል ብቂ ነዉ ብዬ የስብኩትን ብር ቀድሜ አነሳለሁ ያቺን እንደ ምንም ብዬ አብቃቅቼ ነዉ የምጠቀምበት አላህ ይጨምርልኝ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን በርቱልን
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💪💪🙏🙏❤
@sabrinnejib9754
@sabrinnejib9754 2 жыл бұрын
Yetam arif nw 👍👍
@samalamu1559
@samalamu1559 2 жыл бұрын
batam turu temarit new tnx bro 🙏
@EshetuAmare-cf4yf
@EshetuAmare-cf4yf 25 күн бұрын
ይመችህ
@azaerdogan1926
@azaerdogan1926 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
@jerryayele8960
@jerryayele8960 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ተባረክ ወሳኝ ሰአት መጣክልኝ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
Inspire ethiopia 🇪🇹 💌 ምርጦች በርቱ 👌💜
@dersosisay8838
@dersosisay8838 Жыл бұрын
በተለይ የወደድኩት ትምሀርት አስራት አውጡ ያልከው እናመሰግናለን
@dagikaye5964
@dagikaye5964 2 жыл бұрын
thanks mor
@tekaligntake4285
@tekaligntake4285 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@martimarti688
@martimarti688 2 жыл бұрын
በባጣም ገራሚ ነው ሁሉም እጅግ አስፈላጊ ናቸው የበለጠ ሰባተኛው ውድጄ ዋለው ሁሌም ስለምታስታምሩት ትምህርት ድንቅ ነው አመስግናለው
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 2 жыл бұрын
Betam sebatingawim hone selaserat yetteksew wesaing netbosch
@eyutube4465
@eyutube4465 2 жыл бұрын
thank you!!
@user-gh9nh1bk9m
@user-gh9nh1bk9m 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@nazrawitgetachew5784
@nazrawitgetachew5784 Жыл бұрын
God bless you bro
@user-tf5sy3lg9e
@user-tf5sy3lg9e 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@eliastsegaye2000
@eliastsegaye2000 2 жыл бұрын
thanks bro👍
@belayfikru3229
@belayfikru3229 2 жыл бұрын
Batam arif nw yamr tamachitongl bartaln danii
@selaminabahru571
@selaminabahru571 2 жыл бұрын
Betam amsgnalw tebarkelgn❤🙏
@nigeman3897
@nigeman3897 2 жыл бұрын
Kesew mnim atebik. Ye selamtahin melsim buho ylal.
@tinsudgk7285
@tinsudgk7285 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ሰብ ላይክ አርጌያለሁ ጠንክሩ እስኪ ቢያዝ ይሞከራል እደናንተ አይነቶችን ያብዛልን ስንየ ዳንየ በርቱልን የምታቀርቡት ሁሉ አሪፍ ነዉ
@seblehaile4377
@seblehaile4377 2 жыл бұрын
Befetariy Yale Emnete dess yilale!
@belaieabraham3793
@belaieabraham3793 2 жыл бұрын
Thanks you bro
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 жыл бұрын
እውነት እናመሥግናለሁ ወንድሜችን
@user-ce3es6zy6z
@user-ce3es6zy6z Ай бұрын
ይመችክ
@abushyearadaliji589
@abushyearadaliji589 Жыл бұрын
በጣም ወድጃለሁ
@robeltekie6679
@robeltekie6679 2 жыл бұрын
gobezoch,yhn ers betam efelgew neber so keep it up ma hero!
ራስን መውደድ!
15:41
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 60 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 5 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
ስለ ገንዘብ ማወቅ ያሉብን 10 ነገሮች
18:18
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 202 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 147 М.
ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!
25:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 190 М.
What is Money?--ገንዘብ  ምንድን ነው?  ክፍል 1
22:16
Impact Seminars
Рет қаралды 85 М.
እችላለው! በራስ መተማመን
14:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 246 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН