263ኛ ገጠመኝ፦ ከመንደር እስከ ውጪ ሀገር በቡዳ መንፈስ ያስተሳሰረ የመበላላት ሰንሰለት

  Рет қаралды 78,744

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 409
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 2 жыл бұрын
መምህር ተመስገን ባንተ ትምህርት እናቴ ለቅዱስ ቁርባን በቃችልኝ ተመስገን ደስ ብሎኛል
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እስኪ ሳናዳምጥ አስተያየት አንስት አዳምጠን እንደጨረስን ደሞ ገንቢ የሆነ ሰውን የሚያስተምር ኮሜንት እንኮምንት እንፃፍ በተረፈ በርቱ አይዟችሁ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙌 እንኳንም አይ ልቧናዎን ተከፈተል እግዛአብሔር መልካም ነው በጣም አስተማሪ ነው 🙌 እህቴ እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ እኛም ከእስራታችን እንድንፈታ ፀልይልን 🙌
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣክ ይገርማል የርኩስ መንፈስ ስራ የተረገመ ፈጣሪ ይገስፀው ፈጣሪ ይመስገን ለመለወጥ ያበቃት አምላክ
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተእፈረት ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ዲያቆናት ሥለ መምህራን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
ነገኮ ኣምላካችን ቸሩ ባለእግዚኣቢሔር ነው ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ኣደረሳችሁ ኣደረሰን ኣችን የጓበኘ ኣምላኽ ሁላችንም ይጓብኘን ከኔ የበረታችሁ በጾሎት ኣስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ኣማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ መድን ገብረ ኣረጋዊ ገብረ ሚካኤል ወለተ እሩፍኤል ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ነገር አጥፍተን ሀጢያት በደላችን ይቅር ብሎ በቤቱ ይመልሰናል የኛ ጌታ ይክበር ይመስገን
@user-jv5ym2wk7k
@user-jv5ym2wk7k 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ጠፋክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር ምእመናን ደግሞ በጰሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ❤❤❤
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክ የሜገርም ገጠመኝ ነው እኔም ወቅሸት ገብርኤል ሄጀ ነው ከብዙ ሀፃያት ከብዙ መንፈስ የተፈወስኩት ይህ ገጠመኝ ከኔ ህይወት የሜያመሳስለው ብዙ ነገሮች አለ ጥሩ ነው መምህር ብዙ ነገር ህይወታችን እድንመረምር ያደርጋል እመብረሀን ትጠብቃችሁ አገራችንን ኢትዮጵያ ን ሰላም ፍቅር ይስጠን አሜን፫
@saraethio9794
@saraethio9794 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወደ እግዚአብሔር መንገድ መመልሽ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ትዳርሽ የአብርሃም የሳራ ይሁንልሽ እናም ደስ ብሎኛል እኔ መምህር እድሜህን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን አሜን፫ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን፫
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
ጸሎት ወደ ቅዱስ ገብረኤል
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
እንካን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ውሉድ በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳውያን የተባላችሁ ኦርቶክሳውያን
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታየ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ
@birhanulambebo7094
@birhanulambebo7094 2 жыл бұрын
የመላእክት ምግብ መጋቢየችን ነህ።
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህን ይብዛልን ኣቤቱ የልቤ ኣምላክ ሆይ ልቤ ጥብቅልን ለንስሃ ሞት ኣብቃን ኣሜንንን👏👏👏
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሕር ጸጋው ያበዝልህ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኔ ከዚገጠመኝ ብዙትምርት ተምራለው ሴት ልጅ የቤታን ገበና ለማንም መናገር እንደሌለበት
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
74ኛA ገጠመኝ ፦ የእማሆይ እውነተኛ ማንነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:13:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
154ኛ ገጠመኝ ፦ የወንድ አዳሪው አሳዛኝ ታሪክ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ
1:33:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 63 М.
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
185 ገጠመኝ፦ የ 13ዓመቷ ልጅ የእናትና አባቷን አመንዝራነት ስታውቅ ምን አደረገች
1:42:31