MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ከብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ጋር በወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ላይ የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 110,597

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 360
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 Жыл бұрын
የእውነት አምላክ ይርዳዎት አቡነ እስጢፋኖስን በመልካም ስለአየዎት ደስ ብሎኛል እኔ ስለእሳቸው ምስክር ነኝ በአንድ ወቅት እዚ አዲስአባ ውስጥ ወጣ ያለ አዲስ ቤተክርቲያን ዝርፉያና ብዙ ደስ እማይሉ ነግሮች ይደረጉ ነበር ብዙ ግዜ አ/አ ሃገረ ስብከት ተመላለስን አንዳንዴ ከበርም አያስገቡን የመመናጨቁን ነገር አታንሱት ሃላፊዎች በጋርድ ነው የሚንቀሳቀሱት እዛው ህንጻ ውስጥ እንደምንም ብለን ገብተን ችግሩን እናስረዳለን መመልከቻ እናስገባለን መልስ የለም ጭራሽ ቦታው እንዴት ነው ገቢ አለው ህዝብ አለ ይሉና ተደራድረው ሰራተኛ ይልካሉ ደብሩ ያሉትን መክፈል አልቻለ ሌላ ጫና ከዛ ሰው ለጸሎት ቤተክርስቲያን እንዴት ይቁም ለካህናቱ ደሞዝ እናንተ እየበላችሁ ካህን ጾሙን ያድራል እያሉ ህዝብን ማ አሸማቀው እውነት የኛ ህዝብ ሳይሉትም የሚሰጥ ነው ለቤተክርስተያን መስጠት ማን ብሎት ይህ ህዝብ ክፉ አይንካው ብቻ ሌላ ሌላም ብዙ አለ ግን ፈጣሪ እሱ ይጠይቃቸው እኛም ለምን እንዲህ ይሆናል ብለን ሃገርስብከት ልናመለክት ስንሄድ ስንት ስራችንን ጥለን ጸሃይ ላይ ውለን ሲፈልጋቸው ከህናቱን ሳይቀር በፌደራል ያስባርሩ ነበር በዚህ ዘመን እዛ በዘመናዊ ህንጻ ውስጥ ቢሮ ተቀምጠው ስራቸው በአጠቃላይ ከበር አንስቶ ዘመኑን የማይመጥን የወረደ ነበር ግን ዛሬ የአስተዳደር ችግር አለ የሚሉት ሰዎች የተውገዙት እራሳቸውን ንጹህ ሲደርጉ ይገርማል በወቅቱ በሃገረ ስብከቱ ትልቅቦታ ይዘው በሙስና ሰው ሲሰቃዩ የነብሩ ናቸው ይሁን ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወው በዚህ መሃል አቡነ እስጢፋኖስ መጡ መቼም ከስንዴ ውስጥ እንክርዳድ አይጠፋም ነው የሚባለው እሳቸው ግን ከእንክርዳድ ውስጥ የተገኙ ስንዴ ናቸው በአንድ ቀን ሄደን ቢሮ ገብተን ጉዳዩን ስነግራቸው በስነስርዓት አዳምጠውን የት ነው አይዞችሁ ዛሬ አመጣለሁ ብለው ሲሉን እኔ አላመንኩም ከፊታቸው ዞር እንድንል ያሉን መስሎኝ እሱ ይቅር ብቻ የቤተክርስቲያኑን ችግር መፍትሄ ስጡን አልኲኝ እሳቸው ግን ትዝ ይለኛል ፍልሰታ ነበር ከቅዳሴ በሃላ መጡ ቦታውን አዩ እኛንም አይዞችሁ ብለው ለችግሩም መፍትሄ ሰጡ እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቡራኬቸው ይድረሰን ትዝ አለኝ የእዛን ቀን በጣም ስናመሰግናቸው ምን አሉን መሰላችሁ " እኛ ስራችንን በአግባቡ ስለማንሰራ ትንሽ ስራ ስንሰራ ውለታ የዋልን ይመስላችዋል ይህ እኮ የእኛ ስራችን ግዴታችን ነው ምንም ምስጋናም አያስፈልገውም እናንተ ምዕመናን ናችሁ እንደውም መመስገን ያለባችሁ " ብለው አስገረሙን እንኳ ን በእንድ ቀን ሊመጡ ሃብታም ደብር እየመረጡ የሚሄዱም እንዳሉ እና ለቤተክርስቲያን ምርቃትና ለአንዳንድ ጉዳይ ሲጠሩ የነዳጅ አበል ምናም እያሉ ቤተክርስቲያንን የሚቦጠቡጡ አባቶች እንዳሉም እናውቃለን እግዝያብሄር ቤቱን ያጸዳል እውነትኞችን ያብዛልን አባቴ እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን
@yohanishabite
@yohanishabite Жыл бұрын
የጅማ ወንድሞቻችንን ከጎናቸው መሆናችንን እንገልፃለን!!!የልባቸው መሠበርና ማዘን የመላው የኢትዮጵያ ዘኦርቶዶክሳዊያ ሀዘን ነው።በፆም በፀለት እናስባችሃለን በርቱ።የአባታችን በረከት ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን።
@destaagide
@destaagide Жыл бұрын
L
@selammamo5458
@selammamo5458 Жыл бұрын
Abatachini bereketio yideribini
@tadessebulcha1459
@tadessebulcha1459 Жыл бұрын
#NoToAmharaSynod
@mekditube8905
@mekditube8905 Жыл бұрын
ትብብራችው አይለየን
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 Жыл бұрын
እኛም ሚዛን እና የቦንጋ ክርስቲያኖች ከጎናቸው ነን አባታችን
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i Жыл бұрын
እኛ ጅማዎች ከርሶ ውጭ ማንም አንፊልግም በረከቶ ይደርብን ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አለ
@adisutadesse6728
@adisutadesse6728 Жыл бұрын
Isu yemitay yihonal
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን መከራ ኦርቶዶክሳዊያን ያብዛልን እንጂ አያደክምም የኔ እህት እንደዚ ብፁዓን አባቶችን በሚታገኝህ ግዜ ጎንቦስ ብለሽ ጉልበታቸውን ሳሚ ምክኒያቱም እሄን ቴሌቭጅን ህፃናትም ሳይቀሩ ስለሚመለከቱ ካንቺ ይማራሉእና ✝️
@bubuyamaru4082
@bubuyamaru4082 Жыл бұрын
አባታችን እኛ የጅማ ልጆች በጣም ነው ምንወዶት ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ትልቅ ትንሽ አይሉ ሁሉንም አክባሪ ቤተክርስትያን ሲገነባ ዝቅ ብለው ባሬላ እየተሸከሙ ለኛ ለልጆቻቸው አራያ የሚሆኑ አባት ናቸው በእውነት እኔ ምስክር ነኝ🙏🙏🙏
@tesfamichaelh.2686
@tesfamichaelh.2686 Жыл бұрын
እውነት ስላለን እግዚአብሔር ያሸንፋል .... ያለ እርሶ ግን ጅማ ይከብዳል።
@samuelfetene4994
@samuelfetene4994 Жыл бұрын
የናትሪ ማሰልጠኛ ወደ ኮሌጅ ቢያድግ መልካም ነው
@God_is_always_with_me
@God_is_always_with_me Жыл бұрын
ሙያ በልብ ነው ብለው ድምፃቸዉን አጥፍተው ልማት ላይ የኖሩ አባት... ከከተማ ይልቅ ማረፍያቸዉን በየገጠሩ እያደረጉ ሰዉም ቤተክርስቲያንንም ሲያንፁ የኖሩ አባት... ምስጋናቸው ይሄ ሆነ... ይቺ ዓለም ክርስቶስንም የከሰሰች ናትና... ከዓለም ብዙም አንጠብቅም... በረከቶ ትደርብኝ አባታችን 🙏
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ብጹእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@emnetbeyesus8492
@emnetbeyesus8492 Жыл бұрын
አንዳንደ አለማወቅ ያሣዝናል ተዋህዶ ለዘላለምም አትኖርም። ለዘላለምም የምኖረዉ እግዚአብሔር ነዉ።እየሱስ ክሮስቶስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን አኛ ነን ከእግዚአብሔር ጋር ለዘላለም ከብረን የምንኖረዉ እንጅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደለችም።ይመሥለኛል እነ የዝ ሁሉ ችግር ለኦርቶዶክሣዉያን መጻፍ ቅዱስን አለማንበብ ነዉ።ስለዝህ ወንድምና እህቶቸ እግዝአብሔር ይርዳችሁ መጻፍ ቅዱስ አንብቡ።
@hellokids6335
@hellokids6335 Жыл бұрын
@@emnetbeyesus8492 Since our Church's head is Jesus Christ it is everlasting. Don't try to preach us a new Christ. Don't forget the Bible you have at hand now has passed down by Our Saint Orthodox Church!!! ከመምኅሩ ደቀ መዝሙሩ እንዲሉ አበው!!!!
@emnetbeyesus8492
@emnetbeyesus8492 Жыл бұрын
@@hellokids6335 እስት ሙሉ ሐሣብክን በአማርኛ ግለጽልኝ።
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
@@emnetbeyesus8492 አረ ባክህ ተዋህዶ የምንለው ክርስቶስ መሆኑ አታውቅማ ምን ታድርግ ተዋህዶ ማለትኮ ከሁለት አካል አንድ አካል ሥጋና መለኮት ተዋዋደ ማለት ነው እናንተ ኢየሱስ ፍጡር ስለ አሩጋችሁት እኛ ደሞ በቱዋህዶ አምላክ ሰው ሰው አምላክ ሆነ እንላለን ይህንን ሳታውቅም አለማወቅ ትላለህ እንዴ? መፅሐፍ ቅዱስ ብላ የሰጠችህ ቤተ ክርስቲያን መሆንዋ ረሳህ
@emnetbeyesus8492
@emnetbeyesus8492 Жыл бұрын
@@temesgen637 እሄዉ ወንሜ ልንገራችሁ እየሱስ ከርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰዉ ነዉ።እርሱም ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ሞቶ ምትን ድል አድርጎ ተነስቶ በክብር አርጎ የዘላለምን ህይወት ሰቶናል።መዳን በለላ በማንም የለም በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ።ግን ተዋህዶጋ ያለዉን ኮተት እይ ለምሣለ ታቦታት ስእላ ስእላት ወዘተ አያድኑም ወደ አእምሯችሁን ተመለሱ እየሱስ ብቻዉን በቅ ነዉ።ኤፈሶን ሁለትን አንብቡ ጸጋ ይብዛላችሁ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
በጌታችን በመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም ኦርቶዶክስ ፅንታ ትኖራለች::
@zakgech5294
@zakgech5294 Жыл бұрын
ብፁ አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ ያሰደጉኝ አባቴ ናቸው የመጀመሪያው የአበልቲ ተማሪነኝ እኔም ከ1999-2002 ብዙ ለፍተዋል ደክመዋል በተለይ ገዳሙን ሲመሰርቱ እኔ የአበልቲ ተወላጅ ነኝ ቤተክርስቲያኑ ሲሰራ ንፁ የመጠጥ ውሃ የተመቻቸ ማረፊያ ሳይኖር ከኛጋር እያደሩ ነው ለዚ ያደረሱት እድሜዎን ያርዝምልን እውነት ሁሌም ታሸንፋለች እግዚአበሔር ይጠብቆት አባቴ
@danayittsegaye375
@danayittsegaye375 Жыл бұрын
ለምስክርነትህ እግዚአብሔር ይስጥህ! እንዲህ በርትታችሁ ተጠናክራችሁ ምስክርነታችሁን አሰሙ!!!
@elizebeth1790
@elizebeth1790 Жыл бұрын
አሜን ፫ !!! አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!በአጠቃላይ እውነተኛ አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን !!!
@mekditube8905
@mekditube8905 Жыл бұрын
😭😭😭😭በጣም ነው ልበ የተሰበርው እውነት የሀይማኖተ ነገር ውጠን ጎዳው ምንላርግ 😭😭😭እኛ ጅማዎች ልባችን ተሰበር 😭😭😭አመመኝ
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥር 21 በዚህች ዕለት ከፍጥረታት ወገን የከበረች አምላክን የወለደች የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የንጽሕተ ንጹሐን ድንግል ማርያም የዕረፍቷ መታሰቢያ ነው። እመቤታችን በምድር ላይ ስድሳ አራት ዓመታትን ቆይታ አርፋለች። በአባቷና እናቷ ቤት ሦስት ዓመት ከሰባት ወር፤ በቤተ መቅደስም ዐሥራ ሁለት ዓመት፤ በዮሴፍም ቤት ሠላሳ አራት ዓመት ከሦስት ወር፤ ከጌታ ዕርገት በኋላም በወንጌላዊ ዮሐንስ ቤት ዐሥራ አራት ዓመት ነው። የሕይወት የድኅነት አለኝታ የሆነች እርሷን እናቱን ለሰጠን እግዚአብሔር ምሥጋና ይሁን፤ በጸሎቷም ከክፉ ነገር ይጠብቀን፤ በረከቷም ከእኛ ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን! "ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የዐፅብ ለኲሉ - ሞትስ ለሟች ይገባዋል የማርያም ሞት ግን ለሁሉ ያስደንቃል" እንኳን አደረሳችሁ!
@shanomulualem815
@shanomulualem815 Жыл бұрын
እዉነት ብትቀጥንም እንዲህ ታሸንፋለች አባታችንን በረከቶ ይደርብን የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት የእመቤታችን ምልጃ አይለዬት ተመስገን !
@samifasu527
@samifasu527 Жыл бұрын
ብጹ አባታች በረከቶት ይደርብን!!!! የጅማ እህት ወነድሞቼ በርቱ በጸሎት ከናንተ ጋር ነን።
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን አንድ ሀይማኖት አንድ ሲኖዶስ
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ሰላም ሆኑልን ቡራኬወ ትድረሰን።
@user-rf3jb1wu3s
@user-rf3jb1wu3s Жыл бұрын
ቡፁእ አባታችን በራኬዎት ትድረሰን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን ቡራኬዎ ከያለንበት ትድረሰን አሜን
@user-kl5mu2ln1q
@user-kl5mu2ln1q Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁእ አባታችን።ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን በርቱልን ከጎናችሁ ነን።
@ysolnet
@ysolnet Жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት። በእድሜ እና በጤና ያቆይልን ። የጠላትን ሴራ አምላክ ያሳፍርልን ።
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጠዎት
@kidusjoseph227
@kidusjoseph227 Жыл бұрын
አባታችን🙏እንጠብቆታለን ጅማዎች !!
@tigitube9484
@tigitube9484 Жыл бұрын
የንፁሃን አባቶች በረከት ይደርብን በርቱልን አባቶቻችን
@user-jw7ep4lo1c
@user-jw7ep4lo1c Жыл бұрын
እንፈተናለን እንጂ አንሰበርም!ሀይላችን ጉልበታችን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ነውና♥አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን።
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f Жыл бұрын
አባታችን ተፈቱወይ የተዋህዶ ልጅች አባታችን በረከቱ ይደርብን
@tededegefe405
@tededegefe405 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይድረሰን ከርሶ ውጭ ሌላ የሀገረ ስብክታችን አባት አናውቅም አይዞት ፈጣሪ ለሁሉም ይከፍላል
@BethyBruk
@BethyBruk Жыл бұрын
በመንግስት ተንኮል እርሶን ማሳዘን ለኛ ለጅማዎች አሳፍሮናል እንጂ መገፋት ለእርሶማ ሽልማትዎ ነው አባቴ ይፍቱን!
@fkadiemisganaw
@fkadiemisganaw Жыл бұрын
tebareky
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@dejenekibret1376
@dejenekibret1376 Жыл бұрын
እኔ እንደ አንድ ምዕመን እኝህን አባት በአካል አዉቃቸዋለሁ፡፡የምኖረዉም ጅማ ከተማ ነው፡፡ እጅግ የተከበሩ ፤ የሚወደዱ ታታሪ አባት ናቸው፡፡ በደረሰባቸው ነገር እኔን ጨምሮ ምዕመናን እጅግ አዝነናል፡፡
@hellokids6335
@hellokids6335 Жыл бұрын
Never give up the truth always will win!!!
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
የንጹሀን አባቶች ፆለት እና በረከቸው ይድረሰን እመብርሀን እድሜ እና ጸጋ ትስጣችሁ ኑሩልን አባቶቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@gatnetterefe7562
@gatnetterefe7562 Жыл бұрын
ይኑሩልን አባታችን እ/ር ይጠብቅዎ ቤተክርስቲያን ያለናተ አባቶች ከባድ ነዉ እናመሰግናለን እድሜያችሁን ያርዝምልን
@vhgy6313
@vhgy6313 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ብፁዕ አባታችን ጸሎታችሁ አይለየን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ እግዚአብሔር ይስጥልን
@mebratuassefa8335
@mebratuassefa8335 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድኃኒያለም ይስጦት በረከቶ ይደረብን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🙏
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
አባታችን እንኳን እርሶ ምንም አልሆኑብን ለልጆችዎት ለእኛ ከባድ ነው ተስፋ አለን በአምላካችን የአጋንንትን አሰራርና ሴራ ያከሽፍልናል አሜን
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድርስን አባታችን💕 እግዚአብሔር የጠፉ አባቶቻችንን ይመልስልን💕👏
@Abatech2
@Abatech2 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ በያለንበት ትድረሰን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንብፁህ፣አባታችን፣ቡራኬዎት፣ይድረሰን፣እድሜናጤናይስጥልን፣
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን እንኳን በሰላም ተመለሱልን🙏እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑሮት ይጠብቆት🙏😍😍 ተዋሕዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑርልን🙏😍😍
@mesertdeme9882
@mesertdeme9882 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፫ የእግዚአብሔር ሰላምታ ከህዝብ ክርስቲያን ጋር ይሁንና ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን እና ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን አሜን፫ አባታችን በረከቶ ይድርብን ቡራኬውን ይድረሰን👏👏💒↩ በእግዚአብሔር ስም የምነግራችሁ ነገር አለኝና አባቶቻችንም ሆናችሁ ዲያቆናት ወደ ገጠር አከባቢ በደንብ ትምህርት መስጠት ያስፈልጋል ባይ ነኝ ምክንያቱም በቂ ትምህርት ባለማግኘታቸው የተነሳ የዲያብሎስ እራትና የአጋንንት መንፈስ መጫወቻ የምሆኑ ቡዙኦች ናቸዉ ያለጥርጣሬ እና ያለፍርሃት የእግዚአብሔርን መንገድ መከተል አለባቸው በእዚህ ላይ በትኩረት እንድትሰሩ በእግዚአብሔር ስም መልክቴን አስተላልፈዋለሁ በተረፈ ስጨነቅ እና ስጠበን ተስፋ የምናደረጋት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ሀገራችንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ትጠብቀን አባቶቻችንም ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ሆኖ በሄዱበት ሁሉ በሚያገለግሉበት ወቅት ይጠብቋቸው!! ወስባት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር ይቆየን አሜን፫ በሰላም ዋሉልኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤👏💒↩
@taretare9628
@taretare9628 Жыл бұрын
አባታችን ከጎኖት ነን
@emumehari6178
@emumehari6178 Жыл бұрын
አባአ ይፍቱኝ ይባረኩኝ አባቴ ቡራኬዎት ይድረሰኝ እድሜውን ከፀጋ ጋር ይስጥዎት ፈጣሪዬ ለአመፀኞች ልቦናቸውን ይመልስን 🙏🙏🙏💚💛❤
@21Mathi16
@21Mathi16 Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩን። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@user-ui1ms1tm5r
@user-ui1ms1tm5r Жыл бұрын
ኦሮምኛ ተናጋሪ ቤተሰቦቻችን አይዞን እኛም ከጎናችሁ ነን ራሳችሁን እና ቤተ ክርስቲያናችንን ከነጣቂ ተኩላዎች ጠብቁ አይዞን ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን
@yakobyemelig1665
@yakobyemelig1665 Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን እንኳን በሰላም ተመለሱልን🙏እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑሮት ይጠብቆት🙏 ተዋሕዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑርልን
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p Жыл бұрын
የኛ ጀግና አባታችን 🤗🙏♥️😇 እግዚአብሔር ይጠብቅሆት 🙏
@tsehaywoldemariam2798
@tsehaywoldemariam2798 Жыл бұрын
እመብርሃን አንቺ አስቢንአባታችን በረከቶ ይድረስን ለካድሪ አባቶችም እግዝያብሄር ልቦና ይስጣቸው::
@fasilderibe8705
@fasilderibe8705 Жыл бұрын
ብፁዕነትዎ በረከትዎ አይለየን🙏
@SyAt
@SyAt Жыл бұрын
ጀግና አባቶቻችን ከቤተክርስቲያን ጎን ነን እግዚአብሔር ይርዳን!!!... አይደለም መፈንቅለ ሲኖዶስ ያደረጉትን ይህንን ያቀነባበሩትንም አንለቃቸውም... እኛ ብንለቃቸው ብንፈራቸው ኦዝያንን ያፋ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋልና...
@zemen265
@zemen265 Жыл бұрын
ጅማዎች በርቱ ከእናንተ ጋር ነን ከአዲስ አበባ። አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቆት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመው መልካምን ቀን አቅርቦ ያሳዮት ያሳየን ሁሉም ለበጎ ነው🙏🙏🙏ሞያ በልብ ነው አሁንም ትሰራለች ቤተክርስቲያን ስራዋን አቁማ አታቅም።
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ እኛ ጂማዎች የተጠቀምን ሰዎች እናቃለን የጨረቃ ጵጵስናውን አንቀበልም እኛ ከእርሶ ጋር ነን
@mbika8120
@mbika8120 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን❤
@fikrassfa135
@fikrassfa135 Жыл бұрын
ብፅዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@dayetube9295
@dayetube9295 Жыл бұрын
ብጹእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@seblemengistu4361
@seblemengistu4361 Жыл бұрын
አባታችን አይዞት እኛ የኦሮሞ ህዝቦች ወነበዴ አንፈልግም ዘረኞች ይጠፋሉ
@ledeteasfaw
@ledeteasfaw Жыл бұрын
Yes it is good
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ከጎንዎ ነን
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን ብፁእ አቡነ እስቲፋኖስ በረከትወት ይደርብን አባታችን!
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረስን ይደርብን አለን ልጆችዎ እኛ የምንጠብቀው የእናተን ትእዛዝ ብቻ ነው አለን አለን አለን ልጆቻችሁ
@misirgezaheng3099
@misirgezaheng3099 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@hafte686
@hafte686 Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን ብፁዕ አባታች
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
አባ ክርስቶስ ከፊት ይቅደም ሞገሰም ይሁናችሁ 🙏😭😭😭😭😭
@Raya-oz6gc
@Raya-oz6gc Жыл бұрын
አባታችን ብራኩት ይድርሰን አሜን ፫//
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ተዋሕዶነት ለዘላለም ትኑርልን👏👏👏👏
@aabd3714
@aabd3714 Жыл бұрын
እረጅም ዕድሚ ለብፁ አባታችን ይስጥልን:: የጅማ ወጣቶች እባካችሁ እድሉን ባግባቡ ተጠቀሙበት:: እምነትን ከፖለቲካ እንለይ::
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 Жыл бұрын
Sejemar wetatoch men aderagu seletan lay yaluet enj
@siraktakele6177
@siraktakele6177 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን እንዳዘኑ አይቀረም እግዚአብሔር ይፈርዳል በድእድሜ ቀፀጋ ያቆዬት።
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
አባቴ በረከቶት ይደርብን አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏🏿🙇🏿‍♀️
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን
@BelayisewAtnkut
@BelayisewAtnkut Жыл бұрын
በረከተዋ ይድረሰን ብጹዕ አባታችን:መላው የኦርቶዶክስ አማኞች ከአባቶቻችን ጎን እንሰለፍ።
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
ኑሩልን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይደግፋችሁ በርቱ እማምላክ ታበርታችሁ በረከታችሁ ትደርብን እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን
@getanehnigatu4440
@getanehnigatu4440 Жыл бұрын
በእውነት እድሜዎን ያስረዝምልን በረከትዎ ይድረሰን!
@amehakebede9849
@amehakebede9849 Жыл бұрын
ብጹአ ኣባታችን ቡራከዎ ይድረሰን
@desalegnaddisu627
@desalegnaddisu627 Жыл бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ።
@uaeuae4026
@uaeuae4026 Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እግዚአብሔር በጊዜው ቤቱን እያፀዳነው ይሔም ያልፋል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ⛪️⛪️❤❤❤
@tube-oz1yb
@tube-oz1yb Жыл бұрын
አባታችን በርከቶ ይድርሰን እግዚአብሄር ይጠብቅልን😍😍😍😘
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን
@seeme7983
@seeme7983 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይደርብን
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ጅማዎች አጠቃላይ ኦሮሞ ዉስጥ ያላችሁኦርቶዶክሳዊያን አይዟችሁ በርቱ በመናፍቃን ድለላ እንዳትታለሉ
@enkumariam6461
@enkumariam6461 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን🙏❤
@user-lq2xo8mu1h
@user-lq2xo8mu1h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ደሰ የሚሉ አባት ናቸው አባታችን እግዚያብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ቡራኬው ይድረሰን አባታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@davidbelay9833
@davidbelay9833 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቼ
@hiruthaile2666
@hiruthaile2666 Жыл бұрын
የቅዱሳን እግዝአብሔር ፍረድ።
@emwedishyemaryamlji5282
@emwedishyemaryamlji5282 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብ 😭💒
@wubanechigetachewu7601
@wubanechigetachewu7601 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ትድረሰን ብጹዕ አባታችን ጅማን ያለ እርሶ ማሰብ ለኛ ለጅማዎች ከባድ ነው ይሄን ቀን አልፈን ደብረ ኤፍራታ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያንን በደስታ እንደምናስመርቅ ተስፋ እናደርጋለን
@etaferahucherinet5378
@etaferahucherinet5378 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@lovet5327
@lovet5327 Жыл бұрын
አባ እስጢፋኖስ ታላቅ አባት እድሜ ይስጥልን
@yared819
@yared819 Жыл бұрын
ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ የልማት አርበኛ ትግሁ ትሁት የጸሎት አባት የጅማ ሃገረስብከት ምዕመናንን ለሃማኖታቸው ቀናዒ እንዲሆኑ የመከሩ ያፅናኑ ያበረቱ የሚያማምሩ አብያተ ክርስቲያናትን የገነቡ ምዕመናን ካህናትና ዲያቆናት የሚወዶቸውና የሚታዘዙላቸው የሚያሳሱ የሚሸልሙ የሚሾሞቸው እንጂ ሊገፋ የማይገባቸው ተወዳጅ አባታችንን ናቸው: በረከትዎ ይደርብን ይፍቱን አባታችን!!! ❤❤❤ ሰይጣን አጋንንት በሰው ላይ አድሮ ቤተክርስቲያንን ብዙ ቢታገላትም አያሸነፋትም!
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Mercyful God be with you our Fathers,may God strengthen you? This restless struggle is not appropriate to be against the Orthodox church and fathers. May we have your blessings to all of us.Through His Grace everything to be settled is what we are praying. Your timeless efforts are appreciated and your reward is from God. 🙏 Thanks we do always love our fathers, we love you and always craving your blessing 🙏🙏❤️.
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት እደእርዎ አባት ያለ ያብዛልን አይዞን ወገኖቸ♥
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:: እንዲሕ የደፈራችሁ እግዚአብሔር የመጨረሳዉን ያሳያቸዉ::
@yidnekachewgirma2709
@yidnekachewgirma2709 Жыл бұрын
በረከትዎት ይደርብን።
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
ይፍቱን ይቫርኩን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@edenmuluneh7748
@edenmuluneh7748 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳዎት።እንወድዎታለን።
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Жыл бұрын
እባካቹ መሀበረ ቅዱሣኖች በዚ በኩል ያሉት ብቻ ሳይሆን በዛ በኩል ያሉትንም ለመጠየቅ ሞክሩ ሳታስቡት ቀረ ብዬ ሳይሆን በዛ በዚ ያለው የሚጎዳው ማነው? በመከፋፈላችን እንደ ሚከፋን ሁሉ የሚደሰቱ ብዞዎች ናቸውና ለዛውም መጥፋቷን የሚመኙ፣ እስቲ እነሱንም ጠይቋቸው ችግሩም ይፈታ ጠላትም ይፈር ኡፍፍፍፍ ችግር እንዳለ ፀሐይ የሞቀው ሀገር ያወቀው ነው ግን ማይስተካከል ማይፈታ ነገር 😭😭
@seblegirma9077
@seblegirma9077 Жыл бұрын
እዴሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን
@user-gw5tk3jg9t
@user-gw5tk3jg9t Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬዎት ይድረሰኝ እና በእውነት እጅጉን በጣም አዝነናል ነገር ግን ይህ የጠላት ሴራ ማሸነፍ የምንችለው በጎራዴ በገጀራ በጦር በመሳሰሉት አይደለም ሁሉም በሚችል በእግዚአብሔር ሀይል ነው እንጂ፤ ማለትም በአንድነት በጎሳና በቋንቋ በዘር ሳንከፋፈል አንድ በመሆን ሁሉንም ነገር እናሸንፋለን ማለትም ትላንት አባቶቻችን ለዚህች እምነት ታግለው እዚህ ድረስ አድርሰውልናል ዛሬም እኛ ልጆቻቸው በተራችን ለሃይማኖታችን ለእምነታችን ከልብ አንድ ሆነን ልንቆምላት ይገባናል ርስታችንና ህዝባችን ከአርዮስና መሰሎቿ ልንታደጋት ይገባል ድል አድራጊው የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንና ህዝባችን ይጠብቅ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም ሃይላችን አንተ ነህና አንተው ጠብቀን እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በረከተው ይደርብን
@menfesawitube2259
@menfesawitube2259 Жыл бұрын
አንድ ሲኖዶስ፣ አንድ ፓትርያሪክ(ብፁእ አቡነ ማትያስ)፣ እና ብፁእ አባታችን አቡነ እስጢፋኖስ የጅማ፣ የየምና ኮንታ እንዲሁም የዳውሮ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@yaredaderaw4075
@yaredaderaw4075 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባ😔
@user-ug3ji6ze5i
@user-ug3ji6ze5i Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብኝ። ብዕፁ አባታችን እስጢፋኖስ።የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 20 ከቁጥር 26 እስከ መጨረሻ ስላነበቡት ነው ይሆን ያሰቡት ። አባታችን የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 15 እስከ መጨረሻ አንቡበዉ ወደ ልባቸው እና ወደ አሳደገቻቸው ቤተክርስቲያን ለመመለስ ያብቃቸው። በመጨረሻ ወደ ጥንታዊ የሆለታ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት የሚመጡት መቼ ነው አባታችን???
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 77 МЛН
MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ባህታዊ ማነው ?
59:18
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 22 М.