ቅንጡ ህይወት እወዳለሁ፤ ደግሞም ይገባኛል፤ ያለ እንቅልፍ ነው የሰራሁት! | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 72,088

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

2 ай бұрын

ራሄል ሞገስ ትባላለች ። የዶክተር አለ፣ ስኪለስ አዲስ እና የተለያዩ ቢዝነሶች ባለቤት ናት:: ከመምህርነት ወደ በረራ አስተናጋጅነት ከዛም ወደ ቢዝነሱ አለም የተቀላቀለች፤ ሴቶች ራሳቸውን እንዲሰሩ ታበረታለች።
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
መካነ ድር: www.hagerie.tv

Пікірлер: 143
@wondosenalamerew8617
@wondosenalamerew8617 2 ай бұрын
እራስዋን የገዛች ሴት ሲባል እሰማለሁ አሁን ግን የልቤ ሞላልኝ መሰለኝ ... ንግግሯ ፣ ትህትናዋ እና እይታዋ ግልጽነቷ ደስ ይላል በርቺልን እህታችን
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 2 ай бұрын
ራሳቸውን ለወንድ እጅ እና በወንድ ላይ መንጠልጠልን ኑሮ ይሁነን ብለው በመንፈስ ተሸንፈው ላሉ ሴቶች እንዲሁም ለሁሉም መማሪያ ጠንካራ ሴት ነሽ ። 👏👏👏 እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👊👊🤜
@samrimiki4328
@samrimiki4328 14 күн бұрын
ራሔል ሞገስ Skillusaddis የሴት ምሳሌ ሁሉም ሴት ቅንጡ ህይወት ይገባታል ስስማሽ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማሽ ራች የኔ ጀግና፡፡
@user-oi4kp5gz2l
@user-oi4kp5gz2l 2 ай бұрын
የሚገርም ስልጡን፣ ግልጽ፣ እጅግ ጠንካራ ስብዕና ያለሽ መሆንሽን መረዳት ችያለው በርቺ እህታችን ጌታ ይባርክሽ! በተለይ በትዳር ላይ ከሴቶች ጋር የምትሰሪው ስራ የተሻለ መድረክና ተደራሽነት ኖሮሽ እንድትሰሪ አበረታታሻለው! ምክንያቱም ሀገርን መስራት ነው ብዬ አስባለው!
@yalembeza3163
@yalembeza3163 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ደስ ይለኛልልልል። እኔም ከባዶ ስኬት ላይ ደርሻለሁ። ፈተናዎች ሁሉ ያልፋሉ። አላማ ካለሽ። የሚያልፈው ግን ሳቅሽ ሳይመጣ እየሳቅሽ። ቢከፋሽም ደስ ተኛ መስለሽ ሁሉንም ታልፊያለሽሽሽ። እናም እግዚአብሄር ይመስገንንንን። ዛሬ በትንሹ ተሳክቶልኛል።።
@zebra8028
@zebra8028 2 ай бұрын
አንች አሁን የት ደረስሽ? ስኬት ምንድን ነው? የስኬት መለኪያውስ ምንድን ነው?
@yenohmerkeb
@yenohmerkeb 2 ай бұрын
ከባዶ ሲባል ምን ማለት ነው 0 ማለት ምንም ማለት
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb 2 ай бұрын
ስኬት የቢዝነስ ሀሳብ ነው ሌላው ቀላል ነው ሰው ግን ያንን ጥበብ አይምሮውን ከማስመድ ይልቅ ሌላን ያስቀድማል
@tsiontolosa5652
@tsiontolosa5652 2 ай бұрын
Z😊😊​@@zebra8028
@Sityanaantuan
@Sityanaantuan 2 ай бұрын
Lelagnawa jegnit! Berchi endatirechi!
@ketiretta2883
@ketiretta2883 2 ай бұрын
በቅድምያ ስለስኬትሽ እንኳን ደስ ያለሽ እያልኩኝ ልፋትሽን ደሞ እንዲህ ለስኬት እንዲበቃልሽ ያደረገልሽ ልዑል እግዚእብሔር ይመስገን:: በአንድ ጎደኛሽ ምክንያት በደንብ እንተዋወቃለን በግል አግኝቼሽ አድናቆቴን እስከምገልፅልኝ ጌታ በአንቺ የጀመረውን መልካም ሥራ ለትውልድ ተሻጋሪ ያድርገው:: መልካሙን ሁሉ እንዲሆንልሽ ከልብ ምኞቴ ነው::
@Li-tj2hd
@Li-tj2hd 2 ай бұрын
I am so happy to see you here !! As a former employee, ET has given us a lot of opportunities You were brave enough to go to Kinshasa and start your business.I remember how we were shocked to hear that you left for Kinshasa. A brave and strong woman!!
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 2 ай бұрын
ተባረኪ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት መነቃቃትም ምክንያት ነሽና ❤
@myfirstchannel7293
@myfirstchannel7293 2 ай бұрын
ራሄልዬ የኔ ጀግና እህት አንቺን በማወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ በርቺልኝ አንቺ ለብዙ ሴቶች ትልቅ ተምሳሌት ነሽ 👌👏🏼🥰💐
@RUBANAMedia
@RUBANAMedia 2 ай бұрын
እኔ ምለው፣ ኮንጎ ኪንሻሳ ግን ሶስት አመት ሙሉ ምን ሰርታ ነው የተመለሰችው? የቢዝነሷ መሰረት እንደመሆኑ መጠን የሰራቻቸው ስራዎች ቢጠቀሱ መልካም ነበር። ጋዜጠኛም ያንን መጠየቅ ነበረባት።
@SEP2922
@SEP2922 2 ай бұрын
እየም የምለዉ ይሄን ነዉ ቅንነት አላየሁበትም! ከጅማሬዉ የወደቀብኝ ቃለምልልስ! እዉነትን አለመናገር ግብዝነት ነዉ typical Abesha character! Sad!
@betitube4815
@betitube4815 2 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ናት ከአንቺ ብዙ ብዙ ተምሬለዉ።
@Soccer-vl7op
@Soccer-vl7op Ай бұрын
ሪችዬ የኔ ታታሪ ታላቋ እህቴ ታቂያለሽ ባንቺ እንደምኮራ እንኳንም እህቴ ሆንሽ በቀና አስተሳሰብ ያደገ ሁሌ ትልቅ ቦታ ይደርሳል። አባዬ ሁልግዜ ነበር የሚለው ራሄል ከማንም በላይ ትልቅ ቦታ ትደሳለች አሁን በሂወት ኖሮ ቢያየው ኖሮ ድደ ይለግን ነበር፡ የኔ ታሏቋ አረአያ በርችልኝ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር በሂወትሽ ሁሉ ከፊት የቀደመ የድንግል አማላጅነቷ ካጠገብሽ ሳይለይሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ 🙏🙏🙏እወድሻለው ❤😍💕💞💖 ታኗሿ እህትሽ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 26 күн бұрын
ደስ ስትሉ እህትነት እደዝህ ነው ዘራችሁ ይብዛ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 ай бұрын
ጓደኛዬ እንድትሆን ተመኘው በጣም❤❤❤ በርቺ ራሄል፡ ድንቅልጅነሽ❤❤❤ተባረኪ❤❤😊
@user-wm3er9br6y
@user-wm3er9br6y 2 ай бұрын
ከንግግራ በጣም መልካም ሴት ብዙ ከሷ ትምርት መቅሰም ችያለዉ ምንም ሳይሰለቸኝ ያየሑት ቃለ መጠይቅ she is so attractive she can couch every one attention smart pretty business woman I swear this is my first time to see her but I have no words we can learn a lot from her
@educate-t1
@educate-t1 2 ай бұрын
I love the interviewer. And the woman is also open with her experience.
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ንግግር ነበር Thankyou rich
@ENAT-0516
@ENAT-0516 2 ай бұрын
እኔ በፆታዬ ወንድ ነኝ እናም የሪች ሀሳብ እጅግ ማራኪ ነው እናመሠግናለን
@dmm8222
@dmm8222 2 ай бұрын
ሰው በህይወት እያለ እንዲ ሲመሰገን ደስ ይላል
@user-db8uz1li2b
@user-db8uz1li2b 2 ай бұрын
ተባረኬ ጀግና ሴት እግዝአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
@fk3365
@fk3365 2 ай бұрын
አንዳንዶች በተፈጥሯቸው ቅንነትን እና መልካም ሥብዕናን ተላብሰው መምጣት ቢችሉም በመንፈሣዊ ሥብዕና ያጌጡ እግዚአብሔርን በመፍራት ራሳቸውን ያነፁ እና በበጎ ኅሊናም የተዋቡ ሰዎች ከሆኑ ፈጣሪም አብሯቸው ይሠራል ። መሠረታቸው ሲመሥለኝ መንፈሣዊነት የትምህርት ዝግጅታቸው እና ቤተሰባዊ አሥተዳደጋቸው መሆኑን የህይወት ሂደታቸው ይናገራል እናም ዓላማንና ግብን በሚገባ በማወቅም የሚንቀሳቀሱባቸው አቅጣጫዎቻቸው ሁሉ የሥኬቶቻቸው ዕውን የመሆን ዋናው ጉዳይ ነው ። ራሄል በሁሉም ተሟልታለች ጎበዝና ጠንካራ የዓላማም ሰው ናት ። በርቺ ጎበዟ እህቴ የሚከተሉሽ ይጠቀማሉ
@mariamawitalemayehu5198
@mariamawitalemayehu5198 Ай бұрын
Thanks Rahel,I proud of you, wonderful woman ❤❤❤❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 26 күн бұрын
እድሜዋን በኮንፊደስ ሁሉን በኮንፊደስ እረ እናቴ. የኛን የኛን እድሜ ሁሉ አምላክ ይጨምርልሽ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 26 күн бұрын
በስማም ወልድ. በራስዋ የምተማመን ሙሉ ሴት. ማለት አንቺ ነሽ ማምዬ. እሽ አመት ኑሪልን. የሴቶች ተምሳሌት
@tigistademe3354
@tigistademe3354 2 ай бұрын
ዉይ በጣም ነዉ የማከብራት ደስ የምትለኝ ከነልጇ የማዉቃት በቲክቶክ ቢሆንም ግን እርጋታዋ የምታቀርበዉ ሀሳብ ዋዋዋዋዋ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 ай бұрын
Thank you for sharing
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 2 ай бұрын
ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስሜትሽን ሲረዳልሽ እና ባንቺ ሀሳብ ሲስማማ ትልቅ ስኬት ነው።
@emmy1365
@emmy1365 2 ай бұрын
Awwww....what a women! More blessing!❤
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 Ай бұрын
She is an amazing woman, great job, and thank you 😊.
@MintwabTekolla
@MintwabTekolla 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እናት አድናቂሽ ነኝ እንዳች አይነት ብዙ ሴቶች ይፈጠሩ ልጅሽን እግዚያብሄር መልካም ቦታ ያድርስልሽ ገና ብዙ ትሠሪያለሽ በርቺ
@tsigeredabratu7094
@tsigeredabratu7094 2 ай бұрын
Tebareki Ehitalem! Betam gobez!!
@serkalem9227
@serkalem9227 2 ай бұрын
Wow a wow amazing, strong woman talented, elegant beautiful, god bless you I love you❤️❤️❤️👍👍👍👍
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 ай бұрын
Amazing lady
@atsedeWelde
@atsedeWelde 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ሴት አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለን
@Hiwi1
@Hiwi1 2 ай бұрын
ይሄ ከላይ ነው አሁንም በብዙ ተባረኪ
@hibesttekachew1893
@hibesttekachew1893 Ай бұрын
How i love you Richo.... You have so much goodness in your heart and i feel like i know you, stay blessed!
@getnettefera1205
@getnettefera1205 2 ай бұрын
አንች ብቻ አይደለሽም ጀግና አባትሽም ጀግና ናቸው መሰረትሽ አባትሽ ናቸው ሴት ልጅን አንጸው ያሳደጉ በወቅቱ ዘመናዊ ትምህርት ቤት ያስተማሩ ጀግና ብዙ ሰው እያለው የማያውቅበት አለ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Ай бұрын
Very brave Ledy.keep up the good job❤
@Ethiodoll
@Ethiodoll 6 күн бұрын
Good example to all of us
@ribkahaile7659
@ribkahaile7659 2 ай бұрын
BRAVO REHEL!!!!!!!!
@tigistademe3354
@tigistademe3354 2 ай бұрын
መባረክ ነዉ በእዉነት የሷ የሆኑ ሁሉ ታድለዉ
@mesfingebrehiwot7293
@mesfingebrehiwot7293 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ God blessed you keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@MiRahel
@MiRahel 2 ай бұрын
She is fault finder ( in a positive way). Well international minded. It’s all because she is from good background and great base as well. 👏🏾👏🏾👏🏾
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 ай бұрын
ኡ❤❤❤ በጣም አትጠገብም፡ ምናለ ጓደኛዬ ብትሆን፡ በውስጤ ያለውን አቅም እንዳወጣ ትረዳኝ ነበር❤❤❤😊😊
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 2 ай бұрын
Rahelye I’m so happy to see you you’re a wonderful person and very positive you deserve everything you achieved in life you deserve more may God bless you and your family with health and happiness 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 2 ай бұрын
i appreciate wonederful and hardwork Ethiopian exple women
@bitanyabalcha4455
@bitanyabalcha4455 2 ай бұрын
የደረሰች እርጉዝ ሆኜ ከቀኑ 11 ሰአት ላይ ዶክተሩ ልጅሽ የዘር ፉሬው ውሀ ቋጥሩዎል ብሎኝ ከሁለት ቀን በኋላ special docteru እንደሚያየኝ ነገረኝ።እኔ ሆዬ እንኳን ሁለት ቀን ያን ቀን እንዴት ይምሽልኝ።ሳለቅስ ሳለቅስ።መጨረሻ ላይ ባለቤቴ ሲጨንቀው ዶ/ር አለን ጋር ደወለ እና ኬዙ ቀላል እና የሚጠፋ ነው ብላ አፅናናችኝ።ጥዋ ብዬ ተኛው😂....እንዳለችውም ተወልዶ በአመቱ ጠፋ
@AbebaTesfu
@AbebaTesfu 2 ай бұрын
😅 30:29
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 2 ай бұрын
Very interesting. I love you all & appreciate ❤❤❤❤
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 2 ай бұрын
ይችን ሴት ቲክቶክ ላይ አቃታለው በጣም የምወዳት የማከብራት ታታሪ ሴት ነች ከስራአት ከስነምግባር ጋ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊
@hanichooo2847
@hanichooo2847 2 ай бұрын
Pls tiktok simuan ???
@hirutnatania3440
@hirutnatania3440 2 ай бұрын
good Job go a head...I prod of you
@EdenHusen-pb8bb
@EdenHusen-pb8bb 2 ай бұрын
Endanchi gobez enat mayet bertat yesetal God bless you
@aster8918
@aster8918 2 ай бұрын
ጎበዝጀግናበርቺ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@hiruttesfaye7628
@hiruttesfaye7628 2 ай бұрын
I know you very well when we were in Commerce you are such a positive and welcoming face my dear God bless you my dear
@tigist7
@tigist7 2 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 2 ай бұрын
GObez confident proud of you.
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 ай бұрын
Liked it.
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤Thank You
@hiwotegebrekirose3316
@hiwotegebrekirose3316 2 ай бұрын
በጣም ጂግና
@sarazeru2771
@sarazeru2771 2 ай бұрын
Racho በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነማከብርሽ ur model, kind, possitve❤❤❤
@dodygebre7143
@dodygebre7143 2 ай бұрын
Well said 👍you are gorgeous keep up sis 🙏
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b 2 ай бұрын
You are best mum I do the same to my 2 boys from London
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 2 ай бұрын
አንድ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው የሚለውን ሃሳብ እጋራሻለሁ:: እውነት ነው በጣም ከባድ ነው እኔም አንድ ልጅ ነው ያለኝ ግን በብዙ መልኩ ከባድ ነው:: እኔም ልጄ ትልቅ እስኪሆንልኝ ድረስ I CANNOT WAIT
@birtukanelfineh
@birtukanelfineh 2 ай бұрын
Betame Adnaqeshe Neje.
@YanetEgo
@YanetEgo 2 ай бұрын
ራሄልዬ እንዴት እንደምወድሽ ተባረኩ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
አቦ እንዴት ደስ የምትል ሴት ናት! ንግግሯ ሁሉ የማይጠገብ ❤ ዮቱብ አካውንት ይኖራት ይሆን?
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 ай бұрын
Tiktok alat
@user-or2wm2qi8n
@user-or2wm2qi8n 2 ай бұрын
Her tiktok account Please
@user-lq1ts6yj1d
@user-lq1ts6yj1d 2 ай бұрын
Rahel lebizu setoch msale mehon tchyalesh. Good job 👏
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 2 ай бұрын
ዋዉ
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 2 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 2 ай бұрын
Betam betam astemari melkam ehet neshe. Ena yanchin meker magegnet endalebegn new yamenkut. Selek kutershen bagegnew betam new mefelgew.
@sosinaayano8875
@sosinaayano8875 2 ай бұрын
Gobez setee🎉
@BBMakes
@BBMakes 2 ай бұрын
I ❤this girl keep up for the good work 👏👏👏
@Black-lioness
@Black-lioness 2 ай бұрын
Lol how old are you ? Is she your friend to call a girl.
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 2 ай бұрын
Aleseranbetm enje mastemar teru Sera new.
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 2 ай бұрын
ሁሌም ቆንጆ ስወድሽ
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 2 ай бұрын
Des sety zare new sele Heranena ehtwa be Safu yesemahu ahun temsalet ayehu.Berch .
@MeseretMengistu-lo7hs
@MeseretMengistu-lo7hs 2 ай бұрын
Jegina set. ❤
@elfneshtemesgen
@elfneshtemesgen 2 ай бұрын
heroooooooooooooo
@hewanw376
@hewanw376 2 ай бұрын
I love this woman a lot ❤ I know her on TikTok
@medtaff7545
@medtaff7545 2 ай бұрын
What’s her Tictok Acct
@beza7754
@beza7754 2 ай бұрын
@@medtaff7545 skillus addis መሠለኝ
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 ай бұрын
💎
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 ай бұрын
ራሄል እውነትም ተምሳሌት ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 2 ай бұрын
ኑሪልን
@nsritube4232
@nsritube4232 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 2 ай бұрын
Bey Rahel Lenape lej huge adera .Temsaletm a.esegnalehu.
@MekidesWagijiraa
@MekidesWagijiraa 2 ай бұрын
Betam des teyaish
@best_media8
@best_media8 2 ай бұрын
Endayhush yegimetkush aynte tenkara seat honsh agegnhush happy to know you 🫂🫂🫂🫂🌺🌺🌺🌺yegibashale
@Dancha-gk6uo
@Dancha-gk6uo 2 ай бұрын
Her father @ high point. Thanks.
@raheldibekulu5101
@raheldibekulu5101 2 ай бұрын
Gobez endanchi aeynet misale yemihonu sewoch yibzulin
@user-xw8wy6yn7x
@user-xw8wy6yn7x 2 ай бұрын
Bizu esemalew metgber gin alchalkum?
@user-lx7tt7cy4v
@user-lx7tt7cy4v 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 ай бұрын
I like u
@-yam-leseb9344
@-yam-leseb9344 2 ай бұрын
በጣም በጣም ጀግኒት 🎉
@tigistademe3354
@tigistademe3354 2 ай бұрын
በሞገስ እና በክብር ያሳድግላት የምታመልከዉ የድንግል ልጅ።
@SofanitWorku
@SofanitWorku 2 ай бұрын
በዚሁ ቀጥይ እሪቺ እባክሽ የእራስሽ ሚዲያ ክፈቺና አሰተምሪን ብዙ ሴቶች አለን ድብርት ውስጥ ያለን ስደት ላይ በሴትነትታችን በህይወታችን በፍቅር ዙራያ ብቻ በመሳሰሉት እና እባክሽ ታስፈልጊናለሽ እና ነይ
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 2 ай бұрын
Ewnet awerta awerta atetegebem...
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 2 ай бұрын
ZARE TIRU SEW GABZESHAL, ENE AYALKIBISH BIYATALEHU
@sabahagos4843
@sabahagos4843 2 ай бұрын
Awo ehte wet wendem sinoriwe began yekelale ande sihone gen kebade new tebrki.
@user-lq1ts6yj1d
@user-lq1ts6yj1d 2 ай бұрын
Gazetegna ur good but you need to prepare more and have some coffee neka endty .
@TameMan-so5hk
@TameMan-so5hk 2 ай бұрын
I like you
@selamawithailegebrail9825
@selamawithailegebrail9825 2 ай бұрын
በርግጥም አሪፍ ተምሳሌት ግን ድምፁ ያስተጋባል(ትንሽ ፍሬም ተዛብቷል)
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 26 күн бұрын
ኤልሳ አሰፍ እህትዋ ነች ይመሳሰላ ሉ. ጋዜጠኛዋ
@wudethiopiawy9027
@wudethiopiawy9027 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው ተባረኪ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 26 күн бұрын
መስቀሉ ሲያምር. አይ ቀሚሱማ እረዘም ቢል በቃ አንቺ ማለት ቅድስት ማበል ይገባሽ ነበር
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 54 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 107 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42