ሰላም ነዉ ሹክ ልበላችሁ አስቂኝ አዝናኝ አስተማሪ በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Selam Naw Shuk Lebelachu Drama

  Рет қаралды 170,101

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 216
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ምርጥ እና አስተማሪ ነው በርቺ ማን ነው እንደ እኔ የሚወዳት
@bdf7842
@bdf7842 4 жыл бұрын
አይ ስወደሽማረ
@belyubelyu4563
@belyubelyu4563 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምትመቸኝ።
@halimaibrahim9153
@halimaibrahim9153 5 жыл бұрын
ምስጋና ለአላህ ይገበው የኛ ሙስሊሞች ሰላምታ ሁሉም እንደሚያውቀው አሰላሙአለይኩም ነው ቀድመን እምንልን።ይህ ማለት ደሞ የአላህ ሰላም ባአንች(በአንተ)ላይ ይሁን ሰላምምሽ ይብዛ ነው። በዛው ላይ ደሞ ለአሂራችን 30 ጥሩ ነገሮችን እንደሰራን ይፃፍልናል።አልሀምዱሊላህ ያረብ
@abduabd5740
@abduabd5740 4 жыл бұрын
በእውነት ለየት ያለ ፕሮግራም ትምህርት አዘል ቀጥሉበት
@bizuneshhebte2779
@bizuneshhebte2779 3 жыл бұрын
ደና አደርክ አደርሽ እግዝያብሔር ይመስገን ብሎ ለመመለስ ነው ይህ የኛ አገር ብቻ ነው ፈጣሪያችንን ተብርክከን በየሰዓቱ ባናመሰግነውም በዚ እኳን አንፈገው የሰላም የሰላም ልውውጥ ምስጋናው ለፈጣሪ ነው በሱ ያንን ሰአት እደደረስን በዚ እኳን አትምጡ
@yordi9587
@yordi9587 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ በጉጉት ነው የምጠብቀው አለም ብርሀን ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@melkammengistie5606
@melkammengistie5606 5 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም እስኪ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
ሹክ ምርጥና አስተማሪ ነው ትንሽ ሰዓቱ ቢጨመር ጥሩ ነበር አለምዬ ደርባባዬ ምርጥ ሴት ነሽ 👌👌👍👍
@user-ih5gc2cr8h
@user-ih5gc2cr8h 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከሰላምታ በኩል ድንቅና ውብ ከአላህ የተቀደሰ ሰላምታ አለኝ ለሰላምታ አቅራቢውም ለመላሹም አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትርጉም የአላህ ሰላም እዝነትና በረከት በአንተ ላይ ይሁን ተቀባዩም ወይም መላሹም ወአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትርጉሙም የአላህ ሰላም እዝነትና በረከት በአንተም ላይ ይሁን!!! የሌላውን እየነፈግኩ አይደለም!!! እንደምን አደርሽ / ክ እንዴት ነሽ /ክ ማለቱም ክፉ አይደለም በተለይ የኢትዮጲያዊያን መለያ ነው እኔ እስከማውቀው ሁሉም መልካም ቀን ነው በጥዋት ለማምሻውም መልካም ምሽት ነው ሚባለው የኛ ባህል ለየት ይላል ግን ደስ ይላል ምክንያቱም ሰላምታ መላሹ የሚመልሰው ፈጣሪውን በማመስገን ነው ግንበዚህ ሰአት ባህላችን እየለቀቅን ነው ያስጠላብናል ሃይ ቅብጥርሴ አይመቹኝም
@zm6132
@zm6132 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ሰላምታ አለን! "አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ"""
@mazedashamsum572
@mazedashamsum572 5 жыл бұрын
ዋሌኩም አሰላም ወላህመቱላህ ወበረኪቱ
@rerem7914
@rerem7914 4 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ስለምወድሽ ስትጠፊ የድሮ ሹክ ልበላችሁን ደጋግሜ አየዋለሁ 💖💖💖
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
ልክደኔ ማማየ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ይሄ ሹክ ልበላቹ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው በጣም ነው የወደድኩት ይሄንን ፕሮግራም በርቱልን እናቴን ሹክ ልላት አማርኝ እኔ ደሞ👨‍🚀❤
@familypromotion1217
@familypromotion1217 5 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በሀረብ ሀገር ላሉት እህቶቻንን ህይወት ታሪክ በኩል ቢሰራበት ደስ ይላል
@user-di1cl3pj1k
@user-di1cl3pj1k 5 жыл бұрын
ትክክል
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 5 жыл бұрын
እችን ልጅ ስወዳት የኔ ምርጥ በረችልኝ ሁሌም አስተማሪ ነው ምታቀርቢው ነገር እናመሰግናለን
@zekiyamusema5160
@zekiyamusema5160 5 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆጅ አሰላሙአለኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ የአላህ እዝበትና ሰላም ርህራሄ በሙስሊሙም በክርስትያኑም ይሁን
@mazedashamsum572
@mazedashamsum572 5 жыл бұрын
ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረኪቱ
@user-tb5wq3sg6t
@user-tb5wq3sg6t 4 жыл бұрын
ወአለይኩም እሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንን ሀያቲ
@sabontuintalashawa5584
@sabontuintalashawa5584 4 жыл бұрын
Mattiyye yene wud hulem progiramishin eketatelalew betam desilal ewadishalew
@hshdhvgg2883
@hshdhvgg2883 4 жыл бұрын
ዋው ደስይላል አስተማሪነው አናመሰግናለን
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Swedesh ewneteshen eko new selameta ayelut teyake betam new yemiyasetelam wede derachen benmelse teru new
@user-co4hl5xt9z
@user-co4hl5xt9z 4 жыл бұрын
Lezam newu egha muslimoch aselam waleykum werwhmetullahi weberekatuhu emnl trgu ye Allah Selam werwhmetullahi Ena eznet be enante lay yhun eml alhamdulillah ale dinel Islam
@user-zc4sl7oe9d
@user-zc4sl7oe9d 5 жыл бұрын
እና ሠላም ነው ካልተባለ ምን ይባልል ዋናው ነገር ሠላም ተብሎየለ
@edenge9219
@edenge9219 5 жыл бұрын
እንዴት አደራችሁ? ሰላም ነው? ካልተባለ እና ምን ሊባል ነው? እነዚህ ቃላቶች ልንጠላቸው አይገባም:: ምክንያቱም እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ማለትም እግዚአብሔር ይመስገን ደህና አድሬያለሁ ወይም ፈጣሪ ይመስገን ሰላም ነው ለማለት መንገድ ናቸው::
@user-dx8hm2ch1u
@user-dx8hm2ch1u 5 жыл бұрын
ዝም አትያትን እና ጉድ ሞርኒግ እንድንልላት ፈልጋ ነው መሰል
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 жыл бұрын
ትክክል አጉል ይፈላፈሳሉ።
@User-eu6pi
@User-eu6pi 5 жыл бұрын
በትክክል አንድ ስው ስላምነው ብሉ በጥያቄ መልክ ሲያቀርበው ሌላኛው ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ሰላም ነህ ብሎ ይመልሳል ይሄኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ይላል ሁለቱም ስላም ያቆማቸውን ፈጣሪ. እያመሰገኑ የተጠያየቁትን ይመልሳሉ
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 5 жыл бұрын
Tkkl tebareki edu
@user-kv7hg2iu6f
@user-kv7hg2iu6f 4 жыл бұрын
እውነት ነው ያወቀች አወቀች ሢሏት ዶረዋን አረደች ነው የምባለው
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 5 жыл бұрын
ከሰላምታዎች ሁሉ መልካም ሰላምታ ኢስላማዊ ሰላምታ የሆነው አሰላሙ አለይኩ የሚለው ነው እሱም ሰላም ካንቲ ወይም ካንተ ይሁን ማለት ነው።
@yeserashmalede1687
@yeserashmalede1687 2 жыл бұрын
እንዴት እንደተረዳሽው አልገባኝም እንጅ ጥያቄ አዘል የሚመስሉ የሀገራችን የሠላምታ ቃላቶች ከአንደበታችን በወጡ ቁጥር የፈጠረንና ሠላም አውሎ ያሳደረን የአምላካችን ስም እግዚአብሔር ይመስገን በማለት በምላሹ እናመሰግነዋለን /ይህም ነው ሀይ ስትይው መልሶ ሀይ ከሚለው ከፈረንጆች የሠላምታ አሰጣጥ የሚለየን/
@user-bb5io5ij1m
@user-bb5io5ij1m 4 жыл бұрын
በጣምነው የምወዳት በርችልኝ እህቴ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
እንዴት አደርክ አደርሸ ካልተባለ ምን ይባል እግዚሐብሔርን ለማመሰገን ነው
@user-lr6pu1tt7t
@user-lr6pu1tt7t 5 жыл бұрын
ሙስሊሞች ግን ስላምነው ሳይሆን አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሏህ በናንተላይ ሰላም ና እዝነት እንዲሁም እርዲኤት ይሁንላችሁ ማለት ነው ስለዚህ የሙስሊሞች ስላምታ የተለየና በላጭ ነች ማለት ነው ባይሆን አጂርም አለው ማለቴ ከፈጣሪያችን የሚሰጥ ለማለት ነው ከተሳሳትኩም አርሙኚ
@MonMon-ij8bn
@MonMon-ij8bn 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ
@alemyebirukaenaityemerawa3886
@alemyebirukaenaityemerawa3886 5 жыл бұрын
አበዛሽዉ እና ሰላምታ ይከልክከል ሆይ በይ አንቺ ገና ምግብ ለምን እንመገባለን ትያለሽ
@fffffff5398
@fffffff5398 5 жыл бұрын
alem yebiruka enait yemerawa አበዛችውበትክክልእሶስእንጀራዋንእያበሰለችእኛግን
@selam1467
@selam1467 2 жыл бұрын
tiru negeruan mesimat ayishalim
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ሹክ ሹክ ሹክ ልበላችሁ ሠላም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና አደራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ዋላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና አመሻችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ይስጥልኝ አሜን አብሮ ይስጠን ለእግዚአብሔር አምላክ ቁርሱ ምሳና እራቱ ናቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን ስላሳደረን ስላዋለን ስላስመሸን ሰዉ ሰላምታ ሲጠይቀን መልሳችን ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ነዉ እሡ ስለሆነ የሒወታችን አንቀሳቃሽ ሞተራችን።
@weyniyeshewaroditlji6398
@weyniyeshewaroditlji6398 5 жыл бұрын
Emigerm new betam yastemral selamshin yabzaw
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 5 жыл бұрын
የዘሬው ምንም አይነፈም ማለቴ ሰለም ነው ወይም እዴት አደርሽ ብትበል እግዚአቤሄር ይመሥጋን ሠለም አድሬለሁ ወይም አልሀምዱሊላ ሰለም አድሬለሁ ተብሎ ፈጠሪውን የመሰግንበተል ምንድ ነው ክፈቱ እንዲያውም ለፈጠሪው ምሥጋና መቅረቢያ አንዱ መንገድ ይሆነል እንጂ
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 жыл бұрын
ትክክል
@eyerustsegaya432
@eyerustsegaya432 5 жыл бұрын
የዉሉም አመለካከት ይለያያል
@youtbe6113
@youtbe6113 5 жыл бұрын
ይህ ፕሮክራም መቋረጥ የሌለበት ፕሮግራም ነው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁን የሚወዳት ማን ነው
@kabigova1125
@kabigova1125 5 жыл бұрын
Sewadish abet yegarmale
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 жыл бұрын
ስውድሽ ኑሪልኝ ሹክ ልበላቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ
@tdf1349
@tdf1349 5 жыл бұрын
መልካም ኡሁድ ማሮች 🙏 ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤
@ommm6056
@ommm6056 5 жыл бұрын
እኲንም ተሠበርሺ እግዚአቤሔርይመሥገን አትይም
@user-xp1st6es4w
@user-xp1st6es4w 5 жыл бұрын
Amen
@selinategegn9147
@selinategegn9147 5 жыл бұрын
Betam yemwdew program new sewdat berchi alemye
@comment1375
@comment1375 5 жыл бұрын
ሰላም ነው
@helenmulugta7310
@helenmulugta7310 5 жыл бұрын
My fabret program
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 5 жыл бұрын
ሹክልበላቹ በጣም ተሰማም ተሺኛል ሹክልበልሽ ብዬነዉ
@sintayeuyebelatelijsaa9999
@sintayeuyebelatelijsaa9999 5 жыл бұрын
አአይ ግራ አጋብተሽኛል ግን ስላም ነው ደናደር ካላልኩ ምን ልበል ሰላም ለናንተ ይሁን የሚለውን ብጠቀም እነኳን ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ አህቴ ማለቴ አይቀርም አይደል እንዴ
@user-pc1gt4tr1y
@user-pc1gt4tr1y 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌💓💓💓💓💓ስወዲሽ
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 5 жыл бұрын
ድምፅሽ ቁመናሽ ሲያምር አብሶ ድምፅሽ ዋው ሊላውም ምንም አይል
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 жыл бұрын
ሰላማችን ይብዛ አሜን
@halimaibrahim9153
@halimaibrahim9153 5 жыл бұрын
አይ እንደኔ እውነት ብላለች ልጅቷ ሰላም በእናተላይ ይሁን ፤በአንች፤በአንተ እሚለውን ብንጠቀም አሪፍ ነው በርች ያገሬ ልጅ ትመችኛለሽ
@bsjsj8974
@bsjsj8974 5 жыл бұрын
ስወዳት በርች ቀጥይበት😘
@user-ng1ju8ft6b
@user-ng1ju8ft6b 5 жыл бұрын
በርችልን እህያችን ምርጥ ምክር ነው
@ertyrttyyu6969
@ertyrttyyu6969 4 жыл бұрын
እእእ አህያችን
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Eshe shuk beyen abo
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
የዛሬው አልተመቸም ጥሩውን ነገር ወደ መጥፎ ቀየርሽው
@rahmahotaibi705
@rahmahotaibi705 5 жыл бұрын
ታዳእኮ የኛየሙስሊሞች ሰላምታ ሰላምአለይኩም ወይምሰላምበናንተላይ ይሁንነው።
@unitedoromia1425
@unitedoromia1425 5 жыл бұрын
Shukk Shukk si weddish eko
@user-kx3mu2od8d
@user-kx3mu2od8d 4 жыл бұрын
እህሰላምነው ክክክክክ አሰላምአለይኩም ውስጤነች አልሀምዱሊላ
@zekiyamusema5160
@zekiyamusema5160 5 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው እህት አላህ ይጨምርልሽ
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ስላም ይስጥሽ
@monalayk6212
@monalayk6212 5 жыл бұрын
slam amshach
@merhawiteame9568
@merhawiteame9568 5 жыл бұрын
hasabu egziabiher emesgen lemebel new. egziabiher lemezeker new
@MrBisrat
@MrBisrat 5 жыл бұрын
ሰላም ነው ከመባል የተሻለ ነገር ምን አለ ማለት የሰላምን ጥቅም ለሚያቅ፡
@fjfh2516
@fjfh2516 4 жыл бұрын
ደስ ስትይ ተመቸሽኝ
@gamer-eh5ji
@gamer-eh5ji 4 жыл бұрын
kkkkkk selam yelelesh anchi nesh
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ አለምዬ ስወድሽ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Zare enkone teru aleserashem
@sarawaled2318
@sarawaled2318 5 жыл бұрын
Slamnew temcheshegn konjo ketybet
@aynalemalemayehu7465
@aynalemalemayehu7465 5 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺልን
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ሥወድሽ
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
እንዴት አደርሽ ስር ባይ በሰላም ያሳደረሽን ታመሰግኛለሽ
@user-zu7cq9we8j
@user-zu7cq9we8j 5 жыл бұрын
Sewedat eko
@frehiwotethiopia4030
@frehiwotethiopia4030 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ፕሮግራም እሷ እሯሷ ቆንጆ ትምህርት ሰጭ ነው
@user-hg4ei1xq2t
@user-hg4ei1xq2t 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ስትመጣ በ መቀመጫዋ ተመስጬ ልሞት ነው ውስጤ ነው መቀመጫዋ ufffffff
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 4 жыл бұрын
wow desi yemil tmrt new
@hayatkeflea2669
@hayatkeflea2669 5 жыл бұрын
የዛሬ ትክክለኛውን ነገር ወደ ጠማማ ወሰድሺው ሰላም ነው ካልተባለ ምን ይባል ታዲያ ሆ
@user-yd3js3xd5x
@user-yd3js3xd5x 5 жыл бұрын
ሲጀመር ሰላም ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ሰላም ካልተባለ ምን ሊባል ነው በእግዚአብሔር እረረረረ ተዉ አማረብኝ እያላችሁ አዘባርቁ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 5 жыл бұрын
ጥሩነው መጨረሻውድረሥ ካላዳመጡት ግግራያጋባል
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 5 жыл бұрын
Brchye.htachyenye
@miso292nasser8
@miso292nasser8 5 жыл бұрын
💛💛
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 5 жыл бұрын
Yezarew inkwan bizu aynefam yedetari selamta indenewr tekotro new
@zeburamohammad7513
@zeburamohammad7513 5 жыл бұрын
በርችየኔቆጆ በጣምቆንጆ ነው
@selamlehagrachen835
@selamlehagrachen835 4 жыл бұрын
Are mnednw selam melte mn kefat norot nw metakabdut
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
ዋው
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
ነይ እስኪ የኔናት ሹክ በይኝ የኔ አስየዋይ🥳😘😘😘
@Tube-wt9rj
@Tube-wt9rj 5 жыл бұрын
ውይ ስወድሽ ጠንክሪ
@chuchuwolayta9584
@chuchuwolayta9584 5 жыл бұрын
Didi gaga adsu srawun btsemu des ylali gabzut arf music new
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ቀጥሉበት
@kidistzelalem416
@kidistzelalem416 5 жыл бұрын
Siwadeshi eko
@viva20q98
@viva20q98 5 жыл бұрын
Wooow
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ወይኔ. የእኔ. ሾካካ ውድድድድድድድ ነው የማደርግሽ አማርዬ ውይ እኔ. ሰው. ሰላም. በማለት. 1ኛ. ነኝ እነጠፋለው ።።።
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Yehe sele helm now endi emitaweraw kkk
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ስለ ህልም ብቻ ሳይሆን. ሰው. ሰላም. ሲላት. ምን እንደምትመልስ. አላስተዋልከውም እንዴ እኔ. ሊያብድ. አንድ. ቀን. የቀረውን. ሰው. በሙድ አጣጥሜ. ሰላም. ስለው. ችግር እና. አሳቡን ስቃዩን. ድምጥማጡን. አገባዋለው.
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
የከፋውን. ሰው. ሰላም ስትለው ጥሩ. መልስ. ላይሰጥህ. ይችላል. ግን. በምርጥ. ቃላቶች.አጣጽመህ ሰላምታ. ካቀረብክለት የከፋው ሰው ሁሉ. አሪፍ ሙድ ውስጥ ይገባል ።።
@fffffff5398
@fffffff5398 5 жыл бұрын
oromo ነኝ ኦሮሞ እችንመብዳትነበርእችንሸርሙጣ
@tezetatezeta5375
@tezetatezeta5375 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ይላል❤
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 5 жыл бұрын
የዛሬውስ የበሽታ ነው እደት አደርሽ ስትልሺ እግዚአብሔር ይመስገን አትይም
@rosakejela4503
@rosakejela4503 4 жыл бұрын
Anchin yamisha endet mindinew negerun bata tami yihe iko kena selamta new taw taw sawoch negerin bekininet entergumew nooo minim agul aydelem yihen alikebelishim yihe be tiyake melki yemikerb selamta new minim agul limdi yelahun egnaw tetamen negerun kalatamemni beker Bizu yakerebshachewn sisemaw neber hulu tiruna astemary nachew Yihen selam new yemilewn gn anchiw atamesh teredteshew enji lik new negeru
@user-be1kr5cm5r
@user-be1kr5cm5r 5 жыл бұрын
ስወዳት💗😍😗😗
@birkebirke7359
@birkebirke7359 5 жыл бұрын
Shuk❤❤❤❤❤
@bizuketema41
@bizuketema41 5 жыл бұрын
እዴት አደርክ ስለው እዴት አደክ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀር ነው መሰለኝ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@yigo1010
@yigo1010 5 жыл бұрын
Modern sholaka
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ትልቅ ስህተት ላይ ናችሁ እና ምን ተብሎ ሰው ይነጋገር ፈጣሪስ በየት መገድ ይመስገን ስራ ፈት👎👎👎👎👎
@kirubeln7427
@kirubeln7427 5 жыл бұрын
Ayiiii the problem is with the girl not with the selamita ...endemin aderik egiziabher yimesigen is really nice
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 5 жыл бұрын
ebs አረበናታቹ ያቋረጣቹትን( የተቀበረው) ልቀቁልን ማነው እንደኔ የናፈቀው ያፊልም
@user-qu1nu3ci1q
@user-qu1nu3ci1q 5 жыл бұрын
ጠንክሪ ውደ
@tsigeredaadmassu3589
@tsigeredaadmassu3589 5 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ለፈለፍሽ እቴ ሆሆሆ የጤና ያድርግልሽ😂😂😂😂😂😂
@mekuhusen8412
@mekuhusen8412 5 жыл бұрын
አሪፍነው
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 5 жыл бұрын
Betam astemari melikt yalachew Videowoch new yemtakerbiw. Berchi yene ehit. Wursha yemilewun be kana yemitelalefew Drama lay yaleshiw anchi nesh ?
@user-po6zy5nq7t
@user-po6zy5nq7t 4 жыл бұрын
በርቺ
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
እኳንደህናመጣችሁእራኬብእናመሸሻ😍
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 17 МЛН
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 51 М.
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 27 МЛН
Выглядит на 15, хотя ему 35. В чем СЕКРЕТ?
0:16
Собиратель новостей
Рет қаралды 4,8 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
Radmiru small or big? 🤔 #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 9 МЛН
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,2 МЛН