ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ተዋረደ ለምን ግን አልተቀበለውም ?

  Рет қаралды 120,858

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

ቴቄል 6 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ተዋረደ ለምን ግን አልተቀበለውም
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 697
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
ቪዲዮውን ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ ቤተሰቦቼ :: ➡️እንተ በህሊና በሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ kzfaq.info/get/bejne/n5N5i9NpzNLemIE.html
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Memhr mhreteabn slemiferut ena influence slemifetrbachew new yemitelut yemayiwedut ke drom jemro melsm slemiset lemetaw tyake hulu ayiwedutm
@00infinity39
@00infinity39 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏 🙏
@wubitethiopiatube7896
@wubitethiopiatube7896 Жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@user-ol2df5mx4w
@user-ol2df5mx4w Жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@sabitube1097
@sabitube1097 Жыл бұрын
አሜን ወንድሜ እናመሰግናለን ስለመጣህ ስላየሁህ ደስ አለኝ
@kaltube9906
@kaltube9906 Жыл бұрын
ፀሎትአድርጉልኝ የተዋህዶልጆች ከሴትዮየጋር ሰላም የለንም 😔
@martaalamayo202
@martaalamayo202 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@abelayele6404
@abelayele6404 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Жыл бұрын
ሰላምን እመብርሀን ታድልሽ ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን ፀሎት እየሰራሽም ቢሆን ፀልይ ዝም አትበይ
@mekdi1921
@mekdi1921 Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ያስማማቹ🙏
@louatlouat3308
@louatlouat3308 Жыл бұрын
አይዞሽ እመብረሀን አለው ትበልሽ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
ክብርምስጋና ይግባው የቅድስት አርሴማ አምላክ የድንግል ልጅ መዳኒአለም እየሱስ ክርስቶስ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣ እናቴ ቅድስት አርሴማ እንኳን ፈወሰችሽ እዛዉ ፀበል አንድ ሙስሊም ተጠምቆ አኪም ቤት ትሞታለ ብሎት ከሞት ድኖ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መቱዋል ሌሎችም ቡዙ አለው ✝️
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን በርታ በቤቱ ያፅናክ ፀጋዉን ያብዛልክ
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 Жыл бұрын
ክብርምሥጋናይ ለናት ለልጁ ይሑንአሜን፫ እግዚአብሔርይመስገን♥♥♥
@woubayehuseifu7158
@woubayehuseifu7158 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቷ ልመና ለሁላችንም ይድረስልን
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 Жыл бұрын
እውነታውን በማሳወቅእ በጣም አመሰግንአለሁ ወንድማችን ምንግዜም ኦርቶዶክስ👍👍👍👍
@bayushee123
@bayushee123 Жыл бұрын
ክብር ልድንግል ልጅ ይሁን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 Жыл бұрын
እልልልልልልልል ክብር ለሰማእቷ ይሁን አሜን ለሁላችንም ትድረስልን
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s Жыл бұрын
ክብር ለሰማእቷ ቅድስት አረሴማ ይሁን🙏🙏🙏
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Жыл бұрын
እስይ ላች ይደረሰች ቅድስት አርሴማ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን 🙏💚💒💚
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
አሜን 🥰
@muluwerku9459
@muluwerku9459 Жыл бұрын
Amen
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🌹❤️
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን ኑ በቅንነት ሰብ አርጉኝ
@qaws7708
@qaws7708 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን የኔም ጥያቄ የመለስክልኝ ከየት ነው የሚያመጣው እል ነበር የማጀቢያ መዝሙሮች ተባረክ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Жыл бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት እሚጠብቀው ወንድማችን በርታልን የኛ የተዋህዶ እንቁ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቼ ወንድማችን በርታ አይዞህ
@saradaniel803
@saradaniel803 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@saradaniel803
@saradaniel803 Жыл бұрын
አሜን
@seaseas3400
@seaseas3400 Жыл бұрын
ሰላማችህ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች እኔ ትንሻ እህታችሁን በጸሎታችህ አስብኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ያድለን ተዋህዶዎች ከሙዚቃ ከጭፈራ እንራቅ እናስተውል ከዚህ ከሞላው ጊዜአችን ቢያንስ እስኪ በቀን አንድ ትምህርት እን ማር ለወሬ ለአሉባልታ ተሰልፈን ስለ እምነታችን የሚያስተምሩ መምህራንን ግን ዞር ብለን አናያቸውም ልብ ይስጠን እናስተውል
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ። መዝሙሩን በጣም የፈለኩት ነበር
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለኛም ሰማአቶ አርሴማ ትድረስልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
እዴ እኔም ያልተቀበለው መስሎኝ ደግጨነበር ምክንያቱም ፖስተር ቢኒያም ሰለ ኦርቶዶክስ እውነት መስክሯል በርታ ወድማችን።።
@user-cv2ud2wm4o
@user-cv2ud2wm4o Жыл бұрын
ወድማችን ያብስራ እንኳን በሰላም መጣህልን በርታልን እመብርሀን ትጠብቅህ እዳታቋርጥ ወድማችን
@ephiamde6492
@ephiamde6492 Жыл бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይግነን ።
@JustMeki819
@JustMeki819 Жыл бұрын
ምነው አንተ መናፍቅ ተጣጣህ እኛስ መቼ በራሳችን ዳንን አልነ ያንተ መናፍቁ ፓስተር እንኩዋን ንፍጡን እናላቡን ጠርጎ ያበላሀል እንኩዋንስ የቅድስትአርሴማ አምላክ የድግልማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይክብርይመስገን እድናለን
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
በአዩ ጩፋስ?????
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
@@JustMeki819 ለዚህ እዉር ንገርልኝ ባክህ
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርብልን በርታልን
@buzetube1356
@buzetube1356 Жыл бұрын
ስለማይናገሮ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወድማችን ቅድስት አርሴማ እኛንም ከስደት መልሳ ለደጇ ታብቃን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
ልልልል እህታች በጣም ደስ ይላል ክብርና ምስጋና ለመድሀኒ አለም ይሆን ምን ይሳንሀል ላንተ እነ እዩ ጭፉ ልቦና ይስጣችሁ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-gs4po8pr6w
@user-gs4po8pr6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 Жыл бұрын
ያብስራ ወድማችን በረታ በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘን ነዉ በርታ ወድማችን የተዋህዶ ልጆች የክርስቶስ ሰላም የአዛኝቷ የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳን ጥበቃ ያባቶቻችን በረከት አይለየን አይለያችሁ አሜን 💒✝️♥️🙏
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Жыл бұрын
ተባረክ ስለ መምህር ምረታብ እና ስለ ፓስተር ቢንያም ስላብራራክ አመሰግናለው እኔም ምን ሆኖ ነው መምራችን እያልኩኝ ነበር
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ውይይይ አረ ከመምህራችን ምህረት አብ ላይ ውረዱልን አቦ 😭😭
@asnafeleke8778
@asnafeleke8778 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
ስለመምህር ምህረትአብ እኔራሱ ፓስተር ቢኒያም መስሎኛል የሰጠኝ አሁን ገባኝ እናመሰግናለን በርታልን ልቦና ይስጣቸው
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 Жыл бұрын
እኛ እኮ እምነቱንም ፀበሉንም ስንጠቀም ክርስቶስ እራሱ አሳይቶን ነው ክብር ለመዳኒአለም ይሁን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ ለመምሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን በርታ ወንድማችን
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን የልጅ አስተዋይ ነህ በ ቤቱ ያፅናህ
@hinkutuufanookoo877
@hinkutuufanookoo877 Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን❤🙏
@sntesnte1494
@sntesnte1494 Жыл бұрын
የጴንጤ ድራማ አታሳይ ባንተ ፔጅ 🥰🥰
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 Жыл бұрын
Igziabher yimasgen 🙏🏾 arsema xabal liyuno
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ያብስራ እንዃን ደና መጣህ
@wobitwodaj7920
@wobitwodaj7920 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@senaitmebratu9463
@senaitmebratu9463 Жыл бұрын
አሜን ፣አሜን ፣አሜን ሰማእቷ ቅስድስት አርሴማ ለሁላችንም ትድረስልን
@samarr1112
@samarr1112 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ ለመዝሙሩ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
@user-pu4xb4nl1m
@user-pu4xb4nl1m Жыл бұрын
እግዚያአቤሔር ይመስገን ወንድማችን ነጣላብትለብስ በጣም ጥሩ ነውእባክህ ልበስ
@madinamohammad6410
@madinamohammad6410 Жыл бұрын
ዋው ሦስተኛ ነኝ ክክ እንኳን ደና መጣክ ወንድሜ
@user-wx9ov7gj9k
@user-wx9ov7gj9k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንዬ እንኳንም በሰላም በጣህ ውድ ወንድማችንዬ 👏 በቤቱ ያፅናህ 🌾
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስምሰላም ነው ልጃችን እኔደሞ የምጠይቅህ ይዘማሪ ቴወድሮስ መዝሙር ማግኝት አልቻልኩም የሚለውተውብንበት ስምህን ህአጌጥንበት ክብርህን ሞገሳችንሆነሀል ይፅድቅ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
አይ እነዚህ ሰወች እያጠመዱት ነው መጠንቀቅ አለበት መምህር ምህረተአብ!
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለሂዎትን ያሰማልን አሜን፫ ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃ በረከቷ አይለየን አሜን፫🙏🙏🙏
@yetenayetkinefmicheal8079
@yetenayetkinefmicheal8079 Жыл бұрын
እኝህን አባት የት ነው የሚያስተምሩት ሁሌ በዩቲዩብ ነው የማያቸው?
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ጎንደር
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
አሁን ገዳም ገብተዋል እግዚአብሔር ያስፈጽማቸው🤲🤲🤲
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
እኔም fb አይቸ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር አመሰግናለሁ ወድሜ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱ ወንድማችን በዚህ ቀጥልበት
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Samieti KEDEST ARSEMA Laulachnem Tedraselen (Lebona Yestachwe Baewnet)
@batibati6946
@batibati6946 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@behayluasgdom1890
@behayluasgdom1890 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
ያብስራ እንኳን ደህና መጣህ እግዚዓብሄር ይጠብቅህ በርታልን ወንድማችን
@berhanaderaw4130
@berhanaderaw4130 Жыл бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድና የሰማዕታት አምላክ ይመስገን
@hermontekle1418
@hermontekle1418 Жыл бұрын
ጾሎታን በረከትን ናይ ኣዴና ቅድስቲ ኣርሴማ ኣይፈለየና ኣሜን
@solutiontube7859
@solutiontube7859 Жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 Жыл бұрын
Amen amen amen Egziabher yemesgen wendemachen
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 Жыл бұрын
እኔ የምለው ወገኔ እልፍ አእላፍ መላእክት ያሉት እግዜአብሄር የሚጠብቅለት አጥቶ ነው ዘንዶ እና እባብ ነብር የሚጠብቅለት ታዴያ የተባረክህ መስሎህ ነው በየጸበሉ ያለውን ከጌታ ውጪ የሆነ ስርአት የማትነቅፈው
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እኔም እንደሱ ነበር ያሰብኩኝ እናመሰግናለን ወንድማችን እውነቱን ስለ አሳየህ።ምከንያቱም እግዚአብሔር የትህትና አምለክ እንጂ ትብእትን የምያስተምር አይደለም ።።መምህር ምህረትአብን ደግሞ ብዙ ሰው ይመለከታል ስህተት ከሰራ ትሁት አይደለም እንላለን ❤እናመሰግናለን ድጋሜ ከጥርጥር ስለአወጣህን
@birtukanmekonene709
@birtukanmekonene709 Жыл бұрын
እንቁ የተዋሕዶ ልጂ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፀናህ በጣምነዉ የምከታተልህ በረታልን በጣምም አድናቂህነኝ
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
ወንድሜ የምታቀርባቸወ ሁሉ አስተማሪ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Thank you!
@assefadireba4421
@assefadireba4421 Жыл бұрын
እግዚሐብር ይርዳህ ወንድሜ እዉነቱን በማዉጣትህ በጎቹን ከተኩላዎቹ ጠብቁ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
በኡነት ይገባዋል ቅን ሰው ነው 🇪🇷🇪🇷
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Жыл бұрын
ወድሜ እዉነታዉን ስላሳወክን እናመሰግና ለን🙏🙏🙏💚💒💚
@bigjamal6209
@bigjamal6209 Жыл бұрын
እኳን ደና መጣህልን ያብስራየ
@selamnekr6045
@selamnekr6045 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስበን በእውነት እኛ ክፍዋች ነን👏👏👏👏👏
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቷ ለኛም ትድርስልን
@blineyemariyamliji9237
@blineyemariyamliji9237 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አብስራ ወንድሜ
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x Жыл бұрын
የኛ አምላክ የሚሳነው ነገር የለም👏
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ክብር ለሰማእቶ አርሴማ
@hanakebede282
@hanakebede282 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን። አሜን አሜን አሜን
@mebrte6078
@mebrte6078 Жыл бұрын
ትክክል አቤት.እዝቤ.የማያረገዉ የለም.አብሶ.መምራችን ላይ የመያቀናብሩት የለም.ማስተዋል.ይስጣቸዉ የኔ ውድ መምህር.ዘላለም ይኑርልን.ፓስተር ቃልህል.አይታጠፉ
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለሦ የደረሠች ሠማአቶ ለኛም ትድረስልን 🥰🥰🥰
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yosefsisay4878
@yosefsisay4878 Жыл бұрын
Tebareke.
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@belhubesha9557
@belhubesha9557 Жыл бұрын
Thanks!
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Unkan Dena meta wandemachen Lebona yestan fetare sela Hulu neger egzaber emasgen 🙏👏👏👏🌼
@dawitgirma739
@dawitgirma739 Жыл бұрын
አረ አነዚን ሴንጤወች ቅዱስገብሬል ልቦና ይስጣቸው
@danielk.4183
@danielk.4183 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን እህታች ላንቺ የደርስች ቅድስት እርሴማ ለሁላችንም ምህርቱን ትላክልን🤲🏽🌻
@saradaniel803
@saradaniel803 Жыл бұрын
ወንድማችን እረጅም እድሜ ይስጥክ
@saradaniel803
@saradaniel803 Жыл бұрын
ወይ ጉድ አሜን ክብር ለሰማአቷይሁን
@saradaniel803
@saradaniel803 Жыл бұрын
እረ ጉድ ነው ያንተ ላብ ከአንተ እድፍ ላብ የድንግል ማርያም ክይር በልጦ ነው ዘድሮ ጉድ ነው አምላክ ሆይ እባክህ የትንቢትክ መፈፀሚያ አታድርገን
@babys7570
@babys7570 Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ልኡል አግዚአብሔር ይመስገን ሰማአትዋ ቅድስት አርሴማ ለኔም ብዙ አርጋልኛለች አናቴ ምስጋና ይድረሳት አሜን የሰማአትዋን የአምነት ፀናት ለሁላችንም ይስጠን አምላክ ልቦና ይስጣቸው መናፍቃን
@emisyo1137
@emisyo1137 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣክ ወንድሜ ያባን ትምርት በጣም ነው ምወደው እግዚያብሄር ጤናቸውን ይጠብቅልን እድሜያቸውን ያርዝምልን የፕሮስታትን ድራማ በመንግስት መጠየቅ አለባቸው ነው ምለው ምክንያቱም እስከመቼ ነው ዝም ሚባሉት ህዝቡስ እስከመቼ ነው የነሱ አሸንጉሊት ሆነው ሚቀጥሉት ብቻ ያማል የውነት ያማል እግዚያብሄር ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበላቸው ልቦናቸውን ይመልስላቸው ሌላ ምን ይባላል ያብስራ ቃልዬትን ያሰማልን በርታ
@sharondaniel4548
@sharondaniel4548 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስራ እየሰራክ ነዉ በርታ ወንድማለም😊
@eugfdgdgdhfffhdh4643
@eugfdgdgdhfffhdh4643 Жыл бұрын
ላንቺ የደረሰልሽ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን አሜን
@demeshunde40
@demeshunde40 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@mekuanentgelanew5380
@mekuanentgelanew5380 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@almaztemesgen2306
@almaztemesgen2306 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ወድማች
@hilenazewde8489
@hilenazewde8489 Жыл бұрын
አብሬሽ አለቀስኩ😭😭😭 እህቴ ሰማዕቷ ትጠብቅሽ🙏🙏🙏
@Mahilat
@Mahilat Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜንሰማዕቷ ላችየደርሰች ለኛም ትድርሰልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
@bariteen7476
@bariteen7476 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
አርሴማ እናቴ ክብር ምስጋና ሁሉ ለስም አጠራርሽ ይሁን
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 Жыл бұрын
መልካም፡ወጣት፡ላይ፡የሚናገሩት፡ታሪክ፡እኮ፡ድራማ፡ነው። መንግስትም፡ጠይቆ፡ይሆናል፤ነገር፡ግን፡ድራማ፡መሆኑን፡ካረጋገጡለት፡ፍርድ፡ለመስጠት፡ስለሚያፍር፡በፀጥታ፡ያለፉት፡ያስመስላሉ። አይይይይይ፡ወጣት፡እንዳይነቃ፡እየተደረገ፡ነው። ልቦና፡ይስጣቸው፤ይስጠን 🙏
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 Жыл бұрын
የሶፍቱ ያስቃል የበላው ገራሚ ነው ከረፈፍ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ቀና ማሰብ እና ቅን ከመሆን ብዙ እንጠቀማለን ተሽለን መገኘት ነው የሚገባን ሁሉንም ነገር ወደ ክፋት ማጣመም ተገቢ አይደለም የይሁዳን ትተን የክርስቶስን ነው መከተል የሌላውን ጥሩ አለመሆን ከመናገር ስለ ሃይማኖታችን በመሰበክ መጠናከር ነው እንጂ ሁሌ ስለሌሎች ማንሳት መጣል እንደ ልማድ ባይሆን መልካም ይመስለኛል ።
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለስማእታ ቅድስት አርሴማ ይሁን በጣም አስተማሪ ቪድዬ ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት የአብስራዬ 💞💞💞
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 50 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 27 МЛН
🛑  የፓስተር ዮናታን ውርደት ቀጥሏል
31:56
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 163 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН