ህፃናቶችን እያሳደደ የሚደፈረው ወንጀለኛ

  Рет қаралды 263,913

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 564
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 3 жыл бұрын
ይሄ የምገባው የሞት ፍርድ ነው 💯%
@bcbc8854
@bcbc8854 Жыл бұрын
ሳቢያ ሴቶችን ራሳቸው ስቕሬራራረሣራሳሬሣ ሾፌሮችና ሴርኩላር ሣንቲም ሣራሳሬሣሣሤ
@user-ri4uj7rz7e
@user-ri4uj7rz7e 3 жыл бұрын
ሴትን የሚደፍርው ሰው ይገደሉ ድምፅ ስጡ
@eliasjeyilan581
@eliasjeyilan581 3 жыл бұрын
ይገደል ማለት ስትወዱ ሞስልሞች ፈጣር ይቅር ይበላቸው ብለሽ /ብለህ ፀሎት ኣታርጉም እንዴ
@helenshemeles4307
@helenshemeles4307 3 жыл бұрын
Yes yegede
@user-ri4uj7rz7e
@user-ri4uj7rz7e 3 жыл бұрын
@@eliasjeyilan581 እህቴ እዳሀለውን በድጋይ ቀጥቅጦ መግደል ነው ጡሩው በሁሉም እምነት የተፈቀደነው ለሌላውም ትምህርት የሆናል
@kikigune7369
@kikigune7369 3 жыл бұрын
አንደዛ ቢሆን ኖሮ መቼ አንደዚ ይበራከቲ ነበር
@RR-yj8rb
@RR-yj8rb 3 жыл бұрын
ትክክልነው
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 3 жыл бұрын
ግን እንዴት ነው ስሜታዊ የሚሆኑት ከ ህጻናት ጋ ሲተኙ እኝክ ምን አይነት ዘልዛላ ወንዶች ናቸው ትዳሬ ይፍረስጂ ዝም አልልም ነገስ የራሴን ልጅ እደማይደፍራት ምን ዋስትና አለኝና ?!!! ኧረ ምን አይነት ሰውነት ነው ያላቸው ከዳቢሎስ የማይሻሉ
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
ወንድ እኮ 👹👹👹👹
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል ኤሄ የላመዴ እሽ አይተውም
@user-sh3mu1di9f
@user-sh3mu1di9f 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቂ ነው ሰውነቱ እዴት የታዘዘው አላህ የጠብቅን
@meremakedir6133
@meremakedir6133 3 жыл бұрын
@@gentegente3000 😘
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@meremakedir6133 😘😘😘😍😍😍😍😍
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 жыл бұрын
የራሳችውን ልጆች ትምህርት እየላኩ ምን አይነት።የወርደ እንስሳዊ ተግባር ከምር ከልብ ያሳዝናል
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
አይገርምሽም
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስንቱን አጋንንት ተሸክማዋለች ሰው ለበስ አጋንንት ኡፍፍፍ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ እያለው ሴት ልጅ ላይ እንደዚሕ ግፍ አይ ጉድ ስንት ቆሻሻ ሰው አለ።😠😠😠😠 ብልቱን ቆርጦ ማብላት ነበር
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
Yemishenabeten...?
@roxyjones8335
@roxyjones8335 3 жыл бұрын
Ummu👍👍👍👍👍
@mwenAlmtyry
@mwenAlmtyry 3 жыл бұрын
Awe
@beeeassefa6133
@beeeassefa6133 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከእንደዚ እንሰሳ አውሬ ሰዎች ጠብቀን
@esetemaryam
@esetemaryam 3 жыл бұрын
Amen
@mensurnafie8607
@mensurnafie8607 Жыл бұрын
አሚን
@hananhussenee9932
@hananhussenee9932 3 жыл бұрын
የሞት ፉርድ ይገባዋል
@aminatseid9556
@aminatseid9556 3 жыл бұрын
👍👍
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😭ምን ጉድ ነው ኧረ ወንዶች ኡኡኡ 😭😭😭 ኡፍ ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ
@robli6545
@robli6545 3 жыл бұрын
Hulum Wend and atadergi
@abenorfisshaasefaw5721
@abenorfisshaasefaw5721 3 жыл бұрын
ዝም በይ የናንተ አይታያችሁም
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 жыл бұрын
በጣም ዘግናኝ ነው እንደዚህ አይነት ጭካኔ ማየት እንዴት ያማል እግዞኦ ማርና🙏!!!😌🤔
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 3 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የተመረመረችበት ሀኪም ቤት ይህችህ ህፃን መደፈሯን ካረጋገጠ ለምን ለፖሊስ ሪፖርት አላደረገም ?? አይ ኢትዮጵያ ይሄ ወንጀለኛ የሞት ፍርድ ራሱ ያንሰዋል
@monamona9259
@monamona9259 3 жыл бұрын
እውነት ነው ያህ እራሱን ያቻለ ወጀለኞች ናቸው
@user-bu8hc6gy3h
@user-bu8hc6gy3h 3 жыл бұрын
ምን ይሄ ብቻ ለተደፈረች ህፃን አይን እማኝ አምጡ ማለትስ
@user-bu8hc6gy3h
@user-bu8hc6gy3h 3 жыл бұрын
ማነው ሰው እያየው ሚደፍር
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነበር
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
Yes
@beeeassefa6133
@beeeassefa6133 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከእንደዚ እንሰሳ አውሬ ሰዎች አንተ ጠብቀን
@sofiad2612
@sofiad2612 3 жыл бұрын
እኔ አረቦችን ምወዳቼው እኮን ሴት ልጃቼውን በህይወት እያሉ ለማንም አይሰጡ ራሳቸው ናቼው ሚያሳድጉ
@maryanasaad9385
@maryanasaad9385 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ብሳኡድ እስርቤት የምሰቃዩ ወድሞቻችን እና እህቶቻችን ህፃናት እባካቹሁ ድምፅ እኑሁናቸው ለሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው ፈጣረሁላችንም ይርዳን ኣሜን🙏🙏🙏
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
አሁን እቺ ልጅ አድጋ ምንስ ብታረግ ይፈረድባታል😧
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ሚስቱ ብሆን አፌን ዘግቼ አብሬው አደለም ልኖር ለደቂቃ አብሬው አልኖርም ላየውም ይቀፈኛል አጠገቤ ካየውት እገለዋለሁ አልታገስም
@habhab3281
@habhab3281 3 жыл бұрын
እኔ እዛውነው አንገቱን ብየነው እምደፋው እንደዚህ አውሬ የሆነባልባፍንጫየይውጣ ቆሜብቀር ይሻለኛል
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 жыл бұрын
እኔም የገረመኝ ነገር ነዉ ጭራሸ ይቅርታ አርጋ ሌላ ተጨማሪ ጥቃት ደረሰባት ያዉም ሴት ልጅ እያላት ወዲያዉ እርምጃ እንደመዉሰድ ልጅቶን ሳስባት እነባዬ ይመጣል እፋፋፋፋፋ ያማል
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
@@genisfamily1272 ያው ልጇ ስላልሆነች ነዋ ለሱ አስባ ጭራሽ ጥፋቱን እያወቀች አብራው ታድራለች ምን አይነት ሴት ብትሆን ነው በአላህ እንደዚ አስችሏት ዝም ያለችው
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ሚስኪን😭😭እባካቹ ወላጆች ልጆቻቹን ለሰው አትስጡ በቃ የዘመኑ ሰው ከፍቷል 🤕
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 3 жыл бұрын
Balager mn yawkal lijun neater
@somposompo1836
@somposompo1836 3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው ምሰማው ለእንደዚህ አይነት ወንዶች እቃው ቆርጦ መጣል ነው😢😢😕😕
@sadaethiopia4781
@sadaethiopia4781 3 жыл бұрын
እውነት ለሊላው ሰው ትምህረት ይሆን ነበረ
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 3 жыл бұрын
ብስራት ገመቹ የምወድሽ እስቲ በሳውዲ ላሉት ድምፅ ሁኑኑ😭😭 ይሄ ሰው ሳይሆን ከሰይጣን የባሰ አውሬእጂ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
እግዚሆ በምን አቅሟ ትቻለው😢😢😢😢😢ለዚህ እኮነው ልጃችሁን ለሰው አትስጡ የሚባለው በድህነት አሳድጋለው እንጂ ልጄን ለሰው አልሰጥም ዶክተር ፖሊስ ሰው ሲሞት ነው የሚደርሱት
@nasirshikder6056
@nasirshikder6056 3 жыл бұрын
ቁላውን፣መቁረጥ፣ሌላው፣ይማርበት፣ነበር
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 3 жыл бұрын
የኔ ፋቅር በልጂነትሸ እደዝህ ያለሰቃይ የወረደብሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ ከየትኛው ጊዜ ነው የደረሰን ሰው እያወቀ ዝም የሚለዉ እራሱ እንዳደረገው ነው የሚቆጠር ።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እግዞኦ ምን አይነት አውሬ ነው
@ednaharmy4635
@ednaharmy4635 3 жыл бұрын
የደፈረ የሰረቀና የገደለ የሞት ፍርድ ነበር የሚገባቸው ህግ የለም እኛ ሃገር😬
@roxyjones8335
@roxyjones8335 3 жыл бұрын
Ednah👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 3 жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ ወንዶች አሁንስ አበዙት ሰው መሆናቼውን እየረሱ መጡ መቼ ነው ከስሳ የሚሻሉት
@Fthyae
@Fthyae 3 жыл бұрын
ዴምሪኝ ዜዲ
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 3 жыл бұрын
@@Fthyae እሺ ውዴ አችም ዴምሪኝ
@Fthyae
@Fthyae 3 жыл бұрын
@@user-kc6sf5ln2k አብሽር ቢዲኦሽን አጨዉቼነዉ የምዴምርሽ መጣሁ ቤትሽ ዉሃ አቅርቢ
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 3 жыл бұрын
@@Fthyae እሺ ቤቴ ቤትሽ ነው ውዴ
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
መቸየ ይሆን ሰላም የሚሰፍንበት ነው ያረብ😭😭😭😭ወላሂ የእውነት ዛሬስ አመመኝ አልቻልኩም
@noorimam6043
@noorimam6043 3 жыл бұрын
ይገዴል
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
መልካም ያባቶች ቀን በዚህ ሰዓት በርሀብ በጦርነት አንዲሁም በስደት ላይ ያልተመችሁ በህመም ላይ ያላችሁ አባቶች ይሄ ሁሉ ነገር አልፎ የምትደሰቱበት ቀን ያምታላችሁ
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ይሄን ቴዲ ሚኒሊክ ይገባዋል 😭😭😭
@uauigfuvc8708
@uauigfuvc8708 3 жыл бұрын
ዉያ ስው ግን ማሰብ ተስኖታል እዴ እዴት ስሚቱ ይማጣል ለህዝብ ልጅ😭የሴት ልጅ ፈተና ዉያ😭😭
@kedjiatube5472
@kedjiatube5472 3 жыл бұрын
ነይ እንደማመረ ወደ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከህፃና ምን አይነት ስሜት ነው የሚሰጣቸው እኔ በኢትዮጵያ የህንን ነገር ይደረጋል ብየ አላስብም ነበር አሰቃቂ ፍርድ ብያገኙ ሁለተኛ ግዜ አይደግሙም
@sabademisse
@sabademisse 3 жыл бұрын
እንዴት ይፈታል የዕድሜ ልክ እስራት ያንሰዋል ይሄን ሁሉ ልጅ ህይወት አበላሽቶ ህግ የለም ማለት ነው??
@feven21tube21
@feven21tube21 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ናፈቀኝ😭 ልጆችሽ በስደት አለቁ😥😥 በእስር ቤት ላላሉ ፍትህ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ🇪🇹😍 አድቀን ቀና ትላለች ሀገሬ
@genethailu3187
@genethailu3187 3 жыл бұрын
ይሄንን እቃዉን መቁረጥ ነዉ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ሴልጅ እያለው እኔ አፈር ልብላ እሄ ከባድ ነው ለማየት😭😭😭እኔ ልሳቀቅ የኔ ፍቅር ወየሁ ጉዴ መራመድ እስከሚያቅታት አይ ወንድ ልጅ ምነው ነገሩ የማይሰግድና የማይፀልይ ትውልድ የሚገርመኝ የሁላችንም ታሪክ ከመምህር ግርማ ታሪክ አይወጣም የመንፈስ ታሪክ የአጋንንት መጫወቻ ሆነች ልጅቷ አምላክ ይርዳት እኔንጃ ወየሁ ጉዴ
@ET-hd3el
@ET-hd3el 3 жыл бұрын
አንድ ወንጀለኛ ምን ያደርጋሉ መሰለሽ በመታወቂያው ላይ ይመዘገባል ተደባዳቢው ከሆነ ሌባም ከሆነ ገዳይም ከሆነ በመታወቂያው ላይ ይመዘገባል ከዛም ስራ ለመስራት ን ከሆነ ከፖሊስ ወረቀት አምጣ ይባላል ለስራ ይሰጣል ስራ ቦታም በክትትል ያዩታል
@aminahassen7831
@aminahassen7831 3 жыл бұрын
ግፍ ነው እንኩዋንስ ሴት ልጂ እያለው ባይኖረው እንኩዋን በጣም ጭካኔ የተሞላበት ስራ ነው እንደነ ዚህ አይነት ሰዎች መግል ነው
@aulamath3849
@aulamath3849 3 жыл бұрын
የኛ አገር ፍርድ መቀጣጫ አይሆንም ኢሄ አረመኔ እዚ አለም ላይ መኖር የለበትም መሞት ነው ያለበት ።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እንሰሳ በሰማም እንሰሳ እንካን ያልደረሱትን ያውቃሉ እረ በስማም ልቦና ይስጣቸው ሰይጣን ተጠናውቶት እናመሰግናለን አሪፍ ነው ጥንቃቄ ማድረግ ነው ማመን አያስፈልግም ጥሩ ሰው ነው ብሎ ማንንም
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
የሺማግለ ቅለት መጥፎ ሰው አይሞት ጌታ ይገሰጸው ሰው ልጁን ይደፍራል እንዴ እንዴ ልጅ ትንሺዬ ህጻንን እንደት ይደፍራል ኤሬ ጉድ ማሰተዋል ማጣት ጌታ ሆይ አሰተዋይ ሰዎች አደርገን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
የመንፈስ ስራነው ይሄ
@peace8494
@peace8494 3 жыл бұрын
እወነትሽን ነው ሜሪ ግንባሩ ላይ ደፋሪ ተብሎ ቢነቅሱት ጥሩ ነበር
@salamm7556
@salamm7556 3 жыл бұрын
ወይ ዘድሮ ምንአይነት ዘመንበረ ደርሰን ኡፋ ያማል 😭😭😭😭
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 3 жыл бұрын
ብልቱ ቆርጦ መጣል ነው
@netokebede8458
@netokebede8458 3 жыл бұрын
አረ የሚገርም ጉድ ነው ምንም አይነት ህመም ቢኖረውም ምንም ርህራሄ ሊደረግ አይገባም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እኔም በ5አመቴ ነው የተደፈርኩት ☝️😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ጊዜው ቢቆይም ልረሳው አልችልም 😭😭😭☝️☝️
@romaokbay6065
@romaokbay6065 3 жыл бұрын
Bosena Gashu🇪🇷😭😭😭😭😭😭
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አይለይሽ ሂወትሽን ወደፊት ቀጥይ እህቴ
@nejatbhru6489
@nejatbhru6489 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ
@Dubai825
@Dubai825 2 жыл бұрын
የኔ ብጤ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል😭😭😭😭😭😭😭ቢከብድም
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 3 жыл бұрын
ወይኔ አፈር ልብላ የኔ ቆጆ አረ ወይኔ አመመኝ የኔ ቆጆ ምረትየ ፈጣሪ ይማርሽ😭😭😭
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 3 жыл бұрын
እድሜ ልክ ይፈረድበት በሽተኛ አይደለም በሽተኛ ቢሆን ልጁንም አይለቅም ነበር ሰይጣን
@saraahmad210
@saraahmad210 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማርዋየ
@kikikikito6099
@kikikikito6099 3 жыл бұрын
ኧረ በስመአም ለስሙ ትልቅ ሰው ነው አሁን እቺ ልጁ አይደለኝ እሄ ድንጋይ እራስ ነው በእውነት አይዞሽ እህቴ
@eyosiyasgetachew267
@eyosiyasgetachew267 3 жыл бұрын
Betam yasazenal gen ferdu menden new cherash keser yewtal eyalchu new ferdu betnegrun?????
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 3 жыл бұрын
እረ የሞት ፍርድ ይገባዋል ወይ ዘንድሮ እንዴት ይዘገንናል 😭
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን💚💛❤
@user-tc5tv5xv1z
@user-tc5tv5xv1z 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን በሰላም መጣቹልን😍😍😍
@user-hy5fq1kf9e
@user-hy5fq1kf9e 3 жыл бұрын
ደምሬኝ
@workiyekumsa5059
@workiyekumsa5059 3 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህግ እጅ ከፍንጅ ትላላችሁ በሰው ህይወት ቀልዱ ያውም በህፃናት ሞት ነው የሚገባው ለእንደነዚህ አይነት አረመኔዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@tadelefeyisa3722
@tadelefeyisa3722 3 жыл бұрын
ህፃናትን የምደፈሩ ለምን ባደባባይ አይገደሉም የኔ ምኞት ይሄ ህግ ተግባራዊ እድሆን ነው
@user-lp3vp3qx1e
@user-lp3vp3qx1e 3 жыл бұрын
ይሄእኮ አውቀው አይደለም የሚደፍሩት እላይላያቸው ላይ ያለእርኩስ መንፈስ ነው እሚጫወትባቸው ሁላችንም በፀሎት እንትጋ
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ቁረጡልኝ ወሸላውን እባካችሁ
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 жыл бұрын
Kkkk
@nejatbhru6489
@nejatbhru6489 3 жыл бұрын
😂😂🙊🙉🙈
@zabibam7335
@zabibam7335 3 жыл бұрын
አገቱን:በአደባባይ:በጎራዴ:መቅጨት
@misgofo6025
@misgofo6025 3 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በስመአቭ በጣም አሳፋሪ ነው ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበለን አንተው ማረነ እንደቸርነት
@fikreerkalo7839
@fikreerkalo7839 3 жыл бұрын
ፈጠር የስራዉን ይስጥ ምን ዓይነት ዘመን ለይ ነን ያለንዉ ለወንጃለኛ በቅ ቅጠት መስጠት አለበት የቁም እስር ይታሰር።
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ💔💔😭🙏
@user-cb3sc1yo7b
@user-cb3sc1yo7b 3 жыл бұрын
😭😭😭ወይእግዚአብሔር ፍርድህን ይስጥ ምን አይነት ደደብነው እውነት ይህንን ሰው መግደልነው
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Ewnet yeseqel memariya yihonal
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!!
@idrissusman1660
@idrissusman1660 3 жыл бұрын
Lemin Edmei lik aybalim ? Min aynet frid new ?
@genet2447
@genet2447 3 жыл бұрын
ፊቲ ለወገኖቻችን በሳዲለሚሰቃዩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሚለኬ ዘምአቲበለን🙏🙏
@homer9537
@homer9537 3 жыл бұрын
Haha ere astekaklesh tsafi
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 жыл бұрын
የፍርዱ መላላት ነው የብዙ ታዳጊ ህፃናትን ዋጋ የሚያስከፍለው እንደነዚህ ዐይነቶችን በድሜ ልክ እስራት ወይም በሞት መቀጣት አለባቸው በሕገ መንግስቱም ሕጉ መቀመጥ አለበት ብዬ አስባለሁ።
@kelvin1411
@kelvin1411 3 жыл бұрын
የሀገራችን ጉድ መቼም አያልቅ
@hawaedris109
@hawaedris109 3 жыл бұрын
እንደዚህ። አይነት። ሰው። የምት። ፍርድ። መፍረድ። ነው። ያለበት። መንግስት። ፍትክ። ለህጣናት
@jamilajal9132
@jamilajal9132 3 жыл бұрын
በትክክል ሱበሄንአለህ 😭😭😭😭🤲
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
ውይይይ ሴት ሆና በሴት መጨከን 😭😭😭
@asmertiwoldu7692
@asmertiwoldu7692 3 жыл бұрын
Why is he coming out?
@tizitawallaga4371
@tizitawallaga4371 3 жыл бұрын
Uuufff batam alakesku 😭😭 ihe awure nw yemot fird yigabowl
@shdhd4628
@shdhd4628 3 жыл бұрын
Men site hetanat becha wendoche h etanatem chemer nw engi wendoche hetanate bGebersedom eytedeferu ayedelmn
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 жыл бұрын
አይ እኔ አክስት አጎት የምሚባል ነገር ልባም እያስጠላኝ ነው💔
@mahataher11
@mahataher11 3 жыл бұрын
ሰላም👍👍👍
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 3 жыл бұрын
ህፃናትን የሚደፍር በሞት ወይም ለዘላለም እስርቤት መኖር ነው ያለበት
@meseretseifu7020
@meseretseifu7020 3 жыл бұрын
Menalbete gene endeze aye nete koshasa sera yemeserote wendoche begedelo 😭😭😭
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
ውይእግዚሀቤርይፍትድብህበዚእድሜህብጣምአሳፍሪ
@kedjamuhamed1287
@kedjamuhamed1287 3 жыл бұрын
ምን ብዬ ልኮምት ባጣም ልብ ይሰብራል
@eldanatub8722
@eldanatub8722 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርም አምላክ ሆይ እባክህ ፊትህን ወደኛ አሩልን እባክህ በምንጸልይበት ጊዜ አሰበን
@tejaq8618
@tejaq8618 3 жыл бұрын
እኔ ግን የምለው የእፃንዋ ቤተሰብ አፈር ብሉ እሷን ሠርተ የምትቀበልት ብር ደም ይሁንባችሁ በምን አቅም የ8 አመት ህፃን ስራ የምትቀጠራው
@user-qu2kf2yi9l
@user-qu2kf2yi9l 3 жыл бұрын
Egzio maharene kerestos Abetu maren yiker belen
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 жыл бұрын
Very good woman 👍👍👍
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 жыл бұрын
ወይይይይይጉዳችንአንዳድወንዶችአሰተሳሰባቸውበጣምዝቃጭነው።አላህይጠብቀን
@user-rk6vz4wu8k
@user-rk6vz4wu8k 3 жыл бұрын
መግደል ነብር እንድያለዉን ሰዉ
@Fthyae
@Fthyae 3 жыл бұрын
አዩሽ ዴምሪኝ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 жыл бұрын
እግዞኦ ማረናክርስቶስ የማይሰማየለም በጣምያሳዝናል ይህአረመኔ የሞትፍርድ ይገባዋል ፍትህ ለህፃናት
@jesusway3790
@jesusway3790 3 жыл бұрын
የብዙ ህፃናት ህይወት ስላበላሸ የእድሜ ልክ ፍርድ መፈረድ አለበት ፈፅሞ መለቀቅ የለበትም አለዛማ እንደገና ፍቃድ ሰጥታችሁ ለቀቃችሁት ማለት ነው ግን ፍርዳቸውን ብታሳውቁን ጥሩ ነበር
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እረ መሰቀል ነው ያለበት
@yutb1050
@yutb1050 3 жыл бұрын
ዛሬ ተቀደምኩኝ ስለ ህይውት ፕሮግራም ውስጤ ነው
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 3 жыл бұрын
ወይይ ምን አይነት ጌዜነወ
@zabibam7335
@zabibam7335 3 жыл бұрын
እኔ ግን:እቃውን:እቆሪጠዋለሁ:ህፃን:ልጅን:እንደዚህ:ከደረገ
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
አምላኬ ማረን ይቅር በለን
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 3 жыл бұрын
segemer ye 8 amet lij lemdinew yebet sira yemeyaserwat too little girl my God
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Wey chikane besmeab yerasun lij eyastemare eyasadege yichin miskin ena leloch miskinoch yemot kitat yigebawal
@binyambirhane9309
@binyambirhane9309 3 жыл бұрын
Maremya bet men malet new ? Endziel aynet wenjelegna yemot ferd weym yezelalem esrat new yemigebaw
@user-nf7yk9ic2u
@user-nf7yk9ic2u 3 жыл бұрын
በመሃል እየገቡ ሚናገሩት ይሰለቻል የምትሉ እስኪ😏
@wttm7266
@wttm7266 3 жыл бұрын
Btam aszni tark new hig yelelebet hager 😣🥺😕😭😰😰
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
Menm.gud yelewm yihn yesew seytan. Ekawen aynu eyey mekuret new.
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 3 жыл бұрын
የማያጠቡው ጡውቶች ምንኛ ብፅዋን ናቸው የሜባለው ለዝህ ነወ
@burkadebesa6376
@burkadebesa6376 3 жыл бұрын
Mini aynet agantawi tegbari mengiste tegbwn kitat lbeyenbet ygebal.
@fgg7626
@fgg7626 3 жыл бұрын
ውይይይይይይማል ይህተኩላነውሰውአይደለም።
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
ወገኖቼ መልካም ዜና የምንሰማበት ቀን ይመጣ ይሆን? እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጭካኔ
@user-du9jv8eo6y
@user-du9jv8eo6y 3 жыл бұрын
Ye ye lejtani ❤️beca sayoni ye nanem❤️ sebrew 🤔😭😭😭😭😭😭
@tgstamre2724
@tgstamre2724 3 жыл бұрын
አዎን ይገደል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ህፃናትን የሚደፍር በህብረተሰቡ በአደባባይ በድንጋይ ተወግሮ እንዲገደል ህግ ካልወጣ ለውጥ አይመጣም የኔ እይታ ነው ይሄ የሰይጣን ትልቁ ተግባር ነው
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 3 жыл бұрын
አላህ ድፍት ያርገው ቆሻሻ እቃውን ቆርጦ ማስበላት ነበር የሞት ፍርድ ይሰቀል 👇
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የወንድሙን ሚስት ያፈቀረው ወጣት
35:47
Sile HiwotTV
Рет қаралды 310 М.
የከተማችን ሹገር ዳዲዎች እና ቅሌታቸው
31:52
የልጁን ሥጋ የበላው አባት
28:16
Sile HiwotTV
Рет қаралды 410 М.
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
Cleaning gadgets #food #funny #comedy
0:19
IK REACTS
Рет қаралды 6 МЛН
МУЖЧИНА И ТОПОР
0:22
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
SMART idea and very USEFUL 📱 #camping #survival #bushcraft #outdoors
0:14
Ăn Vặt Tuổi Thơ
Рет қаралды 11 МЛН
GUESS. What does he want?
0:32
dednahype
Рет қаралды 26 МЛН
Quantas vezes os ratinhos caíram?
0:18
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 55 МЛН
When Brother Refuses to Listen #shorts #funny #fypシ゚viral
0:19
Javi’s Family Adventures
Рет қаралды 10 МЛН
Quantas vezes os ratinhos caíram?
0:18
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 55 МЛН