አልጠፋ ያለ ውፍረትን ለመቀነስ ምን ላድርግ? 2015 | HOW CAN I LOSE STUBBORN FAT? 2022

  Рет қаралды 47,528

Abyssinia Doctors

Abyssinia Doctors

Жыл бұрын

Intermittent Fasting ምንድን ነው?

Пікірлер: 118
@adissapp6197
@adissapp6197 Жыл бұрын
አብሬ ጄምሬለሁ እርጂምነኝ ግን74 ኪሎነኝ የሚጄምር ላይክ
@user-bi5bx6nx4t
@user-bi5bx6nx4t Жыл бұрын
እኔ
@user-bi5bx6nx4t
@user-bi5bx6nx4t Жыл бұрын
ነይ
@rawdaahmed6609
@rawdaahmed6609 Жыл бұрын
ጡት ለሚያጠቡ ይሆናል
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ዳይ ጋይሶች
@user-yh4pu6ls8j
@user-yh4pu6ls8j Жыл бұрын
እኔ ፀልዩልኝ 70ኪሎነኝ
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 Жыл бұрын
አንድ ሰው ለመወፈርም ለመክሳትም ቅድመ የጤና ምርመራ ማድረግ አለበት። ሁሉም ነገር ስናደርግ ከእውቀት ጋር ጾምም ቢሆን ጤናማ መሆናችን ይረጋገጥ አለበለዛ ለከፋ ጉዳት እንዳረጋለን።
@tshayabera154
@tshayabera154 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ዶር 👍👍
@user-hf3dx4oo9q
@user-hf3dx4oo9q 3 ай бұрын
አቀራረብሽ ደስ ይላል ጎበዝ
@tiag8974
@tiag8974 Жыл бұрын
Dr thank you so much I know now 🎉
@user-sl4fb3iq9b
@user-sl4fb3iq9b 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀጥይበት
@aydamohammed9895
@aydamohammed9895 3 ай бұрын
Betam yiseral mokrut
@EeDd-wi2ze
@EeDd-wi2ze Ай бұрын
Betam gobz berchi
@hayattube5113
@hayattube5113 Жыл бұрын
በርች
@user-xg5cb1hv3o
@user-xg5cb1hv3o 2 ай бұрын
እኔ በ24 ሠአት ውስጥ አደዬ ነው የምበላው ግን ቦርጭ ነው ውፍረት የለኝም ቦርጬ ግን አልጠፋ አለኝ በምንም😊😢❤
@etobhh6481
@etobhh6481 Жыл бұрын
💯💯💯
@Msgana7
@Msgana7 Жыл бұрын
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i Ай бұрын
የደም ግፊት መድሀኒት ማቋረጥ ይቻላል ወይስ አይቻልም ዶክተር በጣም እናመሠግናለን በጣም ብዙዎች የማናቃቸዉን ከምርቶች እያሳወቅሽን ነወ❤❤❤
@emulayliatube
@emulayliatube Жыл бұрын
አቀራረብሽ ማራኪነው እስኪ እሞክረዋለሁ😘
@user-sq5uy7pl3q
@user-sq5uy7pl3q 7 ай бұрын
metoo
@fhjvcghjb5394
@fhjvcghjb5394 Жыл бұрын
እባካችሁ ጸልዩልኝ አያስችለኝም መብላት እወዳለሁ ቀጭን መሆን እፈልጋለሁ ግን
@tube-qs5wg
@tube-qs5wg Жыл бұрын
😂😂😂🌭🍼☕🌮🍕🍟🥫🥘🧆🥙🍔🍩🍬🍭🧁🍿🍲🥗🍝🥘🥨🧀🍞🥯🧇🥖🧆🥙🌯😂
@gatasewtrfie2294
@gatasewtrfie2294 Жыл бұрын
የሆነ አባባል አስታወስሽኝ እንትን እወዳለሁ ግን እንትኔን ያመኛል የሆነ ነገር😂😂
@SeadiHusen-pk4rw
@SeadiHusen-pk4rw Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ሆነሽ ነው
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ዝም ብለሽ ብይ መነሳት ሲያቅትሽ መተን እናነሳሻለን
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Жыл бұрын
​@@dawitselemon8731😂😂😂
@mimimimisho3953
@mimimimisho3953 2 ай бұрын
Ehita ka wolde bhila Mha mjmre albgn dayete
@user-zh2cs3sf6f
@user-zh2cs3sf6f Жыл бұрын
የኔቢጤ
@tshayabera154
@tshayabera154 Жыл бұрын
እኔም በዚህ ዘዴ ወደ 17 ኪሎ በስድስት ወር ቀንሻለሁ የምር 👍👍
@rabiyarabiya8248
@rabiyarabiya8248 Жыл бұрын
ኧረ የምራቹን ነው ግን ?
@semira1209
@semira1209 Жыл бұрын
እኔ በሳምት አምስትም ስዲስትም ኪሎ ቀነስኩ ያው እያርፍኩነው እየደከመኝ
@semira1209
@semira1209 Жыл бұрын
​@@rabiyarabiya8248 በሳምንት ብዙ ይከሳል ዎናው እራስን ማሳመንነው
@ghsavhb
@ghsavhb Жыл бұрын
እኔ በወር 15 ቀን 4 ኪሎ ቀንሻለሁ ግን ጣፉጭ በመሀል በመሀል በልቸ ነበር ለዛ በጣም ለውጥ ያላገኝሁም
@semira1209
@semira1209 Жыл бұрын
@@ghsavhb አወ ጣፍጭ አትብይ
@TigestSolomon-qf7mm
@TigestSolomon-qf7mm 9 ай бұрын
Bakish malishiling baqirbuu hahuun majamaar silafalakuu new bakish canqongaal🙏🙏🙏🙏🙏
@tsiongebreyesus6961
@tsiongebreyesus6961 8 ай бұрын
Selam Tigist, Dr. Tsion negn, tiyakesh mindinew?
@edilteka4722
@edilteka4722 7 ай бұрын
23/1 senmgb ...yetgnaw seat yemrtal
@yasinyasin8437
@yasinyasin8437 4 ай бұрын
የት ነው ህክምናው
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy 9 ай бұрын
እረኔ አልቻልኩም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን ማደረግ ትንሽ ቆይቸ ይርበኛል ይርበኛል. ምን ትመክሩኝ አላችሁ ቶሎቶሎ ነዉየሚርበኝ የገዛሁትን ልብሥ ሁሏ አንድም ልብስአይሆነኝ አለ 83 ኪሎ ነዉ ነኝ ባሌም ቅጠኔ ይላል ምን ይሻለኛል ኡኡኡኡኡኡኡ
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 9 ай бұрын
😂😂😂😂ልብሽን ተጠንቅቀሽ ነስኬፊ ጠጭ ምግብ ይዘጋሻል የቱፍህ አሲር ጠጭ አፕል ሲደር የሚለውን 😊😊
@ashurah7673
@ashurah7673 9 ай бұрын
ለባሎሺ ሳይሆን ለጤናሺ እሰቢ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 8 ай бұрын
ልክ የኔ ኮሜንት መሰለኝ ኪኪኪ እኔ 90 ምናምን ነኝ መነሳት እየተሳነኝ ነው ጉዴ ደግሞ ቀኔ ሲደብረኝ ኡፍፍፍ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 ай бұрын
ሲርብሽ ዉሀ ጠጪ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 ай бұрын
​@Seadi-ou34አመቴ ምንም ለዉጥ የለዉም ምስከፌ በጠጣ ቢሆን እኔ እቀጭጭ ነበርml
@prine3370
@prine3370 Жыл бұрын
ውሚወፍር ንገሪኝ
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 Жыл бұрын
ከሁሉ አቀራረብሽ ፍጥነትሽ ይደነቃል ዉጤት ደግሞ አይቼ እፅፋለሁ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 10 ай бұрын
ምን አድሥ 6 ወር ሞላሺ😅😅😅
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 9 ай бұрын
ነይ ኮምች😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 9 ай бұрын
@@user-zc5cv2jg5s አልመጣችም እዛው እቦታዋ ነች መሠል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-hx6qq9gg4g
@user-hx6qq9gg4g 8 ай бұрын
አይይይ የኔ ቢጤ እስኪ ለኔም ፀልዩልኝ እንድቀንስ😢😢😢😢
@Meriaga-gp1vf
@Meriaga-gp1vf Жыл бұрын
Twat bebado hode telba,blomi,bmar,zenjibel shayi biteta 16/8 yaferswal ende?
@tsiongebreyesus6961
@tsiongebreyesus6961 9 ай бұрын
Awo, Yafersewal. Bebado hod metetat yemichalew, minim.neger yalgebabet shay weym buna, ena wiha bicha new
@ruthamesfin6466
@ruthamesfin6466 Жыл бұрын
Ethiopian konjit edmeye 43 new gin edme gedeb Alew malate line yiseral
@tsiongebreyesus6961
@tsiongebreyesus6961 11 ай бұрын
Yeedme gedeb yelewm, lela teguadgn beshita ende sikuar kelele chigir yelewm
@yewebadane1868
@yewebadane1868 Жыл бұрын
እስኪ እሞክረዋለሁ ከነገ እጀምራለሁ
@user-ng7nv2et6p
@user-ng7nv2et6p 6 ай бұрын
ሰፓሪትጋ ከሆነሰ
@destahunedengent4879
@destahunedengent4879 9 ай бұрын
ስኳር እና ኮልስትሮን እያለባቸው በጣም ወፍራነም ሰዎች እዴት መቀነስ ይችላሉ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 ай бұрын
አይመከርም አለች
@jemalkedir8687
@jemalkedir8687 Жыл бұрын
ስኳር ለሚጨምርባቸው ሰዎች ይሆናል ወይ
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 Жыл бұрын
እህቴ በደብ አዳምጭ ለስኳር ህመም ተኛ አይሆንም
@TigestSolomon-qf7mm
@TigestSolomon-qf7mm 9 ай бұрын
Misaa bichaa baqaan andee binbalaa lawix inayalaan? Kabalaan bo'alaa muz binmagabis lawix ayamaxam bakish malishiling🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 lelaaw dagmo batsom gizee basoo binixaxaa hnaa qoloo binbalaas bakish mikrishin siciing bakish😔😔😔😔😔😔
@tsiongebreyesus6961
@tsiongebreyesus6961 9 ай бұрын
Hi Tigist, awo beken 1 gize misa weym erat lanchi yetemecheshin bitbeyi tiru new. Sitbeyi lerasish ye1 seat gedeb askemchi ena beza 1 seat wist muz'm bihon lela yefelegshiwn meblat tichiyalesh. 1 seatu siyalk gin melisesh metsom tijemiryalesh malet new. 1 seatu mekuter mijemirew misa meblat bejemershibet seat new
@tsiongebreyesus6961
@tsiongebreyesus6961 9 ай бұрын
Yeteleyayu yesilk applicationoch alu yetsomshibetin seat bemekuter yemiyagizu enesun download argesh bititekemi emekralew
@etetewami9042
@etetewami9042 8 ай бұрын
ጨጓራየን አያመኝም ወይ?
@tsiongebreyesus6961
@tsiongebreyesus6961 8 ай бұрын
የረሀብ ስሜት ይኖራል። የጨጓራ በሽታ ካለብሽ አይመከርም።ካልሆነ ግን መጀመር ትችያለሽ።
@neimakassa1404
@neimakassa1404 6 ай бұрын
ትምህርቱ በደም አይነት ቢሆንጥሩ ነው
@user-ke4im2sx6k
@user-ke4im2sx6k 10 ай бұрын
ለምታጠባ እናት
@tsiongebreyesus6961
@tsiongebreyesus6961 9 ай бұрын
ለምታጠባ እናት አይመከርም. በደምብ አለመብላት የወተትን መጠን ይቀንሳል
@user-iz3tx7gp9y
@user-iz3tx7gp9y 7 ай бұрын
ቆይ ከዚሌላ መገድ የለሙ
@user-dr6rn5tx3l
@user-dr6rn5tx3l 5 ай бұрын
በቀን እደኔ 4&5የ ብይ ትቀንሻለሽ😂😂
@user-pz3kd8ej8t
@user-pz3kd8ej8t 9 ай бұрын
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
ውፍረት ለመቀነስ የጠቀሙኝ ምግቦች
20:34
Fani Samri
Рет қаралды 84 М.
The Military Diet Will Make You Lose 10 Pounds In 3 Days
9:40
Bestie Health
Рет қаралды 3,3 МЛН
ራስን ማጥፋት 2015 | SUICIDE 2022
5:42
Abyssinia Doctors
Рет қаралды 1,9 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН