የ 94 ዓመቷ እማማ ጫሊ እና አስገራሚው የጣውንታሞቹ ፍቅር!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 101,530

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 313
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ጎሽ መሲዬ እንዲህ ፍቅር ሰላም ያለበትንም አሳዩን ሁሌ ወቀሳ ያለበት ከሚሆን ተመስገን❤❤
@kebelegese4034
@kebelegese4034 8 ай бұрын
ደስ የሚሉ እናት በዚህ ዕድሜ ልምልም ያሉት ልባቸው ንፁህ ስለሆነ ነው
@user-op8dk3ih7l
@user-op8dk3ih7l 8 ай бұрын
የኔ አያት ናት በጣም ደስ ብሎኛል ። እሷ ናት ያሳደገችች ❤
@altudz4055
@altudz4055 8 ай бұрын
መታደላቹ🥰🥰🥰ያኑርላቹ
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 8 ай бұрын
ታድላቹ❤ደሰ ሲሉ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 8 ай бұрын
Weyne tadlachu
@merryyosef9727
@merryyosef9727 8 ай бұрын
መታደል ነው እኔም የአዬቴ ልጅ ነኝ ግን በህይወት የለችም ግን ተመርቁ ምርቃታቸው ይደርሳል 😊
@tisi3500
@tisi3500 8 ай бұрын
እውነት ነው እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ደግ እናት እድሜ ክጤና ይስጥዎት ። እግዚአብሔር ይባርካችው ይህንን ቤተሰብ❤❤❤
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 7 ай бұрын
ኦሮሞ እንደዚህ ነው።
@tisi3500
@tisi3500 7 ай бұрын
@@rahelzeleke958 ትክክል
@tigistchiko2172
@tigistchiko2172 8 ай бұрын
ሸገር ኢንፎ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏አኩዬ እናቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልኝ በጣም እወድሻለው በጣም ናፍቀሽኛል 🥰🥰🥰🥰🥰
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 8 ай бұрын
በስመአብ ታድላችሁ ይገርምሻል እህቴ የክርስትና እናቴ ታሪክ ከእማማና ከወንድምሽ ሚስቶች ጋር አንድ ነው እሷ ባትወልድም ከሁለተኛ ሚስት የተወለዱትን ሰብስባ ከትዳር ውጪ ከተለያዩ ሴቶች ራሱ ከአራት በላይ ልጆች መጥተው ተቀብላ የባለቤቷ ወንድም እስከ ሚስቱ አብሯቸው እየኖረ ሚስቱ ስትወልድ እሷ ነበረች እንደ እናት የምታርሳት ደረቅ ጡቷን ሁሉ ታጠባቸው ነበር ታዲያ ሁሉም ልጆች እናቶቻቸውን በስም እየጠሩ እሷን ነበር እማዬ የሚሏት እጅግ ብዙ ሰዎችን ሰብስባ ያሳደገች ብዙ ያልተባለላት ጀግና "ልጅን ከማህፀን ብቻ ሳይሆን ከልብ መውለድ" እንደሚቻል ያሳየችን ብርቱና ቅን ሴት ነበረች የሚገርመው ከሁሉም ጣውቶቿ ጋር እንደ እህት ነበር የሚዋደዱት ልብሳቸው ራሱ አንድ አይነትሁለተኛዋ ሚስት ክፍለሀገር ስለነበረ የምትኖረው አዲስ አበባ ስትመጣ ወርም ትቆይ ሁለት ወር እሷ ጋር ነበር የምታርፈው እኔ ራሱ አድጌ ትልቅ እስክሆን ድረስ ሴቶቹ በሙሉ እህትማማቾች ልጆቹ ደግሞ የሷ ልጆች ነበር የሚመስሉኝ አሁን በህይወት የለችም ነፍሷን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልኝ ሆኖም የእንጀራ እናት ሳይሉ የተባረኩ ልጆች በደንብ ጦረዋት አስታመዋት መርቃቸው ነው ያረፈችው በአሁኑ ሰአት ሁለቱ ልጆች አሜሪካና ሐገር ውስጥ በሞያቸው በደንብ የሚታወቁ ልጆች ናቸው በተለይ አንደኛው ቲቪ ላይ የምናውቀው ልበ መልካም ልጇ ነው የእማማን ታሪክ ስመለከት ምናለ በኖረችና ታሪኳን መልካምነቷን አለም ባየው ብዬ ተመኘሁ አንቺን ግን አደንቅሻለሁ በህይወት እያሉ ማክበርሽ መልካምነታቸውን መመስከርሽና መመረቃችሁ በጣም እድለኛ ነሽ የእንደነዚህ አይነት ልበ ቅን እናቶች ምርቃት አጥንትን ያለመልማል ዘርን ይባርካል ። ለእማማዬም ዕድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቸው
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 8 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጓት
@Joseph-788
@Joseph-788 8 ай бұрын
የኔ እናት የዋህ መልካም እግዚአብሔር በሰማይ ብድሮትን ይክፈሎት። የኢትዮጵያ ምሳሌ ኖት ሁሉን ሰብሳቢ። እግዚአብሔር ልቦትን አይቶ በእድሜ ባረኳት አሁን ጭምር ያርግሎት የታባቱ ይሄ እርጅና ጫፎትን አይንካ። ያን ደግ ዘመን ይመልስልን ተካፍሎ ተሰብስቦ የሚበላበትን።
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
እማማ ጫሊ የተባረኩ የተቀደሱ እናት ናቸው:: መወለድ አይደለም ዋናው የልብ ቀናነት አላቸው:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾
@netsanetchiko2868
@netsanetchiko2868 8 ай бұрын
I am proud of you my beautiful grandma thank you for everything you did for us ❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
እዚህ ቤተሰብ ውስጥ የሚገርም ፍቅር ነው የሚታየው የድሮ ሰዎች እኮ መልካም ናቸው እኔ የማውቃት ኢትዮጵያ በዚህ ቤት ውስጥ አየሁ የፊታቸው ፈገግታ እራሱ ሲያምር እማዬ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት
@goozo7026
@goozo7026 8 ай бұрын
እንደውም በተከታታይ ካላቀረቡት በቀር ብዙ የቀሩ አዝናኝ ታሪኮች አላት እማማ.... አዝናኝ አያታችን
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 7 ай бұрын
ኦሮሞ እንደዚህ ነው።
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 7 ай бұрын
ኧረ ሰዓሊለነ ቅድስት ! ተይ እንጂ ዘረኝነትን አትስበኪ ኢትዮጵያዊነት በአንድ መሶብ 8 ሆኖ መመገብ ነው ፣ እባካችሁ ተፋቀሩ ብለው ያሉትን ወዴት ጣልሽው !? ተይ ነገ ሁላችንም ወደ እውነቱ አገር እንሄዳለን በዚያ እኮ እኔ ኦሮሞ ነኝ ፣ እኔ አማራ ነኝ እኔ ትግሬ ነኝ ለብቻየ ርስት ስጠኝ የለም በእግዚአብሔር ፊት ሙስሊምም እንደሆንሽ በቁርአናችሁ ዘረኝነት ጥምብ ነው ተብሎ እንደተጻፈ ሲመሰከር ሰምቻለሁ ።እናም በዚህ ቤተ ሰብ ላይ ያልተናገሩትን ስም መስጠት መልካም አይደለም ፍቅር ይበልጣል ፍቅርን ተከታተትይ / ተከታተል ይጠቅምሃል / ይጠቅምሻል ።
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 7 ай бұрын
@@mahiletmekonnen5794 ዋጪው ይሄ ኦሮሞነት ነው። የእናንተ ታሪክማ ልጅ የገዛ እናቷን የምትከስበት ነው። ውሻ በኦሮሞ ታሪክ ነው ኢትዮጵያ ስታሸበርቅ ያየነው።
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የተመኘሁትን ስለፈፀምክልኝ አመሠግንሐለሁ እትይዬ እወድሻለሁ ተደብቀሽ እንድትኖሪ መኖር የለብሽምና ተገለጥሽ ደግ መልካም እናት ረጅም እድሜ ኑሪልኝ
@andivslidu2414
@andivslidu2414 8 ай бұрын
Enamesegnalen nunuye tilk sew nesh betam yehen masebsh enamesegnalen ❤❤❤❤❤
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ለእኔም እናቴ ናት
@moviegallery4757
@moviegallery4757 8 ай бұрын
ይህቺ ናት ሀገሬ ይህቺ ናት ኢትዮጵያዬ ❤❤❤ የኔ እናት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ይስጥዎት የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tayechjima4664
@tayechjima4664 8 ай бұрын
እማማ(አክሰቴ :እናቴ )ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቀልድሽ ጨዋታሽ ቆጣሽ ናፍቆኝ ነበር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ ይሳደግሽው ሁሉ ተባርዀል ኑሪልን አድባራችን መተን አንጣሽ::ሁላችሁም ስላየኸችሁ ደስ ብሎኛል እማዬ አለምነሽ ወርቅነሽ ፀሀይ አስቴር ከተማ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ::
@genetyilma7717
@genetyilma7717 8 ай бұрын
መታደልሽ እንዲህ አይነት አክስት ስላሉሽ
@user-yl3fh3jp4u
@user-yl3fh3jp4u 8 ай бұрын
ወይ መሲ አንቺ እኮ ገራሚ ሰው ነሽ የማገቢበት ቦታ የለም የዛሬው ደሞ የሚገርም የሚደንቅ የእውነት ፍቅር የእውነት ኢትዮጵያዊነትን አሳየሺን እናመሰግናለን ለእማማ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው❤
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እትይዬ ዕድሜ ይስጥሽ ,,,,በመኪና አንሸራሽሮኝ ስሞት ,,,,,,ያልሽው አስቁኛል የኔ መልካም እኔም ሐገሪ ሆኚ ቃል ያሥገባሽኝ አለ አትሙቺብን ኑሪ የእናት ምትክ የሣሎ ቅርስ ነሽ
@abednih6899
@abednih6899 8 ай бұрын
እማማዬዬያዬዬ የመልካም ሴት መገለጫ እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 8 ай бұрын
በቁም ማመስገን መልካም ነው ሲሞቱ ኡኡ ከማለት በህይወት እያሉ መመሰጋገን ድንቅ ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
እማማ ጫሊ ለምን ይከፋኛል እግዚአብሔር እኔን ልጅ ከከለከለኝ ከሱ ጋር እጣላለሁ ወይ አሉ የሚገርም ቀና ልብ ያላቸው እናት❤
@laylalayla9893
@laylalayla9893 8 ай бұрын
ሀየ❤❤❤❤❤
@sabrinalli1431
@sabrinalli1431 8 ай бұрын
Ye welde hula destgi Aymslshi Le mekera yemidarg ye miyasaferm Safarim Liji semester hulum Lebegunew
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 8 ай бұрын
😂😂❤😅😂😅😂😅😊😅
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 8 ай бұрын
😂😂❤😅😂😅😂😅😊😅
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 8 ай бұрын
😂😂❤😅😂😅😂😅😊😅ኲ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ግርማ ሞገሳቸው እንዴት ያማምራሉ በናታቹ ❤❤❤❤
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 8 ай бұрын
እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጦት 🙏🙏🙏እንደርሶ አደይነት ያብዛልን ለአገራችን 🙏🙏🙏💚💛❤
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 8 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋት ይስጠዎት ጀግና እናት ነዎት ደሞ ሲአምሩ ምስል የኔ ቆንጆ አሪፍ ፕሮግራም ነው
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 8 ай бұрын
እንዲህ ነብሩ እባት እናቶቻችን የኦሮሞ ብሔረስብ ቅእን ደግ ስብሣቢ የብላውን የሚያካፍሉ የኦንግ እና የሕዋህት ወይኔ ፓለቲካ ዛሬ ለእለንበት የኦሮሞን ሕዝብ ጭራቅ ሆኖ እዲታይ በሌሎች ብሔርስብ እረጉበን እግዚአብሔር ያ ዝመን ያምጣልን እንዚህ ክፎችን ክነዝርማዝራቸው ያጽፋልን ኢትዮጵያዊነታችንን ይምልስን ድእስስስስ የሚል ቤትስብ እማማ ቅን ልብ የድሜ ባልፅጋ ክብር ይገባውታል እማዬዬዬ በኢትዮጵያ ነው የመስሎት እናቴ ልጃቻውም ይተባረኩ እድሳችው ።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
እውነት ነው ያልሽው እኔም የኦሮሞ ልጅ ነኝ አሜን ደጉን ዘመን ይመልስልን
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 8 ай бұрын
በትክክል
@narditube4378
@narditube4378 8 ай бұрын
​@@yeshumethiolove275በትክክል
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 8 ай бұрын
Tib agases komche Oromon inde chirak yayachut inate tib komchewoch nachu miknatu metfo sile honachu silemikenabin ij Oromo metfo hono ayidelem kafti yalechachun dag sile honilachu meslogn metfowch🤫🤫🤫🤫🤮🤮🤮
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 8 ай бұрын
@@yeshumethiolove275minu nw unet anchi komche yebelachubet wachit sabari Oromo ahun chirak nw?
@etaferahuabebegebru1580
@etaferahuabebegebru1580 8 ай бұрын
እማማ ደስ የሚሉ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር አሁንም ይጨምርሎት እንደርሱ አይነት እናት፣አያት በየቤተሰቦቻችን ይስጠን ያብዛልን፣ እማማ የሁሉ እናት ሁሉን ሰብሳቢ መታደል ነው ልጆቾዎትም ብድር ይግባቸው ስንቱ አለ አሳድጎ ለወግ ማረግ አብቅቶ ዞር ብሎ የማያይ የማይጠይቅ ቤቱ ይቁጠረው የርሶ ልጆች ግን ይለያሉ አምላክ ክብር ይስጣቸው በልጆቻቸው ያግኙ በጣም ደስ ያሚል ነገር ነው፡፡ የቡዙሀን እናት እግዚአብሔር ያቆዮት፡፡ መስዬ አንቺም ተባረኪ በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው፡፡
@senaitjira209
@senaitjira209 8 ай бұрын
ሲያምሩ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ደስ የሚሉ አናት
@user-wf4yf5ge8s
@user-wf4yf5ge8s 8 ай бұрын
የእኔ እናት የኦሮሞነት ገላጭ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጨምሮ ይስጦት Oromo koo ❤❤❤
@MM-ld4gc
@MM-ld4gc 8 ай бұрын
Oromonetun ershiw...Sanyii bineensaa!
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 8 ай бұрын
የኢትዬጵያ እናት ሁሉም እንዲህ ነው። የዋህ አና ደግ ዘር የማይቆጥሩ አገራቸዉን ትዳራቸውን የሚወድ የሚያከብሩ። ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 8 ай бұрын
ኦሮማ ምናምን አትበሉ እሷ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ናት እዛው የዘር በሽታችሁን ታመሙ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂እንደዛ ካልሽማ ጨፍጫፊ ቡዳ የሰዉ ጅብ ናችሁ
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 8 ай бұрын
​@@suzansuzan2700እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እውነት ምንም አይጠቅመንም ኦሮሞ አማራ መባባሉ የኛ ትውልድ ነው የተረገመው እርስ በርስ ምንነቃቀፍ የበፊት እናቶቻችን ፍቅር ናቸው ከምንም የፀዱ በኛ ምክንያት ምንም የማያቁ ምስኪኖች አብረው አይሰደቡ እስኪ ስለ አንድነት ስነኩ እሱ ይሻለናል
@saharm119
@saharm119 8 ай бұрын
እድሜና ጤናይሥጣቸው ናታችን መታደልነው እደዜህ አይነት ልብ መኖር❤
@frewoineabera6216
@frewoineabera6216 8 ай бұрын
ቲጂዬ አንች ስለ አያትሽ መልካምነት ስትናገሪ የአንች መልካምነት ከየት እንደመጣ ተረዳሁ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ። የአንችን መልካምነት ቀናነት ደግሞ እኔ እመሰክራለሁ ያረግሽልኝን ።
@tigistfikremariam9423
@tigistfikremariam9423 8 ай бұрын
የሚያስቀኑ እናት ናቸው እግዚአብሔር ጤና ይስጣቸው ❤
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 8 ай бұрын
ማሻ.አላህ.እንዲት.ድስ.ይላል.ደግነት.እድሜ.ይጨምራል.ጤና.ይስጣል.ከማማ.እንማር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@emmushet
@emmushet 8 ай бұрын
ወይ መታደል... እሳቸውም ልጆቻቸውም በዙሪያቸው ያሉ ሁሉ ታድለዋል። እውነተኛ ፍቅር፡ ደግነት፡ ትዕግስት፡ መከባበር... ከዚህ በላይ ምን አለ? "ስሞት በመኪና እስከ ቶታል ሽርሽር ውሰዱኝ ያሉት በጣም አሳቀኝ":: በጣም ቅን እና የዋህ እናት......
@soliyanakabu6453
@soliyanakabu6453 8 ай бұрын
Wow ቅን ልቦና እድለኛ ከሆኑት ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ ከእጃቸው በልቻለው አኩዬ ረጅም ዕድሜና ፀጋ ይስጥልኝ ህዳር12 94ኛ ዓመታቸው ይሆናል የእሳቸውን ሰፊ ልብ የወረሰ ዕድለኛ ነው ለልጃቸው ለአቶ በቀለ ጩኮም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርላቸው መፅናናቱን ይስጣቸው ለእናታችን አኩይ(ጫሊዬ)
@altudz4055
@altudz4055 8 ай бұрын
ይሄ ልብ ያለው የተመረጠ የታደለ ነው 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ጤና ይስጦት ልጅ ባሳደጉት ነው ሚመልሰው 🥰የሰው ብሎ ካሳደጉ የሰው ነኝ ይላል ዋናው አስተዳደግ ነው በጥሩ ስነ ምግባር እየተስገበገባቹ አታሳድጉ በቅንነት አሳድጉ
@sosinaguchal
@sosinaguchal 8 ай бұрын
ደስ የሚል ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው እማማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጣቸው ❤
@samigola
@samigola 8 ай бұрын
ዋው ደስ የሚሉ እናት ናቸው አምላክ ከጤና ጋር እድሜ ይስጣቸው በጣም ተጫዋች እናት ናቸው መጨረሻ ላይ የተናገሩት በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣
@davefana8587
@davefana8587 8 ай бұрын
እናትዬ ቀሪ ዕድሜዎትን በጤና በደስታ ይኑሩልን
@bubatuta8448
@bubatuta8448 8 ай бұрын
እርጅና ባንድ ቀን ትመጣለች😂::ደስ የሚሉ እናት❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
አቤት አቤት ይሄ አይንት ልብ እኮ ከጌታ የተስጠ ከመቤቴ የተስጠ ፀጋ ንው ከስንት እንደዚህ ይገኛል አሁንም በጤና እድሜ ይስጦት ታድለው የእርሶን ማን ያገኛል በደህና ግዜ የኖሩ እንዳሁኑ ሳይሆን የዱሮ ህዝብ የዋህ መሆኑን በዚህ እንወቅ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@sunnyabera2220
@sunnyabera2220 8 ай бұрын
እማማ ጫሊ ለኛ አያታችንን ሳናውቃት ስትሞት እማማ ጫሊ አባታችንን እና እህት ወንድሞቹንም ሰብስባ ያሳደገች ከነውድ ባለቤቷ አባባ ጭኮ ነፍስ ይማር 😢 በጣም በደግነታቸው የማንረሳቸው ናቸው አያቴ እማማዬ አሁንም እድሜና ጤና ይጨመርልሽ እንወድሻለን መጥተን አንጣሽ ኑሪልን ፀሀዬና ወርቅዬ የእናንተ ታሪክ እራሱ ፍቅርን የምንማርበት ነው ቲጂም ሁላቹንም ስላየናቹ ደስ ብሎናል ማማዬ ኑሪልን የኔ እናት❤❤❤ሁሌም ሳቂልን ሁላቹም አክስቶቼ ስላየናቹ ደስ ብሎናል ❤
@melkambeteseb
@melkambeteseb 8 ай бұрын
መሲዬ እኒህን መልካም እናት አሳይተሽ አያቴን አስናፈቅሽኝ ክፍለሀገር ባይሆን ታቀርቢያት ነበር ልክ እንደእማማ ደግ አያት አለችኝ አርጀችብን እንጂ እንደእማማ ደግ በእድሜ ፤በጤና ይጠብቃቸው ደጎቹን ያኑርልን ።
@henoksitotaw9481
@henoksitotaw9481 8 ай бұрын
ልጅ ሆኜ ክረምት ላይ ትምህርት ሲዘጋ እሳቸው ጋር ነበር የማሳልፈው። እድለኛ ነኝ። የእማማ ደግነት ለመናገር ሕያው ምስክር ነኝ። ❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 8 ай бұрын
እናቶች ዘመኑ አለቀ እኮ በ መጨረሻው ዘመን ፍቅር ይቀዘቅዛል ይላል እናም የ እናንተ ዘመን እጅግ መልካም ነበር
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 8 ай бұрын
ብዙ አልተነገረም መሠረት በዙ ሣሎ ብትሔጄ በ2ት ክፍል ነበረ የሚያልቀው በለቀሶ በደስታ ሠው ሲወልድ ጠያቄ ምግብ ሰጥታ የሚጠግቡ አይመሥላትም እኔ እያለቀስኩ ነበረ የምበላው በቃኝ ስል እየቸገደድኩ እትይዬ ያለብዙ ዝግጅት ይመሥለኛል የተቀረፀው
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 8 ай бұрын
ኢትዮጲያዊነት እኮ ይሄ ነው የኔ እናት ጤናዎትን ይስጦት ምርጥ እናት
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 8 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጣችሁ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 8 ай бұрын
ውድ እናቴ እግዚአብሔር ይባርክ ጀግና ድንቅ እናት ❤❤❤❤❤❤
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 8 ай бұрын
ፅጓ እልፍዬ አስቴርዬ ኩሪ አማረ ወርቅዬ ስለአየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@umuuahmed721
@umuuahmed721 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልብ መታደል ነው ለነገሩ የድሮ ሰዎች እንደዚህ ናቸው
@bayushegame5760
@bayushegame5760 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደሰ የሚሉ የተግስት አያትና ሁለት እናቶች ደስ ይላሉ ተባረኩ ቲጂ እንኩዋን በሰላም ገባችሁ ሁሉንም ሰላም በይልኝ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 8 ай бұрын
ዋው እማ ማዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት እናቴ❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
😢😢ወይኔ እርሶ ጠንካራ ኖት እድሜ ይስጦት እማዬ እኔ እናቴ 75አመቷ ነው እርጅናው ተጫጫናት 🥹12ወለደች የገጠር ኖሮ አድካሚ ነው
@narditube4378
@narditube4378 8 ай бұрын
የኔም እናት ገነ ወደ 70 የሄደች ነው ግን ድክም አለችብኝ እሷም 12 ልጅ ነው የወለደችው
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
@@narditube4378 ይደክማሉ እህቴ በተለይ ገጠር ላይ እናቶቻችን የቤቱን የዉጭዉ ሥራ ነው የሚሰሩት 🥹እኔ እናቴ ገበሬች ነች ጠምዳ ትርሳለች አሙርታ ታስገባለች ግን በቃ በጣም ተጎድታለች ሊመለስ የማይችል ጉዴት ነው የተጎዳች አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም አድገን እናት አባታችንን እንከባከባለን 🥹ግን ምንም ምግብ አይበሉም ትንሽ ትንሽ የሚበሉት ቤተክርስትያን ይሄዳሉ እዛው እቅርብ ጸበል ይሄዳሉ እና ሊታከም አልቻለም የእናተ እኩያ አለች አክስታችን እሷ ደህና ናት ግረት የለባትም አንድ ልጅ ብቻ ነው የወለደችም ነበር ❤️ብቻ ይሁን ተመስገን ነው እደሜ ጤና ይስጣቸው ሁላችሁም ዞረን የምንሰበሰበው እነሱ ስላሉ ነው
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 8 ай бұрын
እሠይ የኔ እመቤት ከዚህም በላይ ኖረው በድድ ለመብላት ያብቃቸው! እድሜ እና ጤናውን ጨማምሮ ይስጣቸው!!! 🤲🤲🤲 ልክ እንደ እኔ አያቶች። እኔም በእናቴ ሁለት ሴት አያቶች ነበሩኝ። የእናቴን ወላጅ እናት ከፊት ሌላኛዋን አያታችን ከኋላ አግብተዋቸው ሲዋደዱ "እህታለሜ ! እህትአበባዬ !" እየተባባሉ በየሄዱበት ሁሉ ለማያውቋቸው መልካቸውም ስለሚመሳሰል እህታማቾች ነበር የሚመስሉት። ቤተክርስቲያን ሆነ ሠርግ፣ ለቅሶ ፣ አራስ ጥየቃ የማይለያዩ ነበሩ። የማይቀረው ሞት የስጋ አያቴ ን በመኪና አደጋ ሲነጥቀን ሌላዋ አያቴ አዕምሮዋን እስክትስት ነበር ያለቀሰችው። እሷም የሆነ ነገር እንዳትሆንብን የነበረው ስጋት ... እንደዛህ አይነት እናትነት አይደለም ለተዋለዱት አንድ ቀን ላዮዋቸው እንኳ ፍቅራቸው ይጋባል! ❤🙏❤
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 8 ай бұрын
በጣም ደስ.የሚሉ እናት ናቸው❤❤❤❤❤
@goozo7026
@goozo7026 8 ай бұрын
እማማዬ የኔ አራዳ አያቴ.... እርጎ በእንጀራሽ ናፈቀኝ...... Missed you grand ma😘
@abetumaren4576
@abetumaren4576 8 ай бұрын
Edilegna nachu hulachihum, edmens tena yistilachu
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 8 ай бұрын
ደሲሉቀናልብ ጤና ይሰጦት❤
@whenimbored8404
@whenimbored8404 8 ай бұрын
የሰዉ ህንጂ የቤሄር መጥፎ የለዉም❤❤
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 8 ай бұрын
እማማን በአንድ ቃል ለመግለጽ የቤተሰብ የዘመድ የአካባቢ ልጅ ሰብሳቢ አሳዳጊ የአድባር ዛፍ ብንላቸው አያንስባቸውም ሁላችንም በአካባቢያቸው የምንኖር ነን ታድያ ማን እማማ ጫሊን በክፉ አይኑ ያያል ማን በክፉ ያነሳቸዋል በጭራሽ !!! ባለቤታቸው አቶ ጭኮ መግራም የተከበሩና ቅን ሰው ነበሩ እማማ ቀሪ ዘመኖት እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጦት አሜን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 8 ай бұрын
ዛሬ ደስ ነው ያለኝ 😀 ኢትዬጵያውያን ምን ያህል ቸር እንደሆኑ ምነው ያኔ በተፈጠርኩ ያስብላል በእውነት ያጓጓል እሳት ዘመን ላይ መጥተን ተንገበገብን በሁሉም ነገር
@nanny3146
@nanny3146 8 ай бұрын
Wow mum wishes u long life amen 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 8 ай бұрын
እሚገርም ፍቅር ነዉ እድማችሁ ይርዘም💐💐💐
@ajibtube2131
@ajibtube2131 8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው። ጣውንታቸውን እንደ እህት ያዩበት ሁኔታ ከእናቴ ጋር ይመሳሰላል።በየ ለቅሶ ቤቱ በየ ሠርግ ቤቱ አብረው ሰው ሁሉ እስኪደነቅ። እና ይህ መታደል ነው የአላህ ስጦታ። አላህ ዕድሜናጤና ጨምሮ ይስጣቸው። Qomoo koo garraamii koo nuuf jiraadhaa❤🙏😘😘😘 መሲሻ አንቺም በረካ ሁኚ እንወድሻለን❤🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 8 ай бұрын
ታሪኩ አልገባኝም ጣዉንታቸዉ እንደገና ልጃቸዉን አገባች ማለት ነዉ??
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 8 ай бұрын
ሽአመት ተመኘሁ እድሜና ጤናለእማማ እድሁም ቤተሰቡ
@tigistmera323
@tigistmera323 7 ай бұрын
Amen
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 8 ай бұрын
ቅፍር ሁሉን ይገዛል እናቴና የጀራ እናቴ ልክ እንደዚህ ነበር ያሳለፊት ሞት ለያቸው እንጂ አንድም ቀን ሳይተያዩ በዋል አይችሉም ነበር 😭😭😭
@fuziasalimali6923
@fuziasalimali6923 8 ай бұрын
Maasha Allah❤❤Ayo ko ayoo
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 8 ай бұрын
Maatii baay’ee namatti bareedduu ❤
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 7 ай бұрын
የሆነ ትዝታ መጣብኝ ፦ ድሮ ልጅ ሆኜ ሰለሞን የሚባል የጎረቤታችን ልጅ ወጣት ነው እናም እርሱ ጠፍቶ እናትየዋ እሪይ ኡኡኡ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለች ስትጮህ ከሰፈራችን እራቅ ያለ ሰፈር የምትኖር ሌላ ሰው ናት ስሟን መጥቀስ አልፈልግም እናም እርሷም መጥታ ይህችን ጎረቤታችንን እጇን ይዛት አይዞሽ ይገኛል አይዞሽ እያለች ስታባብላት ነበር ። በኋላም ጎረቤቶቹ የኔ እናት ሰለሞን ካልተገኘ አልቅሳ መሞቷ ነው ፣ እርሷ እኮ እንጀራ እናት አትባልም የእርሱ ነገር ሞቷ ነው እያሉ ሲያወሩ ደንግጨ እንዴ እናቱ ታዲያ ማናት ብየ ስል እጇን ይዛት አይዞሽ አታልቅሽ ይመጣል እያለች የምታባብላት ሰው ስሟን የማልጠቅሳት ሰው መሆንዋን ሰማሁ ። ታዲያ እስከ አሁንም ድረስ እንጀራ እናት ሁሉ ክፉ እንዳልሆነ በእርሷ ተምሬአለሁ ። እናም ይህችም እናት እውነትም ጥሩ ልብ አላቸው ። እግዚአብሔር ለእኔ ካልሰጠኝ ለምን ? ከእግዚአብሔር ጋር እጣላለሁ !? አሉ ። እውነት ነው ። የድሮ እናቶች እሩህሩሆች ናቸው ትዳራቸውንም በጥበብ ይመራሉ ። እግዚአብሔርስ ይሄው ምን አሳጣቸው !? ተመስገን አምላኬ ሆይ አቤቱ በጎ በጎውን አሳስበን እባክህ 😭😘 አቤቱ ንጹህ ልብን ፍጠርልን. ። እናንተ ለሌሎች ምሳሌ የምትህኑ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ያድላችሁ 🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
አቃፊ ማለትስ እማማ ጫሊን ነው።❤❤
@meseretlema9655
@meseretlema9655 8 ай бұрын
እሚገርም ነው እንዲህ አይነት ልብ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጦ እናቴ
@samrawitadefres1639
@samrawitadefres1639 8 ай бұрын
ይቺናት ሀገሬ!!! የቀደመ ዘመናችንን ይመልስልን!!!
@user-ix8sz4lm5c
@user-ix8sz4lm5c 8 ай бұрын
More blessings to this family. Where love is God is also there❤🙏
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የዛሬው ትምህርት ነው
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 8 ай бұрын
Rabbii umurii siin haa dhersu Mom koo❤❤❤❤
@muludemile9020
@muludemile9020 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሀገር ሰላም ሸይብዛ❤❤❤እናት
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
እናቱችችን እግዚአብሔር ረጀም እደሜ የስጥልኝ❤❤❤
@user-gy9vj9pf8x
@user-gy9vj9pf8x 8 ай бұрын
ጫሊ ከእነስማቸውም ትልቅ ሰው ናቸው እውነትም ጫሊ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው ትርጉሙ?
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 ай бұрын
ወ/ሮ ጫሊ ጅማ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እማማ፣ ወይ እማማ ቶታል ዞር ዞር አርጋችሁ ቅረቡኝ አሉ፣ ወይ የሰው ፍላጎት! የአቶ ጭኮ መግራ ነፍስ በሰላም ትረፍ፣ ልጆቹም የልጅ ልጆቹም ይባረኩ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 8 ай бұрын
❤bareedduu koo waggaa 5,000 nuuf jiraadhu.
@woine123
@woine123 8 ай бұрын
እማማን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው:: እድለኛም ናቸው:: ቤተሰባቸው እንዲሁም ያሳደጏቸው ሁሉም ተከባብረው በፍቅር እንዲኖሩ እግዚአብሔር ስለረዳቸው እድለኛም ናቸው:: መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው:: አድርጎም የማይባረክለት ሞልቶአል::
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 8 ай бұрын
የኔ ኤናት ደስ ስሉ 😘😘😘😘😘😘😘
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤ታድለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት🎉
@nunumengesha4446
@nunumengesha4446 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩ ምርጥ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nb5tk3tx5h
@user-nb5tk3tx5h 8 ай бұрын
እትዬ እናቴ ብርሃኔ ነሽ ለዛሬ ማንነቴ አንቺ ነሽ ቃል አይገልፅሽም ኑሪ ወድሻለሁ
@konjonesh
@konjonesh 8 ай бұрын
ምን አይነት መልካም ስው ናቸው በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው❤❤
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 7 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ፍቅር መልካም ነገር ነው የድሮ ሰው በአብዛኛው እንዲህ ናቸው እንዳሁኑ ራስ ወዳድነት አልበዛም ነበር ❤❤❤❤ ነገር ግን እኔ ብሆን የማላደርገው ባል ልጅ ወልዶ ማሳደግ ይከብዳል
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ በበረከት የሞላ ነው ሀሐቶቻችን ደጋጎች ናቸው የድሮውን ይመልስልን
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 8 ай бұрын
እማምዬ ለክፉ ስዎች መ ማሪያ የሚሆን ታሪክ ነው በጣም ደስ ሲል ልቦና ሰጥቶን መ ማሪያ ይሁንልን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
የድሮ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል እግዚያብሔር አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@warkwark6096
@warkwark6096 8 ай бұрын
ደስ ይላል❤
@user-vp5xs3dy5k
@user-vp5xs3dy5k 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አይልያችሁ
@yeelsa
@yeelsa 8 ай бұрын
እማማ ጫሊ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እውነት ነው እማማ ጫሊ ደግነታቸው ልዩ ነው ባለቤታቸው አቶ ጭኮ ለኔ አያት የወንድም ልጅ ናቸው ይሄ ቤተሰብ ከረጅም አመት በኋላ ሳያቸው ደስ አለኝ በድጋሜ እረጅም እድሜ እመኛለሁ 🙏
@andivslidu2414
@andivslidu2414 8 ай бұрын
Emama chali wedua hayate edmea yestsh ❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ውይ ታድለሽ ወርቅ የሆኑ እናት ነው ያላቹ
@abebederes2605
@abebederes2605 8 ай бұрын
What a lovliy family God bless all
@martazewde1658
@martazewde1658 8 ай бұрын
ይታደሉታል እነጂ አይታገሉትም!! ኢሄ መታደል ነው:
@sableqatar673
@sableqatar673 8 ай бұрын
ኡፍ ኡፍ በጣም ደስ እምትሉ ናችሑ በናተ ቤት ያለው በኛ ቤት ይግባ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 ай бұрын
እድሜ ጤና
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዉነት እዚህ ቤት አየሁ❤❤❤❤
@nomore3027
@nomore3027 8 ай бұрын
ይገርማል ❤
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 8 ай бұрын
Egziabher edme yestachewe yetebareku natchewe.
@heyablisan2525
@heyablisan2525 8 ай бұрын
You telling the truth
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 8 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጦት ማማየ እንዲህ ያለ ፀጋ ማግኘት ቀላል አይደለም ስለ እርሶ እግዚአብሔር ይመስገን የልጅ ልጃቸው ደሞ ቆንጅየ ደስ ምትል እንዲሁም የልጃቸው ሚስት ፀባየ ሰናይ ደርባባ ረጋ ያልሽ ባለ መልካም ልብ ተባረኩ ❤
@TigistuTeshale
@TigistuTeshale 8 ай бұрын
እድሜ ይስጣቹ
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,8 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 8 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,8 МЛН