የኩላሊት በሽታ ካለባችሁ ፈፅሞ መመገብ የሌለባችሁ 16 ምግቦች| 16 Foods to avoid if you have kidney disease

  Рет қаралды 46,389

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Жыл бұрын

#youtube #kidneydisease #የኩላሊትበሽታ
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/HealtheducationDoctoryoh...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes

Пікірлер: 100
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
Thank you for sharing it’s helpful God bless you
@huyihijfigyihg8535
@huyihijfigyihg8535 2 ай бұрын
ጥያቄነበረኝዶክተር
@huyihijfigyihg8535
@huyihijfigyihg8535 2 ай бұрын
እባክህተባበረን
@richoethiotube5724
@richoethiotube5724 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ራሳችሁን ጠብቁ ውሀ በደንብ ጠጡ በቂ እንቅልፍ ተኙ ኩላሊትን ከሚጎዱ ነገርች ራሳችሁን በማራቅ ሰበብን አድርሱ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ትከክለኛ ምክር ነው አመሠግናለሁ🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ህንሻ አላህ ውዴ አላህ ይጠብቀን❤❤🖤 በቅንነት ደምሪኝ❤
@medinaahmed2256
@medinaahmed2256 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እሽ ምን ምን እንጠቀም የኩላሊት የሚስማማው ምግብ ንገረን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ዛሬ ቪድዮ ሰርቻለሁ🙏
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 10 ай бұрын
አሚንንንያረብዉደ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 2 ай бұрын
አሚንን
@user-fx5fp1cq5z
@user-fx5fp1cq5z Жыл бұрын
ኣይይይ ምን እናርግ ኣንደኛው ብላ ይልሀል ኣንደኛ ጥሩ ኣይደለም ይልሀል ግራ ገባኝ የፈጠረን ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን
@MohammedMohammed-hm5tj
@MohammedMohammed-hm5tj Жыл бұрын
Thanks doctor
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@womble1969
@womble1969 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው። ነገር ግን መመገብ የምንችላቸው ምግቦች ምን ምን እንደሆነ ደግሞ ብትነግረን መልካም ነበር።
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ
@user-jf1im9xs1i
@user-jf1im9xs1i Жыл бұрын
ጥሩ
@makamubarak6175
@makamubarak6175 Жыл бұрын
እናመ ሠግናለን ዶ፡ር ዩሀኒስ 🌺🌺
@yosephgebregzabher4791
@yosephgebregzabher4791 Жыл бұрын
Dr.Yohanes, I thank you for the wonderful health advice you gave us. Please keep up the good work 👏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Thank u josy respect🙏
@melkethany
@melkethany 9 ай бұрын
ዶክተርዬ ምግቦችን ሁሉ ጠቀስካቸው እና የኩላሊት በሽተኞች ምን እንመገብ ?
@muhamedabdu1895
@muhamedabdu1895 Жыл бұрын
ሽኩረንወደም
@Laboratory100
@Laboratory100 Жыл бұрын
thanks
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
You're welcome!
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልን ዶክተር እንኳን ደህና መጣክ ሼርርር👍👌👌👌
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@hanaseyoum8471
@hanaseyoum8471 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ሽቴን ስሸና ሁሉ ግዜ በጣም አረፋ አለዉ አረፋ መሽናት ከጀመርኩ አራት ዓመት ይሆናል የኬሚካል ሽታ አለው ለዶክተር ስነግረው የሽንትና የደም ምርመራ እንዳደርግ ነገረኝ ። የምርመራው ውጤት ምንም የለሽም አለኝ እኔ ያለሁበት አገር ጀርመን ነው በጣም በመፍራቴ 29 ዓመት ሐኪሜ ትቼ ሌላ ሐኪም ያዝኩኝ አንድ ዓመት ሞላኝ ምንም ውጤት የለም የአገራችን ዶክተሮች ግን ሽንት አረፋ ከሆነ ፕሮቲን ነው አደጋ ነው የሚሉት ብዬ ስነግረው የአንቺ ፕሮቲን የለውም ይለኛል ፎቶ አንስቼ ወሰድኩ እንደ ገና ደምና ሽንት ተመረመረ ምንም የለም ተባለ ። ብዙ ውሃ አልጠጣም ደምብዛት የእንቅርት የጨጓራ መድሀኒት እወስደዋለሁ ሌላው ስለ በዛቢኝ በራሴ ፍቃድ አቁሜ አልሁ በምግብ እጠነቀቃለሁ !!!!
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Жыл бұрын
ዘንድሮስ በሁሉም ነገር ግራ ገባን , ትበላው የላት ትከናነበው አማራት አለ ያግሬ ሰው .
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! በጣም እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ሰላምክ ይብዛልን 👍👍
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
@nuriyabintshamil9929
@nuriyabintshamil9929 Жыл бұрын
እንኳን ደነ በጠህ ዶክተር
@mesimesi5377
@mesimesi5377 Жыл бұрын
ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር እኔ ጠጠር አለብኝ አንዱ ክላሊቲ እና ምን በምግብ መቆጣጠር አችላልው
@rayebintnuriye8579
@rayebintnuriye8579 Жыл бұрын
አቦካዶ በጣም ነዉ ምወደዉ😳😳
@sadaali3375
@sadaali3375 Жыл бұрын
ያረቢ ያአላህ አፈያ ያዲርገን በተለይ ስደት ላይ ላለነው ከባዲነው
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 Жыл бұрын
በጣም ከባድነው
@user-wc5xf6rm8d
@user-wc5xf6rm8d Жыл бұрын
😭😭
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ግራ በግራ ጎኔ አልተኛም በጣም ነው የሚያመኝ ሽቴን ተመርምሬ የኩላልት እፌክሽን ተባልኩ ያለሁት በስደት እገር ነኝ ከባድ ነገር ሳነሳ ያመኛል አሁን ስራም ብዙሕአልሰራም እዳሌድ ብርን ልኬ ጨረስኩኝ 2 ወር ፈጣሪን ተማፅኝ ውድ ሀገር ልገባ ነው የሰው በጣም ጥሩ ትምርት ነው ሳልመረመር የበፊቱን መዳኒት ልወስድ ነው ምን ይሻለኛል በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ አገላለፅ ነው ዶክተርዬ ፈጣሪ በስራህ ሁሉ እርሱ ይቅደምልህ
@vheesan2442
@vheesan2442 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ኩላሊቴን ሁለቱንም ያመኛል እናም እግሬም ያብጣል ጪኔን ደሞ ይነዘንዘኛል መራመድም ያቅተኛል አዳዴ ብዙ ከቆምኩኝ ወገቤን በጣም ያመኛል ደሞ ስደትላይነው ያለሁት እባክህን እባክህን መልስልኝ ምንትለኛለህ ፈርቻለሁ መልስህን እየጠበኩነው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
እኔም,እዳች አይነት ስሜት ነው ያሜሰማኙ,እና ውሃ በጣም ጠጭ,በበቂ ሁኔታ 2ት ሊትር በቀን ውስጥ
@makamubarak6175
@makamubarak6175 Жыл бұрын
ዶግተር እኔ በጣምታምሜ አለሁ በኩላሊት እድረዳኝ ፈልጌነበር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ በኮሜት😭😭
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i Жыл бұрын
ወይኔ ዶክተርዬ እኔ አመት አለፈኝ ብዙ ግዜ ሕክምና ሔጃለዉ ግን ምንም አይተወኝም
@kidistashagerie5926
@kidistashagerie5926 Жыл бұрын
Tadya emin enbla?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ቪድዮ ሰርቻለሁ!
@user-um3xs7bk1g
@user-um3xs7bk1g Жыл бұрын
አያጎዲኔ እኔ ሳልበጣም ሲያስልኝ በቀኝ ጎኔ ያመኛል በጣም አያስተኛኚኝ ያአላህ አንተእዘንልኝ ስደተኛነኝ
@solomonzerfu924
@solomonzerfu924 8 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ የምወደውን በሙሉ ተከለከልሁ
@solomonchanie2028
@solomonchanie2028 Жыл бұрын
ታድያ ምን እንብላ ንገረን እባክህ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ቪድዮ ሰርቻለሁ
@fitsumyitbarek1559
@fitsumyitbarek1559 Жыл бұрын
የኩላሊት ጠጠር ያለበትንም ይጨምራል እነዚህ ምግቦች
@hjdfsgh251
@hjdfsgh251 9 ай бұрын
ምን እንብላ አርብ ሀገር ነው ያልነው🤔
@abdullahsalam1393
@abdullahsalam1393 3 ай бұрын
ዶክተር በነትህ እንደተልፈኝ የለሁት የሰው ሀገር ነው በጠም ግረ ወገቤ ን የመኘል መቆም አልቸልኩም ለግዴነው ሰረ የምሰረው እነ እስቲ አን በለኝ በጠም አሞኘል ወይም ቁጡርህነን አስቀምጥልኝ ሰሚረ እበለለው
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq 6 ай бұрын
ጨው ጥቁር ቀለም ያለው መጠጥ አቭካዶ የታሸጉ ምግቦች ሙሉ የስንዴ ዳቦ ቡናማ እሩዝ ሙዝ የወተት ተዋፆ ቡርቱካን እና የቡርቱካን ጭማቂ የተሰሩ ስጋዎች ድንች እና ስኳር ድንች ቲማቲም የታሸጉና ጣፍጭ ምግቦች ቆስጣ የቀይስር ቅጠል ቴምር ዘቢብ ፕሪም ችብስ እና ብስኩት አፕርኬት
@shathafadel3415
@shathafadel3415 Жыл бұрын
ዶክተርየ እኔ ጣፋጪ ነገር ሥመገብ እራሴን ያመኛል ለምዲነው እሥኪ ንገረኝ
@user-bo4yr7ms2d
@user-bo4yr7ms2d Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ ዶኩተር እናመሳግናለን 🙏 ጥያቄ ኣለኝ ተኩተር ኩላሊተይ ያመኝል ስመረመር ዶሞ ኣፈር ኣለብሽ ኣሉኝ ኩላሊተይ ዉስጥ ነወይ ያለ ስላቹ ኣይደለም ግን ኮቆየ ኩላሊትሽ ያባላሸዎል ኣሉኝ💔😢 ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ኣላቅም እኔ ስደት ነዉ ያለሁት እና ደኩተር ምንማድረግ እንዳለብኝ ምክርህን እፈልጋለዉ ኣመሰግናለዉ🙏
@eyobnega9688
@eyobnega9688 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የኩላሊት ተጠቂ ለሆኑ የሚመገቧቸው ምግቦች ምንምን ናቸው?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ዛሬ ቪድዮ ሰርቻለሁ🙏
@genetchala7007
@genetchala7007 Жыл бұрын
ምን አንብላ ታድያ
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Жыл бұрын
ስላም ዶ ር ያልከለከልከው ምግብ የለም ምንእንብላ?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ይህ የኩላሊት ህመም ካለባችሁ ነው ክልክል ካሌለባችሁ በመጠኑ ጤናማ ነው። የኩላሊት ህመም ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁን ቪድዮ ሰርቻለሁ
@eliyasman5614
@eliyasman5614 Жыл бұрын
ቀለል ያለ የኩላሊት ጠጠርን ይጨምራል ማለት የኩላሊት ችግር ነው ሊባል ይችላል የተጠቀሱት ምግቦች ይከለክላል
@user-gg45
@user-gg45 7 ай бұрын
ታድያ ምንልብላ
@emubilaltube
@emubilaltube Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እኔ በዚህ ሠአት ሁለት ኩላሊቴን ታምሜ በስቃይ ላይ ነኝ ሆስፒታል ብመላለሥም መፍትሄ አላገኘሁም ዝም ብየ ቁጭ ብየአለሁ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
እኔም ፈጣሪ ይርዳን
@abrhamberhe1111
@abrhamberhe1111 Жыл бұрын
@@mekdestemeche6871 q
@Jsx7re
@Jsx7re Жыл бұрын
ዶክተርዬ በአላህ በኮሜንት መልስልኝ ያለሁት የሰው ሃገር ነው ግን አንዳንዴ በሁለትም በኩል ጎኔ ቆልፌ ይዘኛል ስራ ደሞ በጣም ጫን ይልብኛል ብዛት ደሞ ቆሜ ነው የምሰራው እና በምግብም በኩል ብዙም አይደለሁም ውሃ ግን ጠጣለሁ እና ስራ ባበዛሁ ሰአት ነው የሚወካኝ በተለይ ከግራ በኩል ያለሁ በጣም ነው የምያመኝ አሺ እንደዚ ምያረገው ለክፉ ይዳርገኛል ሳይብስብኝ ሀገር ልግባ መልስልኝ ዶ /ር?
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 6 ай бұрын
የኩላሊት ጠጠር አለብኝ እና ቡና እጠጣለሁ ችግር አለው 😢
@tegesabhuay
@tegesabhuay Жыл бұрын
ወገቢን ያመኝል ስለዚህ ምን ላድርግ ንገርኝ ስደት ላይ ነኝ
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነዉ ታድያ ምን ልብላ ይህን ሁሉ ትቼ🤔🤔🤔🤔🤔🙆
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 10 ай бұрын
ክክክሣልፈልግአሣቅሺኝ፣አይይይይጤና፣አረወላሂጤናከለለሁሉምነገርባዶነዉ፣አላህአፍያችንንይመልሥልንያረብብብብ
@adu8301
@adu8301 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደክተር እኔ ምንም ምግብ ሳልበላ ሆዴ ይነፋል እባክህን መልስልኝ
@user-cy4ex7yn6e
@user-cy4ex7yn6e Жыл бұрын
ንዕማ ካልኤይተይ ኣነስ ሐዚ እዩ ጀሚሩኒ ሓደ ወርሒ ይገብር ሕቆይ ብጣዕሚ የሐመኒ ከብደይ ዉን ኮላሊት ማለት ድዩ መልስለይ ተገዲስኪ ክብርተይ
@footballtube6178
@footballtube6178 Жыл бұрын
እና ምን እንብላ 🤔
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ዛሬ ቪድዮ ለቅቄያለሁ🙏
@hggghhfedila9714
@hggghhfedila9714 Жыл бұрын
yarebbbbbbb
@abdualrahmana1861
@abdualrahmana1861 3 ай бұрын
ወላሂ በኩላሊት በሸታ ተሰቃየሁ ሀኪም ቤት ሰሄድ ውሀ ጠጭ አሉኝ ግን ሊተወኝ አልቻለም😢😢
@MariyamMaari
@MariyamMaari 2 ай бұрын
እህት እደትነው የማደርግሽውድ
@hggghhfedila9714
@hggghhfedila9714 Жыл бұрын
የኩላሊት እፌክሽን ያለበት ሠው ምን ይብላ?ሥራልን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እሺ🙏
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Жыл бұрын
እኔ የኩላሊት ጠጠር ባይታሚን D ካልሴዬም ፖታሴሄም እና የአጥንት ጥንካሬ ምን ማድረግ ይቻላል እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልን ያውም በአረብ አገር በስደት
@fafilove1583
@fafilove1583 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው በሠው ቤት መታመም እኔ ተሠቃየሁ በኩላሊት ጠጠር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አይዞሽ አህት ስለ ኩላሊት ጠጠር ቪድዮ ሰራለሁ🙏
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Жыл бұрын
@@healtheducation2 እሺ አመሰግናለሁ
@iskdarka7652
@iskdarka7652 Жыл бұрын
ምን እንብላ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ቪድዮ ሰርቻለሁ
@biniyam9932
@biniyam9932 Жыл бұрын
እሽ ምን እንመገብ
@toybaa590
@toybaa590 7 ай бұрын
ግራ ገባኝ
@hggghhfedila9714
@hggghhfedila9714 Жыл бұрын
እሽ መበላት ሚፈቀደው
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ዛሬ ቪድዮ ሰርቻለሁ🙏
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 10 ай бұрын
ሺኩርትብቻኮነዉያልተከለከለዉ
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@MariyamMaari
@MariyamMaari 2 ай бұрын
እውነትብለሻልውድ
@abuyahya3142
@abuyahya3142 Жыл бұрын
ተቸገርን አሁንስ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ተስማሚ ምግቦችን ዛሬ ቪድዮ ለቅቄያለሁ🙏
@mousarababah7866
@mousarababah7866 Жыл бұрын
እባክህ እኔ በሁለቱም ኩላሊቶቼ ላይ ጠጠር አለ ያለሁት ሀረብ ሀገር ነው ምን ትመክረኛለህ እባክህ
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 6 ай бұрын
አይዞሽ ማማ እኔም እያሰቃየይ ነው😢
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
ምን እንብላ ሁሉ ከልክለሀን🤣
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
የኩላሊት ታማሚ ከሆናችሁ ነው እሺ እንጂ ጤናማ ከሆናችሁ ክልክል አደለም! ብይልኝ
@BekeleTesfaye-tc8wm
@BekeleTesfaye-tc8wm 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 111 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 9 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 119 МЛН
ለደም ግፊት ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች | Foods you must Avoid for Hypertension
11:40
የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች
18:10
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН