በምስጋና By Zinash Tayachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel

  Рет қаралды 84,040

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

3 ай бұрын

በምስጋና By Zinash Tayachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel

Пікірлер: 475
@KitawMengistu
@KitawMengistu 3 ай бұрын
ከዛሬ 20 ዓመት በፊት በአንድ የገጠር ሙሉወንጌል አጥቢያ በአገልጋዮች የአዳር ፀሎት ላይ በቤተ መንግስት እግዚአብሔር እንዲመለክ ስንፀልይ በዚህ ልክ ነገስታቱ እራሳቸው ይዘምራሉ የሚል ግምት አልነበረኝም ሁሉን ያደርግ ዘንድ ቻይ ለሆነው ክብር ይሁን !! ለታዘዙትም ሁሉ የበዛ በረከት ይሁን !
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪ ብቻህን ሁሉን የምትችል አምላክ ስምህ ለዘላለም ይባረክ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም በጤና በቤተሰብ በስራሽ ሁሉ ይባርክሽ ያከበረሽን ጌታ ኢየሱስን አንችም በቤተመንግሥት አከበርሽው ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ።
@Dani_habeshawi_27
@Dani_habeshawi_27 3 ай бұрын
አሜን
@messeretaraya1358
@messeretaraya1358 3 ай бұрын
Amen and amen 🙏👏🙏🔥🙌 You’re blessed!!!
@destaergano3121
@destaergano3121 3 ай бұрын
ከኢትዮያ ንግስት አንደበት እግዚአብሔርን የሚያወድስ ዝማሬ መስመት ትልቅ መባረክ ነው‼️
@girmabirhanu6476
@girmabirhanu6476 3 ай бұрын
የቀባሽ የዘለዓለም አምላክ ለዘላለም ብሩክ ይሁን ።
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 3 ай бұрын
Amen
@tizitahussein2383
@tizitahussein2383 3 ай бұрын
Amen
@birukoregessa
@birukoregessa 3 ай бұрын
Amen
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 3 ай бұрын
ለሰዎች ስኬት በሚመስል ነገር ደርሶ መዘመር ጸጋ ሲበዛ ብቻ ነው። ያከበሩኝን አከብራለሁ ያለው ጌታ ቀሪ ዘመንሽ በክብሩ ያጎናጽፍሽ!!!
@user-be3yh1pz7j
@user-be3yh1pz7j 3 ай бұрын
እጅግ የምወደዉ የመሪዬ ባለቤት ክብርት እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም ግሩም የሆነዉን ዝማሬ ያሉበት ቦታ ሳይገድቦት ስለሰጡን እናመሰግናለን
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n 3 ай бұрын
ሰለአንቺ ቅንነት እግዚያቤሄር ይባርክ የእኔ ሀይማኖት ሰለሆነ ሳይሆን እግዚያቤሄር ሲመሰግን ደሰ የሚልሽ አሁንም ተባሪኪ ይብዛልሽ
@selomekifle9418
@selomekifle9418 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን የሚፀለዩ ፀሎቶች ሁሉ ወደ መሬት አይወድቁም በሞኝነት ይፀለይ ነበር የመሪን ሚስት ለጌታ አምልኮን ስታቀርብ ከዚ በላይ ደስ የሚል ነገር አለ?ከነአለባበሷ መንፈሷ ጨዋነቷ ብዙዎቻችን ከሷ እንማር ፀጋ ከመንፈስሽ ጋር ይሁን እንወድሻለን ❤❤❤❤
@yordanosmamo9132
@yordanosmamo9132 3 ай бұрын
ምስጋና አምልኮ የሚገባው እግዚአብሔር ስሙ ለዘልአለም ይባረክ 🙏 ዝኑ አንቺ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ 🙏❤🙏
@saronabraham6366
@saronabraham6366 3 ай бұрын
የምዉድሸ እህታችን ተባረኪልኝ አሚን እርሱ ብቻ!!!!!!!!!
@Abentheir6283
@Abentheir6283 3 ай бұрын
ልትመሰግን 🎤 ልትመለክህ 🎷🎸 የሚገባህ አንተ ብቻህን ነህ ። የታደልሽ ምርጥ የእግዚአብሔር አገልጋዬ❤❤ መዝሙር:-50_23 ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።
@wubishetdessalegn2167
@wubishetdessalegn2167 3 ай бұрын
ትንሽ ከፍታ ላይ ስንቆም ለሰው ብቻ ሳይሆን ለእግዚአብሔር አስቸጋሪ በሆንበት በዚህ ዘመን ለእግዚአብሔር ስፍራን ሳይለቁ መኖርን አንቺና ውዱ ባለቤትሽ ስላሳያችሁን እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይባርካችሁ!
@tizitahussein2383
@tizitahussein2383 3 ай бұрын
Amen
@alemkiru2012
@alemkiru2012 3 ай бұрын
Amen
@tigib6790
@tigib6790 3 ай бұрын
ጠላት ባይናደድ ነበረ የሚገርመው ! ያአመንሸው የተደገፍሽው አምላክ አንቺንም ይአንችንም የሆኑትን ሁሉ ይጠብቅልሽ ጠላት ያወራው ሳይሆን እግዚአብሔር ያስበልሽ ይሁንልሽ ተባረኪ ቤትሽ ይባረክ ትዳርሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ ኢትዮጵያ ሀገርሽ ሰላም ትሁንልሽ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 ай бұрын
አገሬ ገብቼ ይሄን አጋጣሚ ለመካፈል ያብቃኝ🙏❤
@elitube8652
@elitube8652 2 ай бұрын
Amen
@Dani_habeshawi_27
@Dani_habeshawi_27 3 ай бұрын
አንቺ ሳይ ያ እንደ እብድ ሚዘምረው ዳዊትን ታስታውሽኛለሽ እግዚአብሔር ከክብር ወደ ክብር ከፍፍፍፍፍ ያድርግሽ ❤❤❤❤
@yonatanabirhane758
@yonatanabirhane758 3 ай бұрын
Ende ebd eyezemerech nw?
@b.w.2099
@b.w.2099 3 ай бұрын
Read 2 Samuel 6 to understand the concept of the above comment. In short, David, who was King of Isreat at the time, danced (worshiped) the Lord.
@MamushKidanemariam
@MamushKidanemariam 3 ай бұрын
ክብርት ቀዳማዊት እንወድሻለን ❤❤❤❤ በእየሱስ ደም ተሸፈኑ 👏👏👏👏👏👏👏👏 ጠላት ተመቷል የለም 💪💪💪💪
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 3 ай бұрын
ምሳሌ 12 :10 ❤❤❤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት።❤❤❤ ❤ ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት ❤ አሜን
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 ай бұрын
ለአንተ ብቻ ክብር ምስጋና ወዳሴ ይሁን ምን አይናት መተደል ነው ለጌታ መዛማር ጸጋ ይብዛሎት ቀዳማዊት ልዩ ኖት ለብዙዎች ምሳሌና ለኢየሱስ መሰጣትን ከምንም ነገር እርሱ እንደ ምበልጥ በግጽ ገጾሃሉ
@BertukanHailu-my3so
@BertukanHailu-my3so 3 ай бұрын
ማንንም ሳትፈሪ እግዚአብሔርን በአደባባይ ያመለክሽ ያከበረሽ ልዕልት ሴት ተባረኪ
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 3 ай бұрын
ዘመንሽ ከጀግና መሪይችን ጋራ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏
@abebech3154
@abebech3154 3 ай бұрын
ያከበረሽዉ የዘመርሽለት የሰማይ የምድር ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ሀገርሽን ኢትዮጵያን ይፈዉ ስ ቀዳማዊ እመቤት እግዛቤር ይባርክሽ
@kidistruga1619
@kidistruga1619 3 ай бұрын
አንቺንም ውድ ባለቤትሽን ያፅና አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን!!!!!!
@user-qn3qg9dr8c
@user-qn3qg9dr8c 3 ай бұрын
ያከበረው ማን እንደሆነ የገባው ከፍታውን ሁሉ ከፍ ላለውና ከፍ ላደረገው አምላክ ክብር ይሰጣል:እርሱን ያመልካል :ያገለግላል እህታች ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@ermiasgizachew3976
@ermiasgizachew3976 3 ай бұрын
የቀበሮ ጩኸት በበዛበት ምድር ላይ የእግዚአብሔር በጎች በእረኛቸው ላይ ተደግፈው የሚያወጡት የምስጋና ዝማሬ ጌታ ያከብረዋል። ክብርት ቀዳማዊ እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርክሽ።
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
አንቺም ባለቤትሽም ልጆቻችሁም ሁሉ የዘላለም አምላክ ጌታ ኢየሱስ በሁሉ ነገር ይባርካችሁ ያለምልማችሁ🙏
@tadelchdaba1536
@tadelchdaba1536 3 ай бұрын
ያከበርሽው ጌታ ከዚህ በላይ ያክብርሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ።
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 3 ай бұрын
First lady may God continue to bless you you are a blessing to your world 🌎 🙌🙌🙌🙌
@belaynegash6550
@belaynegash6550 3 ай бұрын
የተወደድሽ የጌታ ብሩክ ❤
@Tomno319
@Tomno319 3 ай бұрын
ተባረኪ መዝሙሮችሽን እወዳቸዋለሁ❤️
@Fitihb
@Fitihb 3 ай бұрын
💥ልትመሰገን ልትመለክ የሚገባህ እግዚአብሔር አንተ ብቻህን ብቻህን ነህ"💥
@sollymimi8503
@sollymimi8503 3 ай бұрын
በመፅሐፍ ቅዱስ ከለዉ ከመዝሙረኛዉ ዳዊት ዉጭ የየት አገር ንጉስ ነዉ[ንግስት] ናት የእግዚአብሄርን መተለቅ በአደባበዮቹ የመሰከረችዉ? ዝኑዬ RESPECT❤❤❤❤
@yonatanabirhane758
@yonatanabirhane758 3 ай бұрын
Belew ke Dawit behuala Esuwa nesh eyalachu nw
@tegeswaldwald1524
@tegeswaldwald1524 3 ай бұрын
አቺ የታደልሽ የጌታ አገልጋይ ፀጋው ይብዛልሽ ጌታ ካቺጋ ይሁን ከነቤተሰብሽ ስወድሽ❤
@tamirutefera4265
@tamirutefera4265 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የልብሽ ከፍታ ለጌታ ስላረግሽ
@kidistalemu-nr7rj
@kidistalemu-nr7rj 3 ай бұрын
i am Orthodox but i love this mezumur እንደዚህ በእርጋታ ሲዘመር ደስ ይላል
@birukassefa4348
@birukassefa4348 3 ай бұрын
God bless you and your family first lady Zinu....
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 3 ай бұрын
May God bless you Lady. Please pray for our country. Oh Almighty God safe my people and my country.
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 3 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ነሽ ቤትሽም የተባረከ ነው
@Christian_bet
@Christian_bet 3 ай бұрын
ጌታ አንተ ብቻህን ከብረ ታይ። ዝኑ የቀባሽ ጌታ ይባረክ። ላንቺም ደግሞ ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ ብዙዎች ትልቅ ቦታ ሲደርሱ ጌታን ይረሱታልና።
@kiyalight94
@kiyalight94 3 ай бұрын
The humblest and blessed first lady in the history of the world.
@wangorewangore6143
@wangorewangore6143 3 ай бұрын
ተበረኪ እህታችን ፀጋውን ስለበዛልሽ ጌታዬን እባርከዋለሁ።
@ayilavlog359
@ayilavlog359 3 ай бұрын
መንፈስን የምያረሰርስ ፣ በዝግታ የተዘመ ጥዑም ዜማ። ተባረኪ
@genetbekele515
@genetbekele515 3 ай бұрын
የሰላም አምላክ ያሳርፋችሁ ተባረኪልን
@adeyabereham5725
@adeyabereham5725 3 ай бұрын
እሰይ ጌታ ሆይ ላንተ ብቻ 🤲🙌👏❤❤❤ ተባረኪ እህቴ
@marakimichael6493
@marakimichael6493 3 ай бұрын
ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው አስተዋይ፣ አርቆ አሳቢ፣ መለካም ሴት መዓበሉ ያላናወጠሽ እግዚአብሔርን መታመኛሽ ያደረግሽ ተባረኪ እንደዘመርሽ ኑሪ❤❤❤
@user-yb5wz9fb3p
@user-yb5wz9fb3p 3 күн бұрын
Our respected Frist Lady, Lord God bless you.Worshiping Lord God is counting from Ethiopian PM home . Thanks to Lord Jesus.
@Dior768
@Dior768 3 ай бұрын
❤❤❤ አሜን ጌታ ይባርክሽ በጌታ እህቴ ክብርት ቀዳማዊ እመቤት ው/ሮዝናሽ ታያቸው ❤❤❤።
@danielgetachew772
@danielgetachew772 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በረከታችን ኖት።
@user-vy4lf2dp2x
@user-vy4lf2dp2x 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ጌታ አንቺንም ቤተሰብሽንም በ ደሙ ይሸፍናችሁ
@melber7957
@melber7957 3 ай бұрын
Demu Chefchafen ayshefenem❌❌
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ🙏🙌 ቀዳማዊት እየሱስን ይዞ ማን አፈረ ይህንን የገለጽልሽ ጌታ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን🙏🙏 አሜን ❤ ❤
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 3 ай бұрын
በመጫረሻ ዘመን ነገስታት ሁሉ በፊቱ ይሣግደሉ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው !!! Amennnn halleluja Amennnn halleluja 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 😇😇😇😇😇😇😇😇
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 күн бұрын
* ABSOLUTELY YES FIRST LADY ! * HE IS THE ONE CAME WHEN I WAS GAVE UP AND RETURNED ME TO STAND ON MY FEETS AND THANKS THE LORD OF GOD FOREVER !!! * MAY THE GREATEST LORD BLESS YOU, PROTECT YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@user-lr2qq7is7b
@user-lr2qq7is7b 3 ай бұрын
አሜን አሜን 🥰🥰ዝኑ የፀጋው ባለቤት ይባርክሽ🥰🙏
@King-27
@King-27 3 ай бұрын
ክብርት ሆይ ዘመንሽ ይባረክ ፣ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ እና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን 🤲
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ የኔ እናት አሜን አሜን አሜን እልልልልልል❤❤❤❤❤
@ethioyabikonjochannel2278
@ethioyabikonjochannel2278 3 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ከቤተ መንግስት ስለ ስሙ ክብር ዝማሬን ቅባት ባአንቺ ላይ ያፈሰሰው ማልላክ እግዚአብሔር የተመስገነ ነው አሜን እግዚአብሔር አንቺና ቤተሰቦችሽን ይባርክ!
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 3 ай бұрын
ጌታን በጣም ስለምትወጂው አከብርሻለው።ተባረኪ እሱ ያከበሩትን ያከብራል እና
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 3 ай бұрын
ሀሌ ሉያ ክብር ምሥጋና አምልኮ ዝማሬ ስግደት የሚገባው በዙፋኑ ያለ እግዚአብሔር ብቻ ነው አሜንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤
@kinghenians986
@kinghenians986 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በዘመንሽ ሁሉ ጥላ ከለላ፣ ሞገስና ክብር ይሁንሽ ቀዳማዊት ክብርት እመቤት😊🙌🥰❤
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 3 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ።
@workineshdubale9205
@workineshdubale9205 3 ай бұрын
በእግዚአብሄር የተወደድሽና የተቀባሽ የፍቅር እመቤት ክብርት ንግሥት ዝናሽ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💕
@enpursha
@enpursha 3 ай бұрын
ጌታ ጸጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልሽ የጠላቶሽን ደጅ ውሬሺ!!! ያገለገልሺው በዕድሜ ዘመንሽ በሙሉ ሞገስ ይሁንሽ!!
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 3 ай бұрын
ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ዘመንሸን በእጥፍ ይባርክ እንወድሻለን , እናከብርሻለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇😇🙏🙏🙏❤️
@ZaneDebena
@ZaneDebena 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ለምድራችን አንችን የሰጠን እግ/ር/ ይባረክ አው በአማለክቶች መካከል ለመመክ የም ገባ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 3 ай бұрын
ጌታ እንዲሁ በአደባባይ እንዳከበርሽው እንዳመለክሽው ዘመንሽ ይለቅ ♥️♥️♥️
@habtamuangotamada2912
@habtamuangotamada2912 3 ай бұрын
በጣም አድርጌ ጌታን እባርከዋለው ቀሪው ዘመምሽ ብሩክ ይሁን ቤትሽ ለጌታ ብቻ የተቀደሠ ይሁን ተባረኪልኝ
@rahelamare778
@rahelamare778 3 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር በእውነት አብዝቶ ይባርክሽ። አሁንም ዘይት በመቅረዝሽ የሞላ እንደ አምስቱ ቆነጃጅት መብራትሽም ሙሽራውን ለመቀበል የበራ ይሁን። ዝማሬና አምልኮ ይብዛልሽ። ንጉሥ ዳዊትን በአምላኩ ፊት በማምለኩና ክብርን ለእግዚአብሔር በመስጠቱ ሜልኮን ብቻ ነች የናቀችው። እንወዳችኋለን 😍🙏😍
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamish Yebiza Enen konjo ❤❤❤
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ የኢትዮጵያ እንቆዎች ናችሁ 🇪🇹🇪🇹ዘመናችሁ የምስካና ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤ሰላምና ፀጋ በእጥፍ ይብዛላችሁ
@yemeru9732
@yemeru9732 3 ай бұрын
በጌታ ይሄን መዝሙር በጣም ነው የተባረኩበት ፤ አንዴ ሰማሁት ውስጤ ላይ እያስተጋባ ነው ;;😍😍😍😍😍
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
* AS THE LORD OF JESUS CHRIST IS NEVER FORGET !!! * I GREATLY GIVE THANKS TO THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!! * PEACE FOREVER TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@MakMa-h5z
@MakMa-h5z 16 күн бұрын
ቀዳማዊት እመቤት በኛ ዘመን መኖራቹ ምን ያክል መታደል ነው። እድለኞች ነን❤ እግዚአብሄር እንዳስጀመራቹ እራሱ ያስፈፅማችሁ❤❤❤❤❤❤
@emebetaschalew1
@emebetaschalew1 3 ай бұрын
Bless you my sister. May God gives you more wisdom and knowledge. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigebalcha892
@tsigebalcha892 3 ай бұрын
ቀደማሚት አመቤት ያከበርሽው ጌታ ክከነቤተሰቦችሽ ያብራችሁ ይጠብቃችሁ፡፡♥♥♥
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 3 ай бұрын
Amen Amen Amen kbr hulu legeta Jesus Christus yhun ameeeeeen GBU more and more
@getahuntadesseofficial8136
@getahuntadesseofficial8136 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 3 ай бұрын
መቼም በኢትዮጵያ ቤተ መንግስት የጀመረ ይህ አምልኮ መፈስ በዚህ አያቆምም ወደ አይደፈሬ አለማት ሁሉ ይፈስሳል ።ጉልበት ሁሉ :ለእግዚአብሔር ይበረከካል:ምላሰም ሁሉ ያመሰግናልና።ምድርም እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለች። ❤
@caaltuutube7217
@caaltuutube7217 3 ай бұрын
❤❤ WOW amazing song god bless you amen amen amen
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
አሜን ለምልሚ ልእልቷ🎉🎉
@user-fr1zc2oc1m
@user-fr1zc2oc1m 3 ай бұрын
❤❤❤ God bless you 🙏🙏🙏
@zerihungezahegn
@zerihungezahegn 3 ай бұрын
Amen Jesus is Lord..
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ❤❤
@takeleamenu4000
@takeleamenu4000 3 ай бұрын
Remain Blessed! Glory to our Almighty God for the Grace HE has Given you!
@user-zk7mc3xj7g
@user-zk7mc3xj7g 3 ай бұрын
ሕይወት ይናገር እስቲ ወሬ አይደለም ምላሳችን ይናገራል ሕይወታችን ሕይወታችን መመስከር መጸለይ ነበር ሕይወትህ መንፈሳዊ ዓለም ላይ ከብዶ ቃላትህ ዛሬ ግን የታለ የድሮ ፍቅርህ ሁሉም ተቀየረ አረማመድህ የታለ ሕይወትህ ያልኖርንበትን ተናጋሪ ተናጋሪ ውስጣችን ሲታይ አሳፋሪ አሳፋሪ ለታይታ መኖር ቀርቶብን ጌታን ያክብረው ጓዳችን የአደባባይ ላይ ፉከራ ቤታችን ይታይ ሲሰራ ጽድቅን ስትከተል በረከትህ ይመጣል መንግሥቱን ስትሻው ሌላው ይጨመራል ገንዘብን ግን መውደድ የኃጢአት ስር ነው ለሁለት ጌቶች መገዛት አትችልም ቃሉ እንደሚለው ሆዳቸው ሆኖ አምላካቸው አምላካቸው ባሪያ አድርጐ ሲገዛቸው ሲገዛቸው ቅባቱን ጥሎ ነጐደ የሥጋን ነገር ወደደ ለትውልድ የሚበቃ ሰው ወርቅና ገንዘብ ሲያታልለው ክርስቲያን ነኝ ካሉ መኖር እንደቃሉ አገልጋይ ነኝ ካሉ መኖር እንደቃሉ ክርስትና ማለት መስቀል መሸከም ነው እግዚአብሔርን መስሎ በሕይወት መኖር ነው ቃሉን መተግበር ነው በጨለማ የተሰወረ በማስመሰል ኑሮ የኖረ ወደ ብርሀን ታወጣለህ ለሁሉም እንደስራው ትሰጣለህ አንዳንዱ ለደሞዝ ይሰብካል ሌላኛው ለጥቅም ያመልካል ታዲያ ማነው አንተን ፈላጊ የተናገረውን አድራጊ ባፌ ብዙ ፍቅርን ስገልጥ ወንድሜን በነገር ስረግጥ ቃል አባይ ሆኜ እንዳልገኝ ጌታ ሆይ ከሀሰት ጠብቀኝ
@NigatuTariku1
@NigatuTariku1 3 ай бұрын
ለሱ ብቻ ክብር ይሁን። የሚታመልኪው የነገስታት ንጉሥ ዘመንሽን ያለምልም። እወድሻለሁ ❤❤
@zerihungezahegn
@zerihungezahegn 3 ай бұрын
ተባረኪ የብዙዎች መንግስታት ሚስቶች ሜልኮን ሆነዋል አንቺ ግን እንደ ዳዊት እየዘመርሽ ነው አሁንም ፅርጋው ጨምሮ ያብዛልሽ ተባረኪ !!
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 4 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ዘምነሽ ይባርክ ጸጋ ይብዛለሽ ❤❤❤❤
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 3 ай бұрын
ክብርት ዝናሽ ታያቸው የጌታ እንቁ ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር የፈጣሪ በረከት አይለየዎ።🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kebebushgebure6858
@kebebushgebure6858 3 ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen geta yibarekesh❤❤❤
@desalegnkebede8378
@desalegnkebede8378 3 ай бұрын
Amen!!! tebarki
@Escapaholic-ql4cf
@Escapaholic-ql4cf 9 күн бұрын
Amen !!!! Glory to One and only God
@tesemajewora4649
@tesemajewora4649 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ን የከበራው መቼ ዝቅ ብሎ የውቀል ከፍታነው እንጅ ዝቅታ አያየውም ምክንየቱም የከፍታ አምለክ ነው የመለክሹ ዘመንሽ እግዝኣብሔርን በመምለክ ይለቅ ተበራክ
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 3 ай бұрын
You are the best my sister. Thank you. Blessings to you and your family.💞
@nathanaelsisay5927
@nathanaelsisay5927 3 ай бұрын
Wow amazing Song The Queen
@Estherb2024
@Estherb2024 3 ай бұрын
በእውነትም ስምን መላእክት ያወጣል ይባላል.. በተሰቦችሽ :- ዝ ና ሽ ታ ያ ቸ ው!! Remained blessed የጌታ ባሪያ!! ‘ጴጥሮስ - ጌታ ሆይ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ' የምትወጂውን ጌታ በአደባባይ ... ሃሌሉይ!
@amansintayew5020
@amansintayew5020 3 ай бұрын
ጌታ አሁንም ከእናንተ ጋ ይሁን ዘርማንዘራቹ ይባረክ ተባረኩልን እወዳችኃለሁ
@atnafuabera3823
@atnafuabera3823 3 ай бұрын
ሥልጣን፣ ዝና ሁሉም ያልፋል፣ የማያልፈውን ዘለለማዊ እግዚአብሔርን ማምለክሽ ደስ ይላል።
@Nitsuhwork
@Nitsuhwork 3 ай бұрын
God truly love Ethiopia. This has never seen before.
@JournalistIntrnational
@JournalistIntrnational 3 ай бұрын
አሜን አሜን አምልኮአችን ላንተ ብቻ ነው ጌታ ሆይ❤
@meseretengida2541
@meseretengida2541 3 ай бұрын
Glory to God! You’re blessed my sister! I’m blessed by your song! May God keep you and protect you from the evil one! ❤
@issaiasjesus
@issaiasjesus 3 ай бұрын
GLORY TO my LORD JESUS OF NATHERIT FOR EVER OVER 10000000%%%%%%%.......
@meronkauz1732
@meronkauz1732 3 ай бұрын
ያከበርሽው ጌታ ያክብርሽ ❤❤
@DawitSisaySherka
@DawitSisaySherka 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 zemenshen ybark
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 75 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
ቤተልሔም ወልዴ : Bethelhem Wolde VOL 3
1:10:41
Adinew AB
Рет қаралды 148 М.
አለኝ  ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew
9:23
Zinash Tayachew
Рет қаралды 447 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 532 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 52 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 543 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 37 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 92 МЛН