bermel giorgis በርሜል ደለጎ ኪዳነምህረት ምን ተፈጠረ ?

  Рет қаралды 5,370

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida

11 күн бұрын

ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።

Пікірлер: 56
@edenkebede9916
@edenkebede9916 9 күн бұрын
እንኳን እመቤቴ ኪዳነምህረት በሰላም ወስዳ በሰላም መለሰቻችሁ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 күн бұрын
መንገዱማ ቢሰራ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በግንቦት 10 ጉዞ ሄጃለሁ ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን✝️❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 8 күн бұрын
እንኳን በሠላም ደርሳችሁ በሠላም ተመለሳችሁ፡፡ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 8 күн бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤
@NigistAsefa-j7t
@NigistAsefa-j7t 5 күн бұрын
Eleleleleleleleleleleleleelelleleleelell እግዚያብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል መች ይሆን ተስፋ የምሰማዉ ብዬ አስብ ነበር ብቻ ተስፋ ሰቶናል ፈጣሪ ይመስገን እሱ ፈቅዶልን ለደጁ ያብቃን እናንተም እንኳን በሰላም ወደ ቤታችዉ ገባችዉ ተመስገን ለበረከቱ ያብቃን በምህረቱ ያስበን አሜንንን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 9 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንካን ሰላም መጣችሁ ዲያቆን
@zeritessema9182
@zeritessema9182 9 күн бұрын
ደሞም እንዲህ እግዜርን መፈታተን ጥሩ አይሆንም? ክረምቱ እስኪያልፈ‍ ቢቀር ምን ችግር አለው: መስከረም ሲጠባ ሁላችን እንመጣለን ሀገራችን ሰላም ያርግልን!
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 8 күн бұрын
መንገድ ቢሰራ ጡሩ ነው በክረምትም በበጋም ሰው መሄድ ይችላል ጡሩ ነው
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 6 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 8 күн бұрын
እንኳን በእመቤታችን ጥበቃ በሰላም ተመልሳችሁ በእወቱ ጥሩ ሀሳብ ነው መንገዱ ቢሰራ ብዙ ጥቅም ያስገኛል በርቱ
@BerthaGarza-n9k
@BerthaGarza-n9k 7 күн бұрын
Egziabiher yetemesegene yhun❤❤❤
@alexmario1097
@alexmario1097 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-cl1ho8ii4y
@user-cl1ho8ii4y 8 күн бұрын
እግዛአብሔር የእውነት አምላክ ይፍረድ
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 4 күн бұрын
በሰላም እንካን በሰ መለስቻችሁ ዋናው በእምነትችሁ እደፀናችሁ ፅኑ እሁንም ድንግል ከናተ ትሁን
@negedehaile7244
@negedehaile7244 9 күн бұрын
እመቤቴ እንኳን በሰላም አድርሳ መለሰቻችሁ
@negedehaile7244
@negedehaile7244 9 күн бұрын
አነድ ባጆ ሰንበት ነው
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abinethaile2320
@abinethaile2320 9 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen
@Wagaye-wf1jq
@Wagaye-wf1jq 8 күн бұрын
Enkuwan beselam temelesachihu
@BRAKES226
@BRAKES226 8 күн бұрын
Sheftwehe Ayfer’e ezhe kemat
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 9 күн бұрын
Maryamn bemejemerya enkan selam metachihu sematu ebakih fikedilgn ebakih😢😢😢😢 limeta sil fetenawu bibeza cher wora asmun
@tigisit2534
@tigisit2534 9 күн бұрын
እህቴ አራዝማለች መሰለኝ አልመጣችም ❤️❤️❤️
@bemnetalemayehu1549
@bemnetalemayehu1549 8 күн бұрын
እኔም ብቻዬን ሔጄ በቅርብ ነው የተመለስኩት መንገዱ ከብዶል ቀጣይ በተለይ ሽንፋ ከተማ ከታለፈ ከባድ ነው እንደገና ደለጓ (ጊዮርጊስ አካባቢ ጦርነት አለ ማህበራት እናንተን አይቶ ሌሎችም እንዳይነሱ በደንብ ማስረዳት አለባችሁ ችግሩ እስኪፈታ ብትታገሱ
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 7 күн бұрын
Eheta ebakesh. Manegadone badanebe aseragegh lamahade. Aseba nawo ba egezabehare
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 8 күн бұрын
መንገዱ እንዲሰራ ማሰባቹ ጡሩ ነው ሁላችንም የቻልነውን ብናረግ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 күн бұрын
እውነት ነው
@zewdineshtadese-br7du
@zewdineshtadese-br7du 8 күн бұрын
beselamemegbatachumelkameneweegezeabeheryemesegne
@TadesseBedo
@TadesseBedo 8 күн бұрын
አስተያየት የምንጽፍ ሰዏች በማስተዋል እንፄፃፍ ዘረኛ ምናምን እያልን አባካችሁ የፖለቲካ ንግግር እየተነጋገርን አምላክ እኛ በስጋም በነፍስ የወደቅነውን ደካሞች ወደ ቤቱ ሲጠራን ለምን ድካማችን በልጦ ይጥለናል ነገ ብዙ የምንቆጭበትን ነገር ለምን እንሰራለን እስኪ ሁሉን ለአምላክ እንስጥ አበክሬ የምነግራችሁ ስለ ደለጎ ኪዳነምህረት ስለ በርሜሉ ቅዱስ ሚካኤል ምንም ባንል ዝም ብንል ሁሌም የእግዚያብሔርን ድንቅ ስራ እጹብ ድንቅ እያልን የፈጣሪያችንን እናመስግን
@user-cl1ho8ii4y
@user-cl1ho8ii4y 8 күн бұрын
የተለያዩ ሚዲያወች ሲመላሉ የጭልጋን ሕዝብ በክፉ ሲያነሱ አልሰማንም አንተ ግን በክፉ አነሳሀው የጭልጋ ህዝብ በዚህ ሚነሳ አልነበረም ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እኔም ስጠብቃችሁ ኪዳነ ምረትን ያመነ ምን ሆነ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 күн бұрын
እውነት ነው የጭልጋ ህዝብ አይደለም ግን ሀቅነው የጭልጋ ምንገድ አልፈ አልፎ ያግታል ይሀ እውነት ነው
@1ethiopia777
@1ethiopia777 9 күн бұрын
አንድ ቢያጆ ስንት ነው? ሰው ለማሳወቅ ይረዳናል እማምላክ ትርዳን::
@endaleabayenew
@endaleabayenew 9 күн бұрын
10000ሽ
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 9 күн бұрын
enkuan beselam metachu wendemoche edene gen keremet siyalef betegozu melekam new enate be16 mata gebetachu antem be17 ekachewen ameteteh sayeh dess belonyale enya kedemen begele heden senehedem senemelesem kenya behola yeneberu mekina egeta kenya ketelo yenebere mekina yetagetu2 edeneberu azezo edegeban new yesemanew ewenet enate beselam edetemelesu betam new setseley yenberew wendem alem ebakachu ahunem tetekeku enya be20 senmeles wehawen enkoan be ekoko new yeteshagerenew gen bedeb asebubet fetarin anefetatenew bay neny asebubet wegenoche ene kenate balawekem
@endaleabayenew
@endaleabayenew 9 күн бұрын
እሽ
@tigistgirma-iv3vu
@tigistgirma-iv3vu 9 күн бұрын
ምን ማለት ነው ጫካ ስለሆነ ምናምን አስተካክላቹ ፃፉ ጫካ ስለሆነ ነው ዝርፊያው ሰው እንጂ ዛፍ አደለም የሚዘርፋቹ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 9 күн бұрын
ሂድና እይው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 9 күн бұрын
ለጸጥታ ክፍት የሆነና ያልሆነ አንድ አይደለም ነገር አታጣሙ እባካችሁ ሰው ሁኑ
@1ethiopia777
@1ethiopia777 9 күн бұрын
ለማለት የፈለጉት, ጫካ ስለሆነ ሺፍታ ለመደበቅና ለመዝረፍ ይመቸዋል ነው:: በጥሩ እንተርጉመው::
@zeritessema9182
@zeritessema9182 9 күн бұрын
@@endaleabayenew😂 አይዞን በትእግስት መልሱልን ስራ ስለሆነ የጀመራችሁት
@LulYacob
@LulYacob 8 күн бұрын
Endenie yechenekew kalachu lemn tesebasben begil anhedm 4 or 5 sewoch honen mn ymeslachewal
@mesi5527
@mesi5527 8 күн бұрын
እህቴ ፡ ትላትና ፡ ሄደች ሁለት ፡ ሆነው ፡ ሰማዕቱ ፡ አባቴ ፡ በሰላም ፡ ይመልስልኝ
@LulYacob
@LulYacob 8 күн бұрын
Amen bselam ymelsat
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 7 күн бұрын
Eheta ebakesh lehade falega nawo manegadon negaregh ba egezabehare
@LulYacob
@LulYacob 7 күн бұрын
Be bahrdar hjie neber beza dena ymeslenal gn demo lebelete mereja guzo mahberoch dewlesh btiteykachew bendenb ynegrushal
@mesi5527
@mesi5527 7 күн бұрын
 እህቴ በግል ነው የሄደችው ከአዲስ ጎንደር በአየር ሄደች ጎንደር አድረው ከዛ በመኪና በባጃጅ አቆራረጠው እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ዛሬ ጠዋት በረሜል ደረሰዋል ከሁለት ፡ ቀን በኃላ በግል ስትሄጂ ትንሽ ወጣ ውረድ አለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይረዳሽ እህቴ 🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 9 күн бұрын
ያራዘመ የለም ሁላችሁም ነው የመጣችሁ ?????
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 9 күн бұрын
ያራዘሙ አሉ ብለዋል
@Tizitadagu
@Tizitadagu 8 күн бұрын
እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል እል እልእልእል የኛ የኛ የኛ
@user-cl1ho8ii4y
@user-cl1ho8ii4y 8 күн бұрын
የጭልጋ ሕዝብ ነው ያጨደው ይቅር ይበልህ ለምን በባሕር ዳር አልሔድክም
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 күн бұрын
ይቅር የበለን አንተንም
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 күн бұрын
እውነት አይካድም ብዙ ማውራት ካለብን ቤሮና
@user-cl1ho8ii4y
@user-cl1ho8ii4y 8 күн бұрын
ጭልጋን ከፈራህ ለምን በጭልጋ ሄድክ ለምን በባህርዳር አልሄድክም ዘረኛ ነህ ወንድሜ አሁን የጭልጋ ሕዝብ ሰላም ባሉበት የጭልጋ ሕዝብ ያስፈራል ብለህ ስታወራ በጣም ይገርማል የተጎዳን ሕዝብ ስም ማጥፋት አልጠበቅሁም ያሳዝናል
@endaleabayenew
@endaleabayenew 8 күн бұрын
አንገት አንገቱን እየታጨደ ሸፌር አለ ለዚያነው
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 9 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 42 МЛН
😱 28 መፅሀፍ በጭንቅላቱ ውስጥ | dr rodas tadesse | amanu | zemariam | kesis dibekulu | enat betekrstian
2:37:52
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 2,1 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 16 МЛН
Когда покупки идут не по плану🤯
0:32
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 60 МЛН
PUT CARDBOARD TOOTHPASTE ALL OVER ONE’S BODY!#asmr
0:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 12 МЛН