መቀመጫችንን ለማስዋብና ቦርጭን ለማጥፋት (BOOTY SHAPING )

  Рет қаралды 32,776

ELA GYM

ELA GYM

3 жыл бұрын

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የዮቲቤ ተከታታዬች በበርካታችሁ ጥያቄ መሰረት በተለይም በሴት እህቶቼና መጠነኛ ቁጥር ባላችሁ ወንድሞቸቼ ጥያቄ መሰረት እንዴት የሆድን ፣የዳሌ አካባቢንና በተለይም መቀመጫችንን እንዴት ማስዋብና ማሳመር እንደምንችል በጠየቃችሁኝ መሰረት በአንዲት ስፍራ ባለች ወንበር ላይ እንዴት ያማረና የተቀላጠፈ ስልጠና መከታተል እንደምትችሉ በቀላሉ አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ ካለመሰልቸት ደጋግማችሁ በመስራት ተጠቃሚ እንድትሆኑ እመክራለሁ ።

Пікірлер: 327
@belewyigermal9575
@belewyigermal9575 3 жыл бұрын
የጀርባ ህመም ነበረብኝ ያንተን ቪድዮ እያየሁ መስራት ከጀመርኩ በኋላ እየተሻለኝ ነዉ፤ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ኑርልኝ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ ወዳጄ በርታልኝ 🙏🙏🙏
@uzerna
@uzerna 5 ай бұрын
እኔ ግን አቃተኝ
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
ወሳኝ እንቅስቃሴ ነው እየታገልን ነው በጣም መልካምስነምግባርም ስላምታሳየን ይበልጥ ታበረታታናለህ እጅግ እናመሰግናለን ጥያቄያችንንም ይዘን በ ፌስ ቡክም ብቅ እንላለን ክበርልን ወንድማችን !!!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የማከብርሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Awwsome..I just watched your video and you really make sense brother..i have subscribed..and ready to get in the move👍🏽 🙏🏻thanks and bless you
@EthiopisTaekwondoAcademy941
@EthiopisTaekwondoAcademy941 3 жыл бұрын
Elisho it's wonderful way to keep our sisters n brothers fitness. You are so blessed and clever coach. We are good witness for your skill... Wushu, kickboxing, aerobics.... hulu ke amazing discipline ga yante bikatoch nachew.... We Ethiopian Martial artists Love n RESPECT uuuuuu
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
I really couldn't express that my excitement while i got your wonderful and so kinds text many thanks !!am so proud that you are best friend of mine May God bless you Genishow stay in bless 🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ በጣም ደስ ብሎኛል መልክትሽን ስላገኘሁኝ ገኒሾዬ ምርጥ መምህር i real missed you from bottom of my heart stay in bless my best friend 🙏🙏🙏
@benyamsholla7034
@benyamsholla7034 Ай бұрын
ሰላም እዴትነህ በጣም ቀለል ያለ የማይከብድ ነው በጣም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጠክረን ከሰራን ለመውጥ እናገኝበታለን በርታ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምክ ይብዛ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሚን አሜን አዜብዬ ያንችም በብዙ ይብዛልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@iopo5498
@iopo5498 2 жыл бұрын
የምትሰራቸው ስራ /ትምህርቶችህ ሁለ በጣም ድንቅ ነው እናመሰግናለን...ወንድማችን እስክ ለኔም ጡቶቼ መካከለኛ ናቸው እና ትንሽ ወርዶብኛል እና ከይቅርታ ጋር እንዴት ወደነበሩበት ልመልሰው ብሮዬ. .
@genetzewde4837
@genetzewde4837 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዛሬ ሰርቼው በጣም ነው የማመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ገንሾ በርችልኝ ጀግና 🙏🙏🙏
@toybaahmed5753
@toybaahmed5753 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ወገቤን እና ሰውነቴን ቁርጥማን ነበርበኝ መቀመጥ እኳን አልችልም ነበር አሁን ግን ባንተ ሰበብ ተስተካከለ አልሃምዱሊላህ በርታ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ጠይባዬ እህቴ በርችልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏
@tenayeabayneh6938
@tenayeabayneh6938 3 жыл бұрын
ኤላ ከ 18 አመት በኋላ ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ።የኔ የምንግዜም ምርጡ እና ጨዋው የማርሻል አርት አሰልጣኜ ነህ ኑርልኝ።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ውዷ እህቴ እንዴት ነሽልኝ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ቻናሌ ላይ በጣም ደስ ይላል ኑሪልኝ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን እህቴ እንገናኛለን በቃ 🙏🙏🙏
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 3 жыл бұрын
አሜን ሰላም ይብዛ የአንተም በጣም እናመሰግናለን ለውጣማ አለ
@qamarmahmmed947
@qamarmahmmed947 3 жыл бұрын
Waw elaye betam des yemil sat new yearawt des belogal thank you
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@mesimesi3735
@mesimesi3735 3 жыл бұрын
አሜን የአንተም ብዝት ይበል እግዚአብሔር ይባርክ
@user-ld3ch4vy4j
@user-ld3ch4vy4j 3 жыл бұрын
አንተም ምርጥ አሥተማሪ ነክ የኛ ምርጥ ቤተስባችን ነክ ጠንክርልን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ሰላምዬ 🙏🙏🙏
@ethiopian2308
@ethiopian2308 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው አንተ በእውነት መልካም ሠው ነህ ሰላምህ ይብዛ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ሃያትዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የኔ የመስራት እቅድ አለኝ ሁሌም ልቀቅልን ቪዲዮ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ ወዳጅ በደንብ ነዋ ያውም 😂🙏
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 9 ай бұрын
አላዝበህ ስመክር ደስ ትላለህ አይዞን እየሰራን አብረን❤❤❤
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-np1dd7ks3s
@user-np1dd7ks3s 9 ай бұрын
አረ ወድማለም ስራህ ሁሉ የሚደነቅ ነው እኔ ከወገብ በላይ ያሳየኸኝን እስቦርት እየሰራሁ ነበር ውፍረት ለመቀነስ ብየ በሽታየን ተፈወስኩ ግራ ጎኔ ከጭቅላቴ እስከ እግሬ ከባድ ህመም ይሰማኝ ነበር በጠራራ ፀሀይ ጃኬትና ካልሲ ለብሸኳን በጣም ያመኝ ነበር አሁን ያለ ካልሲ መቀሳቀስ ጀምሬለሁ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ለሁሉም ምክኒያት አለው እግዚአብሔር ይመስገን ያኛውን ጨርሸ ይሄ እማ ነቅሎ እደሚጥልልኝ ተስፍ አለኝ ከዛኛው ጋር መስራት እችላለሁ ወይስ ልጨርሰው ከወገብ በላይ ያለውን በኮሜት አሳውቀኝ ክበርልኝ ዶክተሬ ለኔ
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
ዋው ደስ ብሎኛል ስለተሻለሽ እህቴ ቀሪውንም እስፖርት ቅስ እያልሽ ከሰራሽው ለውጥ ታይበታለሽ በርችልኝ እኔ የስፖርት ሙያተኛ ነኝ ህመም የሚሰሙን ቦታዎች እንዴት ማስታመምና ማዳን እንዳለብን በሙያዬ እረገድ ነው የምረዳችሁ ዶክተር አይደለሁም ለማንኛውም ጥያቄ ሲኖርሽ አለሁኝ በርችልን እህታችን 🙏
@user-np1dd7ks3s
@user-np1dd7ks3s 9 ай бұрын
@@elagym5723 እሽ የኔ ወድም ይገባኛል ግን ለኔ ዶክተር ሆነኸኛል ክበርልኝ
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 3 жыл бұрын
ዛሬሥ ሠራሁ እጃ የነገዉን መነሣቴን እናመሰግናለን ወድማችን
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መልካሙ ወንድሜ እንዴት ደስስ ይላል
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰላምዬ የእኔ እህት 🙏🙏🙏
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 3 жыл бұрын
Betam harif new borch yaschegerachew ehtoche betam edemitekemubet ergtegna negn betam enamesegnalen elaye
@bethlhemtegegn9835
@bethlhemtegegn9835 3 жыл бұрын
Tebarek!!
@yetimworkbeyene158
@yetimworkbeyene158 3 жыл бұрын
God Bless Tanks
@madinahussain6582
@madinahussain6582 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንዲም
@nebu2583
@nebu2583 Жыл бұрын
😌እስፖርት ብሎ ዝም ነው እናመሠግናለን ወንድም 😘ጀመረሁት በቃ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ ይበርታልኝ 🙏🙏🙏
@belewyigermal9575
@belewyigermal9575 3 жыл бұрын
Thank you our beloved man
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሳዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@user-ru8mm5ff7d
@user-ru8mm5ff7d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዛሬ ነው የጀመርኩት እግዚአብሔር ይርዳኝ እና ለውጥ ላምጣ የእጅ ውፍረትን እንዴት ብንሰራ ነው የሚቀንሰው?
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
ዋዋዋው በጣም ደስ የሚል ነው ኤላዬ ወንድማችን እኛም እንወድካለን በርታልን እኔን ያስቸገረኝ ቦርጭ የምባለው ነው፡
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ መስዬ በርችልኝ ቦርጩንማ እልም አርጊው አጥፊው ደጋግመሽ በመስራት 🙏🙏
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
@@elagym5723ኤላዬ ወንድሜ እኔም ምሥጋናይ ከልብ ነው ለእኛ ብለክ ግዜክን መሠዋአት አርገክ ስለምታቀርብልን ከእግዚአብሔር ጋር እየሞከርኩ ነው ሁሊም ባይሆን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@meseretshewaye6343 መሲዬ ቢያንስ ለ20ደቂቃ እንኳን ባገኘሽው ሰአት ለመስራት ሞክሪ በጣም ይጠቅምሻል እህቴ 🙏🙏🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
ማታ ማታ ከመተኛት በፊት መስራት ይቻላል ወይ ምን አልባት እቅልፍ ላይ ችግር እዳይፈጥር ጊዜ የሚኖረኝ ማታ ብቻ ስለሆነ ???
@Hiyab7512
@Hiyab7512 3 жыл бұрын
thank you much 🙏 brother
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot too dear 🙏🙏🙏
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አንተ መልካም ሰው
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ሰብሊ 🙏🙏🙏
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
ዋዉ ግቢዉ ስያምር ደስ ይላል
@nestyyebakitube3409
@nestyyebakitube3409 3 жыл бұрын
Than u so much appreciate you
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Many thanks my dear 🙏🙏🙏
@firehiwottesso416
@firehiwottesso416 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው 👌
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፍርዬ 🙏🙏🙏
@anosisy3220
@anosisy3220 3 жыл бұрын
ዋው እናመስግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hdhdgxhx5620
@hdhdgxhx5620 3 жыл бұрын
ባንዴ ይሄንንም እና ሌላም ጨምረን መስራት እንችላለን ወይስ ችግር አለው?
@divoraolive722
@divoraolive722 3 жыл бұрын
Ewnetm borch aylwat wey ? Esu ga yalew yastelal . Tebarek
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hanabintahmedin5409
@hanabintahmedin5409 2 жыл бұрын
እናመሠግናልን ግን ከይቅርታ ጋር በወር አበባ ሳአት እስፖርት ቢሰራ ችገር የለዉም በሱ ምክንያት እስፖርት እያቋረጥኩ ስለሖነ?
@fozifozi5484
@fozifozi5484 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ተመችቶኛል
@tube3397
@tube3397 3 жыл бұрын
ስነ ምግባርህ ትህትናህ በቂ ነው እኔስ እሄው በዳሌ ሱስ ተጠምጄ 6 አመት ሞላኝ ደሞዜንም በፕሮቲን ያየውትን ክሬም የስማውትን ሁሉ በመግዛት ውጭ እንጅ ምንም ለውጥ አላየውበትም ያም ሁኖ ገንዘቤን መጨርሴ ሳይበቃኝ ቀን በቀን በዳሌ ሱስ ተጠምጄ አይኔም ሌላ አላይ አለኝ እባካቹህ ምታውቁ ተባበሩኝ አልያም ከአዕምሮዬ እንዲውጣ በፆለት እርዱኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ችግር የለም አንች ብቻ ሰላም ሁኝልን እንጂ ለዳሌው ስራ ጥናት ይዤ ትክክለኛውን ብር የማታወጭበትን ስራ ለመስራት እንሞክራለን በስፖርት የማይስተካከል ነገር እንደሌለ እኔ ምስክር ነኝ ከእኛ የሚጠበቀው ትግስትና ቁርጠኝነት ብቻ ነው።ትንሽ ፈገግ አስብለሽኛል አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@tube3397
@tube3397 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እንካን ሳክልኝ እሺ መላውን እጠብቃለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@tube3397 😂😂🙏
@Max-vc5gs
@Max-vc5gs 3 жыл бұрын
ሀገረ ብመራ ምን ልታረጉኝ ነው ከጎነህ እንሆን ነበር 😀😀 እናመሰግናለን ❤💪እስከዛሬ ተሸወጀ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ 🙏🙏🤣
@AaBb-hy7ko
@AaBb-hy7ko 3 жыл бұрын
ስፖርት መስራቱን ወዳለዉ ከፍተኛ የሆነ ቦርጭ አለኝ በተለይ ከእንብርት በታች ማጥፋት እፈልጋለሁ ግን ሶስት ጌዜ ሆድ ላይ ኦፕራሲሆን ነኝ የአንተን ስፖርት ብሰራ ችግር አለዉ ወይ
@solminte4693
@solminte4693 3 жыл бұрын
ተባረክልን 💪
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ሶልዬ 🙏🙏🙏
@ranifikadu3168
@ranifikadu3168 3 жыл бұрын
Thankyou and happy Ethiopia new year 2013
@mohiuddinsaeed639
@mohiuddinsaeed639 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ብሮ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 3 жыл бұрын
Thanks brother
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰላምዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@leylamuhammad7298
@leylamuhammad7298 Ай бұрын
እግር ለሚያመን ሰወች ይሆናል?
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 3 жыл бұрын
የዛሬውማ ኤላዬ😍በሳምንት ነው ቦርጭን የሚያጠፋው💪 እኔስ በበፊቱ ስፖርት ደህና ለውጥ አይቼ ነበር አቆምኩኝ እንጂ🤔
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አይ አሁን ማቆም የለም ካለበለዚያ ያለሽበት ድረስ ነው የምመጣው እኔ ከመጣሁ ደግሞ ጫን አርጌ ነው የማሰራሽ ስለዚህ ከመምጣቴ በፌት ሳታቋርጪ ስሪ 😂በርችልኝ ጎበዝ ተማሪዬ 💪💪🙏🙏
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 3 жыл бұрын
@@elagym5723 ኤላዬ ወንድሜ አስተማሪዬ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏 ትንሽ ውሃ ላይ ደካማ ነኝ BP 90/60 በታች ሆኖ ፈርቼ ነበር አሁን እንደአዲስ ጀምሪያለሁ ውጤቱን ፈጣሪ በፈቀደ ግዜ በፎቶ ልክልሀለው🙏አንተ ከመጣህማ ጉዴ😂
@hanna9502
@hanna9502 3 жыл бұрын
ሁሉም vedio አሪፍ ነው የቱን ሰርቼ የቱን እንደምተው ሁሉ ግራ ይገባኛል.
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 2 жыл бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ አሪፍ።
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@whaimanotabeba2514
@whaimanotabeba2514 8 ай бұрын
Wow danke
@yetm1026
@yetm1026 3 жыл бұрын
Betam Amesegnalehu 👍👍👍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የትም እህቴ 🙏🙏🙏
@fatumagelayeghcgc3491
@fatumagelayeghcgc3491 3 жыл бұрын
ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ የወገብ እመም አለብኝ የወገብ እስቦርት የአንተን አሰራለው ነገር ግን አንዳመድቀን ያመኛል የሚያመኝ ከጎኔ ያለው መታጠፍያ ለይ ነው እና ጎንበስ ስል ነው እመም የሚሰማኝ ምን ላድርግ እባክህን ንገረኝ ከሳውዲ አረብያ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ፋቱማዬ ጎንበስ ስትዬ በጣም በጥንቃቄ መሆን አለበት ።መሬት ምንጤፍ ላይ ሆነሽ ቀስ በማለት የወገብ ስራውን ደጋግመሽ ስሪው በርግጠኝነት ለውጥ ታያለሽ እህቴ ለበለጠ ምክር ቨይስ ሜል አርጊልኝ
@user-gl8hp5yk1n
@user-gl8hp5yk1n Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 Ай бұрын
አሜን አሜን አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@afromama9089
@afromama9089 3 жыл бұрын
Wendm(brother) .. I have bad knees and getting hard to loose weight.. do u have any advice ? Thank you 😊
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Hi my brother as mention that you already have knee injury so unable to do intense workout anymore !! What you have to do start knee injury workout. it's already there have a look and change your lifestyle completely as well then will see the result very soon 🙏🙏🙏
@afromama9089
@afromama9089 3 жыл бұрын
Thank you
@wba2639
@wba2639 3 жыл бұрын
ሀይ ኤልዬ ሰላም ነው ሰላምህ ይብዛ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ውብዬ እንዴት ነሽልኝ እየተበረታ ነው ?በርችልኝ 🙏🙏🙏
@BerryT116
@BerryT116 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ እሰራለሁ ብሎ እያየ ያለ?
@hanihani5653
@hanihani5653 3 жыл бұрын
እኔ
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 9 ай бұрын
ብየ ቀረሁ ፍከራ ብቻ😅😅
@hanna9502
@hanna9502 3 жыл бұрын
mereten newo Elas enamesegnalen
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ ሃኒዬ እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h Жыл бұрын
ጣውላ አያነሳኝም መሬትላይ ይቻላል መምሕር
@sameerasoso1489
@sameerasoso1489 3 жыл бұрын
ልጀምር ነዉ ተመችተሃኛል ትምህርትህደስይላል 💯💪💪💪💪💪💪👈👍🏻👍🏻🇪🇹🇪🇹💪💪👈
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
መልካም ጠቃሚ ውሳኔ ነው ሰሚራ እህታችን በርችልን ፥🙏🙏🙏
@sameerasoso1489
@sameerasoso1489 3 жыл бұрын
@@elagym5723ዋዉ ተመቸኝ ከሚባለዉበላይ ሌላዉ ቀርቶ እሚያመኝ ጀርባየን ምልክትአየሁ ተመስገን 💯💯👍🏻👍🏻💪💪👈👍🏻👍🏻🐅🐅🇪🇹
@galeelabirku718
@galeelabirku718 3 жыл бұрын
How to eat after exercise pls advice me
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Galeela my friend am already release all that kinds of videos .any ways long in short answer try to minimize or consume carbs and eat more protein and green staff 🙏🙏🙏
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
Kkkkkkkቦርጭ አይልዋት ጉንጭ አይልዋት this is my first time wow it is good thank you for sharing bro
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽልን አዜብዬ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ተቀብዬሻለሁ 😂🙏🙏አመሰግናለሁ
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 2 жыл бұрын
ሑሉም ነገር ማሣሣብ ይመቸኛል ዝብሎ ግግም ምንያረጋል
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 9 ай бұрын
የት ነበርክ እስከ አሁን ኦን ላይን መስራት እፈልጋለው pls. መልስልኝ
@aynalemfeleke2847
@aynalemfeleke2847 2 ай бұрын
Tebarek
@elagym5723
@elagym5723 2 ай бұрын
Amen you too more 🙏🙏🙏🙏
@user-hy7hq2hg6o
@user-hy7hq2hg6o 3 жыл бұрын
Selam lanta yehn enya betam new amsgnalw sewnta kensawal gen betam efralw obrosen selalen
@yashi9994
@yashi9994 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የጡት ስብ ለማቃጠል ወንድሜ ስራልኝ በናትህ ተቸገርከኝ❤❤
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@hsmlovehsm3020
@hsmlovehsm3020 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሉሁንህ ነው ተፈቅዳአለህ ስራህ ደስ ይላአል በርታ አድጥያቂ አለኝ ከስት ግዜ ላውጥ ይታይበታአል፣ሊላኛአው ጥያቂ አለኝ ፣ከትክሻአየ ላይ ያለው ሉቀንስልኝ አልቸአልኩም
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በደንብ አልተረዳሁትም ጥያቄሽን እባክሽ በደንብ አስረጂን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@tegsetnadew886
@tegsetnadew886 3 жыл бұрын
Betam kelale letana terou new abesou ena wegeba yedeseke cheger neberbeg bemedanetenew alefou alefou metegaw yameg neber ahoun tefetoule medanetem akoumalehou 🙏👏👏 amedgenalhou
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ቲጂዬ እህቴ በርይልኝ እህቴ ሰላም ሁኝልኝ 🙏🙏🙏
@tegsetnadew886
@tegsetnadew886 3 жыл бұрын
@@elagym5723 adete teyka neberge bebezAte setega behouda tebelebey new metegaw berche ena letouta cheger yametabegele? 🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ቲጂዬ ጥያቄሽ አልገባኝም በሜሴጀር ቨይስ አርጊልኝ በደንብ በቨይስ እንዳስረዳሽ Ela zion ብለሽ ፍሬድ አርጊል እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 3 жыл бұрын
Much love
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
many thanks dear 🙏🙏🙏
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 10 ай бұрын
እኔም ለው ውንድሜ ከጀመርኩ ሶስት ቀኔ ነው ግን ሰረባዬህመም ተሰምቶኛል ሁሌ ካደረኩ የተወኛል ?
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 3 жыл бұрын
እሾ ወንድም ጥያቄ ነበረኝ ይሄን እስፖርት እየሰራን በስንት ግዜ ነዉ በሰዉነታችን ላይ የምንፈልገዉ ለዉጥ ሊመጣ የሚችለዉ ሌላዉ ደግም አንድ ነዉ በቀን ስንቴ መስራት አለበት ምን ያክል ግዜ?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ለውጥ የምናየው እንደ አሰራራችን ነው ሳናቋርጥበተከታታይ ቢያንስ ለ8ሳምንት ካደረግን በእርግጠኝነት ለውጥ ማየታችን አይቀሬ ነው ወዳጄ 🙏🙏🙏
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ ወንድም በቀን ቢያን ስንት ሰአት መስራት አለብን ወይሞ ስንት ደቂቃ ?
@abigailkebede3406
@abigailkebede3406 3 жыл бұрын
Keep it up
@user-ib8ib5is3v
@user-ib8ib5is3v Жыл бұрын
ወንድሜ እስፖርት ስስራ ዉጋት ይይዘኛል ለምድነዉ እዳታልፈኝ አዳራ መልስልኝ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
የአተነፋፋስሽ ችግር ነው ስፖርቱን ስትሰሪ በጣም በመረጋጋት እየሰራሽው ትንፋሽሽኝ በተገቢ መልኩ በደንብ እየተነፈስሽ የውስጭሽ አውጪው ኖርማል ነው እየለመድሽው ስትሄጂ ይስተካከላል ለበለጠ ጥያቄ በድምጽ በሜሴጀር በውስጥ መስመር ላኪልኝ እንደሌሎቹ ተከታታዬች እረዳሻለሁ 🙏
@dubaidjbai1386
@dubaidjbai1386 Жыл бұрын
በዉነት ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ከ75 በ15 ቀን 69 ገብቻለሀመ ህመም ነበረብኝ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ግን ዉሀ እየጠጣሁ ነዉ የምሰራዉ ችግር አለዉ ከቻልክ መልስልኝ ምስጋናየ ከልብ ነዉ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ እሄቴ ጎበዝ በርችልን ጀግና 🙏🙏🙏ወሀ መውሰድ በጣም ይጠቅማል ችግር የለውም በጣም ያስፈልገናል ውሰጂ 🙏🙏🙏
@elensaentertainment
@elensaentertainment 3 жыл бұрын
ሰላም በጣም ጥሩ ነው የዞም ቁጥርህን ብትሰጠን ፍቃድህ ከሆነ።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ሪቾ በግሩኘ የሚሰሩ ሴቾች ኘሮግራም ስለሆነ አይፈቅዱም just for there peavies sorry for that Rahchow ...🙏🙏🙏
@elensaentertainment
@elensaentertainment 3 жыл бұрын
@@elagym5723 ሰላም እስኪ የውስጥ መስመርህን ላክልኝ
@semirtuib3612
@semirtuib3612 3 жыл бұрын
ለማጀማሪየ ግዜ እያያሁ ነዉ እና ከዋገብ በለይ ወፍረም ነኝ ይሄን ልስረ
@messytegegnetube9197
@messytegegnetube9197 3 жыл бұрын
betam betam dese yelale ewent
@lominaderesse283
@lominaderesse283 3 жыл бұрын
Endet neh Ela,,,,,ebakuh sewnete wefram nebere ahun gen sport eyesrahu keschalehu.bihonm gen borche yenberw hode lalabegn .menm litebk alechalenm .men temkergnaleh.please answer me bro
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሎሚናዬ ጥያቄሽን በደንብ አላገኘሁትም ቨይስ ሜል አርጊልኝ በፌስቡኬ Ela zion ብለሽ
@lominaderesse283
@lominaderesse283 3 жыл бұрын
@@elagym5723 with wedaje aletkemem messenger,,,Yetykuh sewnte kenesolign borche gen lelet alebeg,,,, sports besrabtm,(aletenker)alegn
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በፍጹም በጣም ደጋግመሽ መስራት ይኖርብሻል ቢያንስ በቀን 20ደቂቃ በእየለቱ መስራት አለብሽ ቶሎ ለውጥ ማምጣት ካለብሽ ደግሞ ሳይንሳዎ ትንታኒ የሚለውን በደንብ ስሚው መልሱን እዚያ ላይ ታገኝዋለሽ ምን እንዴት መመገብ እንዳለብሽ ሁሉ ነገር እዛ ላይ አስተላልፊያለሁ ወዳጄ
@respondtoday2038
@respondtoday2038 3 жыл бұрын
Ye shent bonbo chgir alebign ena minayinet enikiskase bisera ysalegnali ebakotn ameseginalehu
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ብዙ በዲዬችን ለቅቄልሻለሁ ወደ ኋላ ሄደሽ የቦርጭ ማጥፊያ የሚለውን አብረሽ ስሪው ለውጥ ታመጫለሽ ከለምንም መሰልቸት
@amneamne3871
@amneamne3871 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሰላምክ ይብዛ በነካው እጅ መልስልኝ ከእምብርት በላይ ላለው ስብ ምን ማድረግ እንዳለብን ሽኩ ብትለኝ?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ወዳጄ የተለቀቁ በጣም በርካታ ፍሎር እንቅስቃሴዎች ተለቀዋል ባርስት ባርስታቸው አስቀምጫለሁ ለማንኛውን አንዱን ይሄው ልኬለሁ 🙏🙏🙏
@mimiyishak6443
@mimiyishak6443 3 жыл бұрын
Egzihbher yibarkiki sel melkm kenenetek Egzihbher Zemenken Hulu yibarkiki
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ሚሚዬ አንችም ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@fatimawo6037
@fatimawo6037 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፋጡማዬ እህቴ 🙏🙏
@saheedmuhamnad5317
@saheedmuhamnad5317 6 ай бұрын
ሰላምው ወንድሜ ከትጥቅ እስከ ቁርጭምጭምት ድረስ ያመኛል መፍትሄ ካለህ
@user-cr5in8kj1n
@user-cr5in8kj1n 3 жыл бұрын
ስማ..መቀመጫውንተወውና....ቀጭንእግ.ር..እደትማዳበርይቻላል?????በተርፈ.ቀጥልበት
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ማራኪ የመቀመጫን ቅርጽ ማሳመር ለፈለጉትም ጥያቄያቸው መመለስ ስላለበት ነው ልክ እርሶም እንደጠየቁት ማለት ነው ።በተረፈ ግን እግርን ለማወፈር የተሰሩ በርካታ ቨዲዮዎች ለቅቃለሁ ወደ ሃላ ሄደው ይመልከቱት ።በተለይ ከወገባችን በላይ ያለውን ሰውነት ቀጥ እንዳለ ጉልበትን ሰበር በማድረግ የተሰሩ ብዙ የእግርን መጠን መጨመሪያ ስራዎችን ይመልከቱ በቀጣይም እለቃለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 3 жыл бұрын
ኤላየ እንዴት ነህ አንተን እያየሁ ስፓርት መስራት ከጀመርኩ 2 ሳምንት አለፈኝ መጀመርያ ገመድ ዝላይ 700 እሰራና ከዛ የቦርጭ ማጥፊያ ስፓርት ደግሞ አንተን እያየሁ እሰራለሁ ቢያንስ 1 ሰአት የሚሆን እንቅስቃሴ አደርጋለሁ አሁን ግን እግሬን እና ጉልበቴ አከባቢ ትንሽ አመመኝ እንደ በፊቱ በደምብ አያሰራኝም ምክንያቱ ምን ይሆን አሰራሩን ስላላወቅኩበት ነው ወይስ ምንድነው ስታየው መልስልኝ አደራ ኤላየ ምክርህን እፈልጋለሁ ፕሊስ አመሰግናለሁ በርታልኝ እኔም እበረታለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ሃኑና እህቴ አይዞኝ እግርሽን ከሆነ የሚያምሽ ምን አይነት ቦታ ነው የምትዘይው መሬቱ ጥሩ መሆን አለበት ቢያንስ ሳር ቦታ ባይሆንም እንኳን መፈር ያለ ምንጣፍ ላይ ቢሆንና ደግሞ የምትዘይበት ጫማ ጥሩ እስኒከር አይነት ቢሆን መልካም ነው አደራ ገመድ የምትዘይበት ቦታ በጣም ወሳኝ ነው አደራ ።ሌላው ቁርጭምጭሚትሽ ላይና መገጣጠሚያሽ ላይ ጉልበትን ጨምሮ ከሆነ የአይረን መጠንሽንም ቼክ አርጊ ስጋና እንጀራ የምትጠቀሚ ከሆነ እንኳን ከዚያ ከምትበይው ምግብ ውስጥ ማግኘት ትችያለሽ አንዳንድጊዜ የአይረን እጥረትም ብዙ እግሮቻችን ከመሬት ጋር ብዙ ስንቀጠቅጠው ወይ የቦታው ምቹ አለመሆን ነው ቦታውን ቀይሪ አለበለዚያ የአይረን እጥረትም እንደዚህ ያደርጋል ነገር ግን ሁለቱም ቀላል ነገር ነው በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል ።ሌላው ሁሌ መዝለል ከመጀመርሽ በፊት በቂ የጉልበት በታች ያለውን ጡንቻ በሚገባው ማፍታታት ይኖርብሻል ከእነዚህ ውጪ አይሆንም ችግሩ ።አሳውቂኝ በርችልኝ ።ስትልኪልኝ ግን በቨይስ ሜል ይሁን ይሄ ጊዜ ይወስድብኛል ትንሽ የጊዜ እጥረት ስላለብኝ ይቅርታ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺ ኤላየ እንዳልከኝ አደርጋለሁ ጊዜህን ስለወሰድኩብህ በጣም ይቅርታ ለውጥ እንደማመጣ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@ashuashu5487
@ashuashu5487 3 жыл бұрын
በደንብ ማሳሳብ አለብሽ እሽ ማሬ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 3 жыл бұрын
@@ashuashu5487 እሺ አሹየ አመሰግናለሁ
@fatimahussen2599
@fatimahussen2599 2 жыл бұрын
ዋውዛሬነውያየሁህጥሩሥራነውበርታ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ፋቱማዬ እህታችን እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን መጣሽልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@nejatabdu3015
@nejatabdu3015 3 жыл бұрын
የኔን ውፍረት የሚገኝበት አካባቢ ነው በደንብ የገለፅገው 😀😀😀😀 ግን መቀመጫየንም መቀነሥ ፈልጋለሁ አመሠግናለሁ ሁሌም ሥራልን እንዳላቋርጥ እርዳን አብዛኛው ጀምረን እንተወዋለን ሥጠይቅህ ማታ ልተኛ ሥል ነው ግዜ የማገኘው እናም መሥራት ይቻላል
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አዎ ይቻላል በማንኛውም ሰአት በርችልኝ መሰላቸት የለብንም ለውጡ ሲመጣ እንዴት እንደሚያስደስትሽ ልነግርሽ አልችልም እህቴ በርች 🙏🙏🙏
@nejatabdu3015
@nejatabdu3015 3 жыл бұрын
@@elagym5723 አመሠግናለሁ
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 10 ай бұрын
እረ እስቲ መልስልኝ ወላሂ ወገቤን በጣም አሞኛል ምን ላደረግ
@selamtimer5783
@selamtimer5783 3 жыл бұрын
Waw nice
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 3 жыл бұрын
Ena lemwofer new emfelgew besamn sent geza lesera
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ቢያንስ 3 ጊዜ ጥሩ ነው ብዙም ካሎሪ ማቃጠል ስለሌለብሆት 🙏🙏🙏
@woinshettsegaye8506
@woinshettsegaye8506 3 жыл бұрын
ሀይ ስላም ነህ ሴት ልጅ የወር አበባ ላይ ሆና እስፓርት ብትስራ ችግር አለው?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም ከፍተኛ የወገብ ህመም ከሌለብሽ በስተቀር 🙏🙏🙏
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 3 жыл бұрын
@@elagym5723እረ እናት ባትሰሪ ይመረጣል
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ያለም ሳይንስ የሚለውን ነው የምናውቀው እህቴ ከፍተኛ የወገብ ህመም ከሌብሽ ችግር የለውም ከመሀጸን ውስጥ መወገድ የሚያስፈልገው ፈሳሽ ሳያስጨንክሽ መወጠድ ይችላል ለበለጠ ማስረጃ በውስጥ በስመር እንድልክልሽ ቨይስ ሜል አድርጊልኝ በግምት አይመከርም ወንድሜ ሁሉም ነገር ሳይንሳዊ ትንታኔ ና ማስረጃ አለው አመሰግናለሁ 🙏
@jjyrewwwgjjj
@jjyrewwwgjjj 3 жыл бұрын
ሠላም ብሮ ለቤትህ አድስ ነኝ እናም ዳሌየ ለማሣደግ ስለፋ ጭራሽ እየቀጠንኩ ነው እናም ጉንጭ የምታክል ቦርጭ አለችኝ 🙄🙄ያችንም ለማጥፋት ስሮጥ ቦርጨ አለ ሰውነቴ ሮጠ 😌😌😌መፍትሄ ካለህ
@HdhdhHdud-nf2or
@HdhdhHdud-nf2or Жыл бұрын
የዚህን አይነት ሰፖርት ስሰራ እግሬን በጣም ያመኛል ቶለ ይደክመኛል ከና እየጀመርኩኝ ስለሆነነዉ ካየሄዉ ልስልኝሢ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ እህቴ ቀስ እያልሽ እስክትለምጅው የግድ ድካም ይኖራል ቀስ በቀስ ሰውነትሽ ሲለምድ ይበረታል ደግሞም ጥሩ አቋምና ጤናን ታገኝበታለሽ በርችልን እህታችን 🙏
@fujauj417
@fujauj417 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድም በናትህ የቂጠ እና የዳሌ ማውጫ ስፓርት እንዳለህ ንገረኝ ወንድም
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix Жыл бұрын
ዛሬያተንቪድወ ማየት ጀምሬለሁ ስራውንም ጀምሬለሁ ቦረጭን ላሰናብተው😍
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ዋው ጀግና እህታችን በርችልን 🙏🙏💪💪💪
@fatimawo6037
@fatimawo6037 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኧረ ጥያቄነበረኝ እባክህ እስፓርስስራ ጉልበቴን አመመኝ ደግመህ ስራልን ይሄየጎን ቦርጭእምቢአለ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ለሱ የሚሆን ቨዲዬ ለቅቃለሁ ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከችውና ደጋግመሽ በመስራት ለውጥ ታመጫለሽ በተለይ የጉልበት ቨዲዬቼን ተመልከቻቸው በርግጠኝነት ለውጥ ታመጫለሽ
@aminasaeed1331
@aminasaeed1331 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺአየዋለሁከመሠግናለሁ
@yotaggy261
@yotaggy261 9 ай бұрын
እኔ እምላችሁ ይሄን እስቦርት ሰርቶ ተኝቶ የዋለ አለ ወይስ እኔ ብቻነኝ እኔም እልክ ያዘኝ እና እየደጋገምኩት ነዋ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ስራው ግን በጣም አደከመኝ ሳይደክሙ የሚገኝ የለም ብየ እየታገልኩኝ ነው ዉጤታማ እደምሆን ተስፍ አለኝ🤗
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
በትክክል ብለሻል እህቴ ጎበዝ በርችልን 🙏🙏💪
@yotaggy261
@yotaggy261 9 ай бұрын
@@elagym5723 እሽ የኔ ወድም
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 833 М.
How To LIFT SAGGING BREASTS- Try these 10 BREAST EXERCISES for 10 days
20:19
Blush with me-Parmita
Рет қаралды 11 МЛН
ቅዱስ ገብርኤል ያደረገውን '' ተዓምር '' ስሙ
24:40
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 27 М.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН