ምርጥ የቁርስ ምግቦች ለስኳር በሽታ

  Рет қаралды 31,819

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

3 ай бұрын

ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።በዛሬ ቪዲዮ ምርጥ የቁርስ ምግቦች ለስኳር በሽታ የሚናየዉ ይሆናል፡፥ #breakfast #diabetes #health #diet #weightloss #healthy
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 63
@tadelear7849
@tadelear7849 3 ай бұрын
ዶክተር በየግዜው ስለምትሰጠን መረጃ አመሰግናለሁ ።
@alemgebyatigabu8810
@alemgebyatigabu8810 2 күн бұрын
Thank you Dr 🙏💔💔
@mesitube2677
@mesitube2677 Ай бұрын
እንዴት እየረዳሀን እንደሆነ አታውቅም ተባረክ
@user-qz5tw1ej5u
@user-qz5tw1ej5u 3 ай бұрын
ዶ/ር ስለተሰጠን የጤና መረጃ እናመሰግናለን።
@user-ux7vb1iv8d
@user-ux7vb1iv8d 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@sinafikwondimu3352
@sinafikwondimu3352 3 ай бұрын
እናመሰግንሀለን ዶክተር🙏🙏🙏
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 3 ай бұрын
Great job and excellent explanation!
@user-nq4si1ty5o
@user-nq4si1ty5o 3 ай бұрын
Thanks Dr.
@enaniemuluneh9958
@enaniemuluneh9958 3 ай бұрын
አናመሠግለን
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@wirohode506
@wirohode506 Ай бұрын
Tebarek doctor
@user-vb3ic9iz5x
@user-vb3ic9iz5x 3 ай бұрын
Enamesegnalen Dr
@user-sx6yl6pg4g
@user-sx6yl6pg4g 2 ай бұрын
Thanks dr
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 ай бұрын
Thank you Dr it’s very helpful God bless you you
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Ай бұрын
Thanks Dr
@user-hh6ok4zs3m
@user-hh6ok4zs3m 3 ай бұрын
ዶክተር በጣምጥሩ ትምህርት አግኝቻለው።
@tadessejimma2377
@tadessejimma2377 3 ай бұрын
Thank you so much for your help
@user-yf2qx4kv2k
@user-yf2qx4kv2k 3 ай бұрын
Thax
@dagnachewteferi9045
@dagnachewteferi9045 3 ай бұрын
ዶር እጅግ እናመሰግናለን። በተለይ ስኳር ታማም እና ቁርስ ያላቸዉን ቁርኝት አዉቀያለሁ።
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 ай бұрын
የቁርስ ችግሬን አቀለልክልኝ😁 በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ🙏
@fkadunegash628
@fkadunegash628 3 ай бұрын
Gezteh laklna
@WondimuJofie
@WondimuJofie 3 ай бұрын
ዶክተር ስለምትሰጠዉ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ስለ እንሱልን አጠቃቀም በዝርዝር ብተብረራ ደስ ይለኛል
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 3 ай бұрын
@abebechjara3285
@abebechjara3285 Ай бұрын
Betam enamesginalen doctor
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 3 ай бұрын
Ty ty ty ❤❤❤❤❤❤❤
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉
@serkalemteklemariam9956
@serkalemteklemariam9956 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri Ай бұрын
Thank
@SaraAyalew-mf5we
@SaraAyalew-mf5we 3 ай бұрын
አድራሻክ
@NajathNajath-zr6hp
@NajathNajath-zr6hp Ай бұрын
Thankes
@meseretmelku9930
@meseretmelku9930 9 күн бұрын
Tyep one ላይ ስንዴ ና በቆሎ ይቻላል
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 ай бұрын
Dr amsegnalhu
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 3 ай бұрын
እኛም አናመሰግናለን!ደስ ይላል ትምርትህ ዶክተር!❤ ተባረክልን ሙሉ ጤናና እድሜ አርጎ ፈጣሪ ያኑርህ አባቴ🙏
@WondimuJofie
@WondimuJofie 3 ай бұрын
ዶክተር እኔ የደም ዓይነቴ ዐ+ ነው ለቁርስ እንድበሉ የተዘረዘሩት ምግቦች በሙሉ የተከለከሉ ናቸው አመራጭ የለም ?
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 ай бұрын
### በቅድሚያ አመሠግናለሁ ።ተባረክ!!!!በመቀጠል ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?????ልትፅፍልኝ ትችላለህ ??????
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
live session ይኖረናል
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 3 ай бұрын
አረተባረክ በአንተና በመሰሎችክ ዶክተሮች ልቤ አርፎ ተረጋግቻለው ስለምትሰጠው ትምህርት አመሰግናለው ግን አንዳንዴ በግል ለማናገር ብንፈልግ በስኳሩ ዙርያ እና በግፊቱ የምጠይቅክ ነበረኝ ካላስቸገርኩክ ስልክህን ብታስቀምጥ መልካም ነበር እስከምመጣ የምጠይቅክ ነበረኝ እባክህን ስልክ አስቀምጥልን ❤❤❤
@TegegneZerihun
@TegegneZerihun 3 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ቪዲዮህን እከታተላለሁ :: የምታስተላልፋቸው መልእክቶች አስተማሪ ናቸው:: የስኳር ብሽተኛ ቁርስ መውሰድ የግድ ነው ብለሀል:: በሌላ በኩል ደግሞ ለስኳር ህመምተኛ ፆም ጥሩ ነው የሚሉ አሉ :: ይህ ትክክል ነው?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
በvideo አብራራለሁ።
@yitbarektesfaye9451
@yitbarektesfaye9451 3 ай бұрын
Cool
@user-gb3mw4tf8l
@user-gb3mw4tf8l Ай бұрын
ዶክተር እግዚያብሄር ይባርክህ
@habtamunigate324
@habtamunigate324 3 ай бұрын
ዶ/ር እባክህ እንሡሊን እወጋለሁ ፡ስኳሩ ሲስተካከል መድፌዉ ሊቀር ይችላል?
@bezamesfin7275
@bezamesfin7275 3 ай бұрын
Hi Doctor I am happy to listen your advice about diabetes. But I would like to ask you I am stroke 'diabetes, blood pressure and cholesterol patient .please advice me what kind of food I have to eat morning, lunch & dinner. Thank you for your cooperation in advance. Atnatiyos
@LongStaff-es4ug
@LongStaff-es4ug 2 ай бұрын
Gebis/dabo/bibelas
@abelataklti107
@abelataklti107 3 ай бұрын
Thanks Dr.how can I stop metformin Denk.
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
wait on live session
@beleteamare5945
@beleteamare5945 Ай бұрын
Hello sir Please come with foods that helps weight losd
@LongStaff-es4ug
@LongStaff-es4ug 2 ай бұрын
Zare tewat 175, neber ketlo,yegebis dabo kebelaw bewala 254 kef al
@tsehayalemutsehay1070
@tsehayalemutsehay1070 Ай бұрын
ኦትስ ለቁርስ ችግር አለው? ሌላው ከአትክልት ሙዝ ብጠቀምስ
@hasanmuse4007
@hasanmuse4007 3 ай бұрын
My question to you is does eggs increase cholesterol? Please respond to us
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
There was full video about egg
@user-vy6pf7nf7e
@user-vy6pf7nf7e Ай бұрын
ዶር እርጎ ጠዋት በባዶ ብጠቀምስ ምን ችግር ያመጣል?
@user-eg9qi2dk6m
@user-eg9qi2dk6m 2 ай бұрын
ስላም ነው ዳክተር ለምን ስኳርመብላት ፍላጉት አለብኝ ምንማድርግ አለብኝ እባክህ
@sisaywake8300
@sisaywake8300 Ай бұрын
ዶክተር ለሰጠኸን ጠቃሚ መረጃ አመሰግናሁ ያለኝ ጥያቄ 1. ከ እራት ጋር የ ተያያዘ ነው አንድ ጓደኞዬ ና እኔ nph እንሱሊን እንወስዳለን እሱ እራት ካልበለ የማታውን መድሐኒት አይወሰድም እዬ ይመከራል ወይ ?
@meskeleayele8970
@meskeleayele8970 Ай бұрын
የሱካር ከፍታ የሚባለዉ ከስንት እሸ ስንት ነው? የስኳር መጠን ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ ከ200 በላይ ስለሆነ ምን ማድረግ አለብኝ?
@user-uz2zr2gz1t
@user-uz2zr2gz1t Ай бұрын
አሁን ባለው ጥናት አንተ ከምትለው የተለየ ነው Type 2 diabetes ያለበት 24 ሰዐት ሳይበለ መፀም ይችላል ምክንያቱም በሰውንቱ ያለው fat ልምሳሌ ከliver እና ከሌች መጠቀም ይችላል ለenergy ማልት ነው ብዙ ሰውች በፇም የስኳር ታማሚዎች ይህን በሽታ ቀይሮዋልስልዚህ የተለያዪ ጥናት ብታይ ይሻላል
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir 2 ай бұрын
ዶ/ር ምነው ? በቀጥታ ወደ ትምህርትህ መግባት ኣትችልም እንዴ ? ታሰለቻለህ ኝኝኝኝኝኝኝኝ
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 3 ай бұрын
ዶ/ር እንዴት ነህ ልጄ 8አመቱ ነው ስኳር አለበት እራሴን አመመኝ ይላል አይኑም የቀላል በተለይ የቀኙ ምን ትመክረኛለህ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
ከስኳር በሸታ ጋር ለሚታየዉ ራስ ምታት ዋና ምክንያት የደም ስኳር መዛባት ነው፤፡ ስለዚህ የደም ስኳር መጠን መስተካከሉን መከታተል።የአይኑ መቅላት በለሎች ምክንያት ይከሰታል፤
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 3 ай бұрын
@@dr.desta_sebaለምሳሌ በምን ምክንያት ሊቀላ ይችላል?
@yohanniesbanteyihun6838
@yohanniesbanteyihun6838 Ай бұрын
እውነትም ለዛ ቢስ ነህ ቀጥታ ወደ ሚጠቅው ምክር አትገባም እንዴ
@nigussieabera5006
@nigussieabera5006 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ስኳር ታማሚ ነኝ ግን ደሞ እፆማለሁ እስከ 9 ሰዓት ድረስ እቆያለሁ ምን ትመክረኛለህ መድሃኒቴን ማታ ማታ ነው የምወስደው በቀን አንዴ
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
የስዃር ህመም እና አጃ!!!! Oats and DM
15:28
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 48 М.
የተልባ ጁስ አሰራር Making flax juice وصفة عصير الكتان
5:45
mina tube ሚና ቱዩብ
Рет қаралды 325 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 98 М.