ሰበር - ያልተጠበቀው ሆነ ሶማሊያ እጅ ሰጠች | በአቶ በቴ ግድያ ከፖሊስ የተሰማ ዜና

  Рет қаралды 78,761

Abel Birhanu

Abel Birhanu

20 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 120
@yosefgebeyehu7122
@yosefgebeyehu7122 18 күн бұрын
በጣም ደሥ ይላል ሱማሌም አቅምሺን ማወቅሺ መልካም ነው አገራችን ሠላምሺ ይብዛ
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 18 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@user-nx2np5vf4h
@user-nx2np5vf4h 18 күн бұрын
Amen
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 17 күн бұрын
ሱማሊያ ተይ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን መቶ እጥፍ ከግብጽ ይልቅ እኛ እንሻልሻለን አያዋጡሽም ብለናል አሁን ዘይደሻል እጅግ በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ። በፑንት ላንድና ሱማሌ ላንድ ጣልቃ መግባቷንም ማቆም አለባት ።
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 17 күн бұрын
የእሱ እያረረባት የሰዉ ታማስላለች
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 17 күн бұрын
@@bezaanteneh5649 አባባሉ ልክ አይደለም የራሷ አሮባት ነው ግን ለምን ? አልገባኝም
@user-gn9cq4uh8c
@user-gn9cq4uh8c 17 күн бұрын
መንግስት ለ ሶማሌ ላንድ የሚሰጠውን እውቅና መተው የለበትም። በፍፁም በፍፁም ኢትዮጵያ ወደቡን ሰርታ ጨርሳለች አለቀ በቃ።
@wendaman6090
@wendaman6090 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 17 күн бұрын
አሜንንን❤
@haimont9075
@haimont9075 18 күн бұрын
በሰላም ያሳደርከን ደግ አምላክ በሰላም አውለን አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን በያለንበት አገር ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha 18 күн бұрын
ቸሩ መድሐኒያለም ሆይ ምነው ዝም አልከን😢 ምነው ቅጣታችን በዛ😢 መተዛዘናችን ጠፋ! በዘር ተለያይተን ሃዘናችን በየዘራችን ሆነ😢 አቤቱ በቃ በለን🙏🏿 😢🙏🏿
@tigistabebe7139
@tigistabebe7139 18 күн бұрын
ትክክለኛ ፀሎት
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 18 күн бұрын
አሜን 💔😢😢😢😢
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 17 күн бұрын
አሜን አዉን አባቃል ሁሉም የምቺል እግዝአቢሔር ጣልቃ ይገባል ቃሉ እንደምናገሪ ሕዝቢ ካሊታዘዘና አምላኩን ካሊፈራ ምድሪ ተቀጣለቺ ይላላ
@user-po2dc5xz3v
@user-po2dc5xz3v 17 күн бұрын
እኛ የምንፈልገው ባህር ኃይል ወታደራዊ ቤዝና የራሳችን ወደብ ነው
@Finfine672
@Finfine672 17 күн бұрын
ትክክል ስው ግን ገና ሳይስማ ተመስገን እያለ ነው ለመጠቅም ለመጠቅም ጅቡቲ አለ😊
@zd820
@zd820 18 күн бұрын
ተመስገን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ያሰብሽው ይሳካ ሱማሌ እና መሰግናለን ፍቅር ይሻላል ለጥላቶች መርዶ ቢሆንም ተመስገን አምላኪ
@Finfine672
@Finfine672 17 күн бұрын
😂😂😂😂 ጠላታሽ ሆድሽ ነው ፣ ምንድን ነው የተጠይቀው ምንድን ነው ልስጥ ያለችው 😂 ሱማሊያ ስጥታ ምን ተቀበላለች እንደዛ ከሆነ ለ ጅቡቲም እየከፈልን መጠቅም ይቻለል 😂😂😂 ኢትዮጵያ የፈለገችው ወታደራዊ ስፈር ነው ለ መራክብ ማቆሚያ እዛው ኢትዮጵያ የምትቆጣጠራው ምንም ሳይበራብር እቃችንን
@Yegeta
@Yegeta 15 күн бұрын
God protect our beloved country Ethiopia 🇪🇹
@hanhn7623
@hanhn7623 7 күн бұрын
ኤሎ.እናመሰግናለን
@rebikateferi
@rebikateferi 18 күн бұрын
አንደኛ ነኝ 🎉😊
@YihunBegizew-gz3ux
@YihunBegizew-gz3ux 17 күн бұрын
አይ ሶማሌ!! አይጥን ማመን በወጥመድ ከተያዘች በኋላ!!
@azebitadesse918
@azebitadesse918 18 күн бұрын
ቆይ ሶማሌ ግን በመረቀነች ቁጥር ነው እንዴ ሐሳብ ይታፈልቀው?
@Gmangman5847
@Gmangman5847 17 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@getehailu4694
@getehailu4694 17 күн бұрын
አቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ በለተቀናቸው ጥሩውን ያሰሙን
@user-zh2ud8hj8u
@user-zh2ud8hj8u 17 күн бұрын
ኃይልና ስልጣን የእግዚአብሔር ነው የእስራኤል አምላክ ዛሬም እንዴ ትላንትናም በዙፋኑ ላይ ነው። እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አይተውም❤❤❤❤
@khalidmohammed2019
@khalidmohammed2019 17 күн бұрын
Ayy 🤮 where is humanity free human being Israil is killer people
@elaybright8884
@elaybright8884 17 күн бұрын
ወስላታ በላት ገንዘቡን ፈልጋዉ ሞቃዲሾ አትታመንም ዝም በላት።
@mezmurwithlyricsvideo4427
@mezmurwithlyricsvideo4427 18 күн бұрын
Gute atibel Bate new simu
@user-lz8mp4dy8b
@user-lz8mp4dy8b 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን ሱማሊያን ወንድሞቻችን ናቸው እንወዳችኋለን ❤🙏
@kifluworku9700
@kifluworku9700 18 күн бұрын
አንባቢዎች ሁሉ ጌታ እየሱስ ሊመጣ ከደጁ ነው ንስሐ እንግባ ጌታ እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው።
@merrydegena693
@merrydegena693 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሺ መች ነገረህ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 17 күн бұрын
የአማልክቶች አምላክ የነገስታት ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው
@kifluworku9700
@kifluworku9700 17 күн бұрын
@@merrydegena693 በቃሉ ነግሮናል ከዚህ በላይ ምን እጠብቅ
@habeshawinet7350
@habeshawinet7350 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ታሸንፋለች የምትሉት like ግጩ!👍🏾
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 18 күн бұрын
ጥርጥር የለዉም ሁልም ኢትዮጵያ ናት አሻነፍ 🥰
@zd820
@zd820 18 күн бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን
@user-pu8zg8sf9r
@user-pu8zg8sf9r 17 күн бұрын
ሶማሊያ ለኢትዮጵያ የወደብ አገልግሎት እሰጣለሁ ማለቷ ኢትዮጵያን ለማዘናጋትና ጊዜ ለመግዛት ካልሆነ በስተቀር ኢትዮጵያ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ መቼም ቢሆን የወደብ አገልግሎት እንደማታገኝ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ሊገነዘቡ ይገባል። ምክኒያቱም ኤርትራ እና ሶማሊያ ፈፅመው የማይፈልጉት ነገር ቢኖር የኢትዮጵያን ዕድገት ነው !!!!!!!!
@alichali1533
@alichali1533 17 күн бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 17 күн бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@wondimuheme477
@wondimuheme477 17 күн бұрын
Ethiopia and Somalia we are neighbours brothers one region so we have to live and grow up together
@AshenafiMezemir
@AshenafiMezemir 17 күн бұрын
🙏🙏🙏
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@SHAMSU230
@SHAMSU230 17 күн бұрын
ተንኮል ነው እንጂ ልትሰጥ አይደለም፤ አሁን ኢትዮጵያ በዚህ ትሸወዳለች ብለው ነው?
@jemalomer8614
@jemalomer8614 18 күн бұрын
ሠላም ወገኖቸ ቸር ያሰማን
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 18 күн бұрын
ሶማሌ ኢትዮጵያ ከሶማሌ ለምን ትከራያለች ምን ይጠቅመናል ?ባህር ሃይል ሳይኖረን!
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 17 күн бұрын
Le bandawu Fano be hazen lay hazen nw Ethiopia hulem Egzabiher alat🙏🏼
@BekaAman605
@BekaAman605 18 күн бұрын
መልካም ቀን❤❤
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 17 күн бұрын
ማሞ ሌላ መታውቃው ሌላ። ሞኝ የሆንክ ሰው። ውሬ ማውራት ዕውቀት አይደለም። እውነት ከጸሐይ ትደምቃለች። ሆዳም ውታፍ ነቃይ።።።
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 18 күн бұрын
😢😢እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ጻድቁ አባታችን ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቁን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልኝ
@wubitji3349
@wubitji3349 18 күн бұрын
ሱማሌያ ተረጋጊ ኢትዮጵያ የምትፈልገው የጦር ቤዝ ነዉ ኦኬ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 18 күн бұрын
የምን ጦር ህዝብን የሚገል የማፍያ ጦር
@unkn5033
@unkn5033 18 күн бұрын
አይ ፋኖ 😂😂😂​@@DagiAnanu-ox6rm
@wubitji3349
@wubitji3349 18 күн бұрын
@@DagiAnanu-ox6rm ድፍን አይምሮ
@AlexAbunne-gv9pz
@AlexAbunne-gv9pz 18 күн бұрын
Salam La ithopia
@mekonenweldemicheal9674
@mekonenweldemicheal9674 18 күн бұрын
ኣቶ ኣቤል ያልጠበቕከው ጉዳይ ምን ነበር እጅ መስጠቱስ ምኑ ላይ ነው ህልምህ ባህር ሃይል መመስረት በነዋል እፍ ሁነዋል ለንግድ የባህር በር እማ የትም ይገኛል
@ethioman2020
@ethioman2020 17 күн бұрын
ሰማሌ እጅ መስጠት ሳይሆነ የሱማሌ ላንድ mou ለማክሸፍ ሌላ ሙከራ ነው
@firezernegash5583
@firezernegash5583 18 күн бұрын
ጃል በቴ በጣም የሚቆጭ ሰው ነው
@hanhn7623
@hanhn7623 7 күн бұрын
በጣም.መልካም.ሰው.ነበር.ነብሱ.ይማረው
@firezernegash5583
@firezernegash5583 18 күн бұрын
Wow
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 18 күн бұрын
እንዴት አደራቹ
@birukasefa5331
@birukasefa5331 18 күн бұрын
Somalia have denied Routers report, update your news before reporting.
@etafraw9993
@etafraw9993 18 күн бұрын
❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-gc3ng8sw3j
@user-gc3ng8sw3j 18 күн бұрын
ወይ የጁታ ሀገር እኔ አደዝህ ድጋይ አመድም መሆኑን አላቅም ለዝህ ነዉ ወቂ እያሉ ዘፈን ወይ አለማፈር ገረመኝ ሀገረ ድጋይ አየጁታ ጉረኛ
@mollalegneatnafu3371
@mollalegneatnafu3371 18 күн бұрын
እርስህና ዜናዉ አይገናኝም ።ማፈሪያ
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 18 күн бұрын
የአጫሉና፡የበቴኡርጌሳገዳዬች፡ፋዶ፡ፋኖ፡ቦሌላይ፡ተገደሉ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 18 күн бұрын
እውነትሽን ነው ፋኖ ነው እያልህ አንድ ባንድ ትገደላለህ ፋኖ ከሐጫሉ እና ከአቶ በቴ ምን ፈልጎ ነው የምትፅፈው አጥተህ ነው አብይ እና ሽመልስ ነው ለማለት አፍረህ ተናገር እሱ ለአንተ ሲል ነው የሞተው
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 17 күн бұрын
ሶማሊያ ከዚህ በኋላ ለጦርነት ሴራ ነዉ ? አታስፈልጊንም አንቺቻ በሰላም ብቻ !
@birhanjommy
@birhanjommy 18 күн бұрын
ከሶማሊላንድ ወደቦች በቀር ሌሎቹ የሱማሌያ ወደቦች ለኢትዮጵያ ምንም ፋይዳ የላቸውም። በጣም የራቁና መንገድም የሌለው አሸባሪዎችም የሚበዙበት ስለሆነ ጥቅም የለውም። ችግሩ ከሶማሊያ ጋር በመወያየት እይፈታም። 1) ሶማሌያ የሶማሊላንድን ነፃነት አትፈቅድም 2) ሶማሊላንድ ነፃ አገር ካልሆነች ወደብ አትስጥም በእነዚህ ተቆልፏል።
@merrydegena693
@merrydegena693 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ሶማልያ ምን ብታስብ ነው ?
@TamratDoeleso
@TamratDoeleso 13 күн бұрын
የኢትዮጰያ መንግሥት መዘንገት የሌለበት ምንድነው ብበል ይህ ሴራ የግብፅና የኤሪትራ አጃንዳ መሆኑን የኢትዮጰያ ሕዝብና መንግሥት ሊዘናገው የሚገበ ጉደይ አይዳለም ሚክንየቱም ከሰማሌ ለንድ የተጀመራውን የወደብ ሰምምነተ ለመዘነገት የሚሠሩ ሴራ ነው ሰለዚህ ሰማልያና ኤርትራ ለኢትዮጰያ ለዘለለም ወደብ አትሰጥም ሚክንያቱም የኢትዮጰያን እድገት ሰለመይፈልጉ ይህ ሴራቸው ነው::
@devewelyam9375
@devewelyam9375 18 күн бұрын
Mnew mn nekah ye tgray murkegna lemalet ferahsa agamei neh endye bel murkognoch nachew lemawek kefelek
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 18 күн бұрын
በንቲ ብሎ መፃፍ ከባድ ነው?
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 18 күн бұрын
His name is not Benti, it is Bete Urgessa
@konttit9324
@konttit9324 17 күн бұрын
Don't trust Mogadishu no more
@gebreadumar6197
@gebreadumar6197 17 күн бұрын
የሻቢያ ሳይሆን የኤሪትራ መንግትስት ማለት ይልመድብህ
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 17 күн бұрын
ትክክል ነው ኤርትራ ማንግስት የለትም እንደ ኢትዮጵያ አገርም አይደለችም
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 18 күн бұрын
ድል ለፋኖ ኢትዮጲያን ነፃ ሚያወጣት ከዚ ከፋሽስት መንግስት ፋኖ ብቻ ነዉ
@abdrebilal8406
@abdrebilal8406 17 күн бұрын
meblatuan satawq ejuan tatebech ale fano.
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 17 күн бұрын
እይ እዳር እየቆሙ ድል ለፋኖ ወጣቱን አስበሉት የሞትከው እድሜ ነብስህን ይማረው
@araiafamily5328
@araiafamily5328 18 күн бұрын
Wshetamoch jernalist ,bewgia yetemareku nachew enji mn maleth now tasrew yeneberu yalkew.
@ATEETEE8888
@ATEETEE8888 18 күн бұрын
Battee Urgeessaa Gootaa
@lucymediaandentertainment332
@lucymediaandentertainment332 18 күн бұрын
You are very biased on your reporting present after checking on both side just don’t be another tool for PP .. Becareful
@araiafamily5328
@araiafamily5328 18 күн бұрын
Bewshet yeminoru hager😂😂 I mean Ethiopia 😂😂😂
@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi 17 күн бұрын
ገዳዩ እራሱ መንግስት ነው
@helensolomon5462
@helensolomon5462 18 күн бұрын
Kkkkkkkk ke somaliland new alesmamam yalew enli kenegar alsmamam alalem Abdu shek betam tigermaleh somalia eji setech sitl kkkkk
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 18 күн бұрын
From where did you bring " Somalia Surrendered ( Ej Setech ") there is none based on your own news . What Somalia said is No to the Memorandum of understanding with Somaliland but Ethiopia can get COMMERCIAL PORT NOT MILITARY BASE .Therefore delete your title Gebito
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 18 күн бұрын
የበቴኡርጌሳገዳዮች፡ፋዶ፡ፋኖ፡ቦሌላይ፡ተገደሉ
@hasconrealestateplc5533
@hasconrealestateplc5533 18 күн бұрын
Bete
@toleraolana9822
@toleraolana9822 18 күн бұрын
Good news. Its Abiy
@sammiwodekeffita521
@sammiwodekeffita521 18 күн бұрын
Ethiopia hulem tashenif Xelatochua ke igrua sir yihunu
@tesfaalembeimnet7698
@tesfaalembeimnet7698 18 күн бұрын
ጉቴ ጉቴ ትላለህ።ጀዝባ ።ጅኒ ይጎትትህ።ዝም ብሎ መተርተር።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 18 күн бұрын
ምንም ተስፋ የሌለህ ተስፋለም ትላለህ ማፈሪያ ምንህን ነካ ዘባራቂ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 17 күн бұрын
ስንት ሀይነት ባለጌ ተሳዳቢ ስው አለ ምናለ ባታዳምጡ
@sishugirma1770
@sishugirma1770 18 күн бұрын
Yante terete terete eko beza
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 17 күн бұрын
😂😂 Somalia failure
@mulukentesfaye2963
@mulukentesfaye2963 17 күн бұрын
አቃጣሪ
@user-xl4hx5py1j
@user-xl4hx5py1j 17 күн бұрын
ኢትዮጲያ እጅ ሰጠች በል
@selammersha8109
@selammersha8109 17 күн бұрын
ምን አይነት ወረኛ ነክ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 18 күн бұрын
አንፈልግም ሄዳችሁ ሶማሊያ ባህር ላይ ዋኙበት ስትፈልጉ። እኛ የሰው ምድር የመውረር ታሪክ የለንም። 😂 የሶማሊላንዱ መሪ ኦሮሞ ነው ብለው የለ ተከትላችሁት ስፈሩ በላቸው ትንሽ ደግሞ ትክክለኛ የኦሮሞ አገር ይኑሩ ብልግናዎች
@enabura9969
@enabura9969 17 күн бұрын
የብልጽግና የሚነግረንን የሚደግም አፍ ከመሆን የህዝብ አፍ መሆን ተሻጋሪ ያደርጋል!!!!
@Seid-uj1bb
@Seid-uj1bb 18 күн бұрын
ካድሬው ፍኖ ጀግና ነው በል
@BekaAman605
@BekaAman605 18 күн бұрын
ከብት ውጣ ከዚህ 😂
@Az-ft9xp
@Az-ft9xp 18 күн бұрын
ABEL LEBAW PLEASE THIS GUY IS VERY DANGER CHECK HIM ABEL IS DEVILISH MIND HE IS SEEMS LIKE GOOD.
@tessfayared110
@tessfayared110 18 күн бұрын
አተ ዝርክር ጋዜጠኛ ለመሆን ብቃትያለውም የለለውም አፎን የሚከፍትበት ዩቱበር የኤርትራ መንግስት ስትል ግለጸው የብጽግና መንግስት ተብሎ የሚገለጽ ምንሼ ነው ሠገጤ አርም
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 17 күн бұрын
አይ እኛ እንሳደባለን ጋዜጠኛው ጥሎን ሄዳል ከመሳደብ አለማዳመጥ
@jackpark3349
@jackpark3349 18 күн бұрын
እግዚአብሔር እብይን እና አማካሪውን ዳንኤልን ያስወግድልን ፋኖን ያኑርልን
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 17 күн бұрын
አረ አልሰጥም ነው ምንም ለኢትዮጵያ ማደረገው ነገር የለም ነው ያለችው ሰማሊያ ትላንት አመሻሹን
@mikemili3258
@mikemili3258 18 күн бұрын
ጥሩ ተከታታይክ ብሆንም በዚ ዘገባ ላይ የተጠቀምከው ርእስ በጣም የወረደ እና ካንተ የማይጠበቅ ነው። እጅ ሰጠች ብሎ ርእስ መስጠት ነገ ለሌላ ጦርነት መንገድ መጥረግ ነው።ጎረቤትነትን የምናይበት መንገድ መስተካከል አለበት
@Abureyan11
@Abureyan11 18 күн бұрын
እስራኤል ትውደም ጸረ አለም ይሁዳን ይውደም
@Me-cy2un
@Me-cy2un 18 күн бұрын
Wesheram you tube channel
@YosiefGirmay-bx2fl
@YosiefGirmay-bx2fl 17 күн бұрын
አንተ ወሸላ ፊት የብልጽግና ካድሬ ግዜህን ጠብቅ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 17 күн бұрын
እረ የአስተዳደግ ውጤት ካልፈለጋችሁ አታዳምጡ
@ethioman2020
@ethioman2020 17 күн бұрын
ሰማሌ እጅ መስጠት ሳይሆነ የሱማሌ ላንድ mou ለማክሸፍ ሌላ ሙከራ ነው
@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi 17 күн бұрын
ገዳዩ እራሱ መንግስት ነው
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 17 күн бұрын
ወገኔ ሳታዩ አትፊረድ ፊርዱን ሰለምትቀበሉት በመጨረሻ ዘመን ይህቀን እንደምመጣ አታሁቁም ዘመኑ አሊቆዋል የምጥጣራላይነን
Угадайте концовку😂
00:11
Poopigirl
Рет қаралды 4,1 МЛН
Лизка заплакала смотря видео котиков🙀😭
00:33
BRAWLER MUTATIONS WILL BREAK THE GAME! - Brawl Talk
09:34
Brawl Stars
Рет қаралды 25 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 3 СЕРИЯ
23:25
Inter Production
Рет қаралды 683 М.
የማይመሽ ሀገር 24 ሰዓት ሙሉ ፀሐይ Fairbanks Alaska Midnight Sun Vlog
15:24
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 262 М.
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45
አዲስ ሙሉ ፊልም -Full Length New Ethiopian Film  2023
1:31:42
GETSI 21 Entertainment
Рет қаралды 925 М.
蜘蛛侠这操作也太坏了吧#蜘蛛侠#超人#超凡蜘蛛
0:47
超凡蜘蛛
Рет қаралды 18 МЛН
只要不放弃,办法总会有的!看红尘如何化险为夷
1:00
"Менің Аружанға сезімім бар"😱 Бір Болайық! 29.04.24
1:26:41
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 211 М.
Anam dekho kise padha rahi hai  😂🤪 #shorts #viralvideo #funnyshorts
0:23