አሳዛኝ ዜና ተሰማ - የሀዘን መግለጫ ተሰጠ

  Рет қаралды 108,458

Abel Birhanu

Abel Birhanu

29 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 202
@user-ry6wo7ce4g
@user-ry6wo7ce4g 27 күн бұрын
የሀዘን መግለጫብለክ እኳንደሳላቹ ብለክ ማስታወቂያ አረአቤል
@chuchumike3286
@chuchumike3286 27 күн бұрын
እንደው ደና ስው ይጥፍ ኢትዬ ይጨርሳችሁ የሆን ንገር ወርዶ ለምንደሃው ብቻ እንደናንተ ሆድአደሮች ተስማእኮ ቤት የምታሻሽጡ አቃጣሪዎች
@user-lk5uj1no7g
@user-lk5uj1no7g 27 күн бұрын
እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 27 күн бұрын
@@chuchumike3286 አው ስራ ቢሆንም ለሌላ ቀን ማዘዋወር ይችል ነበር😥😥
@aberehamyohannes8000
@aberehamyohannes8000 27 күн бұрын
Enkuan des alachu maletu aygremh liju genzb kesthew rasun yeshtelhal..yzihn yahel gnzb miwed segbgeb mhonun be kerb yeminawkw enawkwalen
@tigistworku6959
@tigistworku6959 27 күн бұрын
Ename lesefe sele 😢😢😢 yezihe Aleme neger ezi hazene eza desta.
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 27 күн бұрын
እግዚኦ ነፉስ ይማር ወገኖቻችን አለቁ ግማሹ በስደት ግማሹ በጦርነት ግማሹ በርሀብ አለቅን😢😢😢😢😢 ነፉሳቹሁ በሰላም ትረፉ
@almazdebele7312
@almazdebele7312 27 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ መቼ ነው እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችን ትንሳኤ የሚሰማን አቤቱ አምላካችን ሆይ በቃችሁ በለን የወገኖቻችን ነፍስ ይማር😭😭🙏
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 27 күн бұрын
ነብሣቸውን ይማር
@yeftuhawiwordofa7117
@yeftuhawiwordofa7117 27 күн бұрын
I’m the first all the way from Nigeria 🇳🇬❤️🇪🇹 may lord bless our land Ethiopia and Nigeria
@Entertainment-iq1lx
@Entertainment-iq1lx 27 күн бұрын
አሳዛኝ መረጃ ብለህ በሪልስቴት 😂😂😂 ጀመርከዉ
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 27 күн бұрын
እግር መገደን ብሎ ነው እኔ ቶሎ ገፍቸ አሳዛኙን ነው የሰማሁት
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d 27 күн бұрын
እኔም😢😢😢​@@user-bm3gl3fz7p
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 27 күн бұрын
ሆዳምነት
@azmeraazmera9907
@azmeraazmera9907 27 күн бұрын
ነብሳቸውን ይማረው እፍፍፍ 😭😭😭😭😭 አይ ስደት
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏🙏🙏 የተረፍትንም ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው🙏🙏🙏🙏
@neimasani5818
@neimasani5818 27 күн бұрын
አላሁ አክበር
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 26 күн бұрын
የሀዘን መግለጫ ብለህ እንኳን ደስ አላችሁ ብለህ ማስታወቂያ በጣም ነው ያዘንኩት አንተ እራስህ ተምታቶብሀል 🙏
@bekelemarta7134
@bekelemarta7134 27 күн бұрын
ልብ ይሰብራል ነፍሳቸውን ይማረው
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 27 күн бұрын
ኢነኢሊላሂ ወኢነኢሊላሂ ራጁኡን 😢😢😢
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 27 күн бұрын
Weyyyyyy Egna 😭
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 27 күн бұрын
ነፍሳቸውን ይማር በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 27 күн бұрын
ነፍስ ይማር አይ ሀገሬ መች ነው ሥቃይና ሞት ሚበቃሽ😢😢😢😢😢😢😢
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa 27 күн бұрын
ሀገራችን ሰላም የምታገኘው ሽፍቶቹ ፌኖ እና ሸኔ ከጫካ ሲጠፉ ብቻ ነው ወይወደ ልማት ሲመጡ የእውነት ለህዝብ እንታገላለን ካሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏
@manasbshara2793
@manasbshara2793 27 күн бұрын
ነብስ ይማር 😭😭😭
@helenehelene2331
@helenehelene2331 27 күн бұрын
Ere beka beln geta hoye😢😢😢😢
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 27 күн бұрын
አምላኮይ ተመልከተን የእናቶች እባ መች ነው የሚቆመው 😢😢😢😢
@asratlakyalew9899
@asratlakyalew9899 27 күн бұрын
እፍፍፍፍፍ ሀገሬ ተሣኤሽ ናፍቀኝ😢😢😢💔
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 27 күн бұрын
ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማር
@user-tc3pl3cs8c
@user-tc3pl3cs8c 25 күн бұрын
የኢትዮጵያ ኢባሲ መኖራቸው የሚያስታውቀው ሰው ሲሞት ብቻነው😢😢😢😢
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 27 күн бұрын
ነፍስ ይማር እጅግ ያሳዝናል ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን ኧረ እባካቹህ በባህር አትውጡ ለራሳቹህ ለቤተሰባቹህ አስቡ😢
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 27 күн бұрын
ፈጣሪ አምላካችን፠ነብሳቸውን ይማርልን ። እባካችሁ ወገኖቻችን ችግራችንን ችለን የባህር ሲሳይ ከምንሆን እዚሁ በአገራችን ሁነን ታግለን ሀገራችንን እናልማ ።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 27 күн бұрын
ነብስ ይማር ሰዉም አልሰማ አለ እንደዉ ምን ይሻላል !!?😭😭😭😭😭🙏🙏
@studio1892
@studio1892 27 күн бұрын
Nefse yemareln Abetu maren😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 27 күн бұрын
ነብስ ይማር
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 27 күн бұрын
አምላክ አብ ገነት ይቀበሎም ንቤተሰብ ድማ ጽንዓት የሃቦም🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 27 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል አይ የዝቺ ሀገር መከራ መቺ ይሆን የሚቆመዉ ነብሰ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 27 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@mikiyasalemayehu1340
@mikiyasalemayehu1340 27 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድሮ መአት ነው የመጣብን አገር ውስጥ ሞት ከአገር ሲወጣም ሞት እረ ፈጣሪ ሆይ ህዝብህን ይቅር በለው 😢
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 27 күн бұрын
ነፈሳቸውን ይመርህል ይቅር ይበልን ይተረቀሀን አምላክችን😢😢😢
@Taferechaklu
@Taferechaklu 27 күн бұрын
ነብሳቸውን ይማረው መቸ ነው ግን የኢትዮጵያ ትንሳኤ🥺
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 27 күн бұрын
የኢስራኤል አምላክ ሲነቃ ነዋ 11:10
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 27 күн бұрын
@@HxyxFxhcy-zl6ob ይቅር ይበልህ እርሱ እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀላፋም።እኛ ነን መአት ያመጣነዉ😢
@abeban.8366
@abeban.8366 27 күн бұрын
​@@HxyxFxhcy-zl6ob የሚጠበቀኝ አይተኛም , የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም ።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 27 күн бұрын
Soon.
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢አቤት ፈጣሪ ሆይ እረ ይቅር በለን 😢😢😢😢🙏🙏
@roozrooz2027
@roozrooz2027 27 күн бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ማርን ስለናትህ ብለህ የሀገራችንን ስላምና ፍቅር ስጠን 😢😢😢😢😢
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 27 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 27 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብሰ ይማር በአገረ ሞት በሰደት ሞት 😢😢😢
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ
@umhafsa
@umhafsa 27 күн бұрын
የአላህ ምን ጉድነው
@tessam8154
@tessam8154 27 күн бұрын
ነብስ ይማር አይ ሀበሻ የፈረደበት
@user-qi2jf6xs5n
@user-qi2jf6xs5n 27 күн бұрын
አለሁ ኦክበር❤❤❤
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 27 күн бұрын
Ethiopia..selamishi..nafekegni 😭😭😭😭😭😭
@NRM520
@NRM520 27 күн бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 27 күн бұрын
💔😥😥😥😥😥 ነፍስ ይማር ይህ የውሃ ጉዞ ቢቀር
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 27 күн бұрын
በስማም በጣም ያሳዝናል💔😭
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt 27 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምን ይሆን ደሞ😢😢 እስኪ እንስማው😢😢
@hawaindris7028
@hawaindris7028 27 күн бұрын
እረ የአላህ 😢😢😢😢😢ወገኖቻችን አላቁ አይ ስደት
@user-jl6iw8ie5x
@user-jl6iw8ie5x 27 күн бұрын
Rip😢😢
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 27 күн бұрын
አይ እኛ ኢትዮጵያን መች ይሆን ሥደት የሚያበቃው እፍፍፍ
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 27 күн бұрын
😭😭😭😭😭አቤቱ ማርን
@rtfdift143
@rtfdift143 27 күн бұрын
በጦርነት ሲያቅታቸው እሳት ለኮሱ ክፉዎች ናቸው።
@user-mz5gq7hp7q
@user-mz5gq7hp7q 27 күн бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 27 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲💔💔💔
@asmatube4431
@asmatube4431 27 күн бұрын
እንኳን ደስ ያለዎ ማስታወቂያውን አትተወውም ነበር ጃል@
@user-cn5lb4im3z
@user-cn5lb4im3z 27 күн бұрын
Yesirana kihilot muferiat titeyek
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 27 күн бұрын
አቤት ፈጣሪዬ እባክ በቃችሁ በለን ።
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 27 күн бұрын
😢😢😢😢እፉፉፉፉነፍሳችውበሰላምትረፍ እረበቃቹበለን
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 27 күн бұрын
ኡፍፍፍ ነፍሳቸውን ይማርልን አይ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልሽ 😢😢😢😢😢
@dawittube5085
@dawittube5085 27 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@user-ju4gw4th5f
@user-ju4gw4th5f 27 күн бұрын
Rip😢😢😢😢
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha 27 күн бұрын
የዛሬ ሶስት አመት አለምን ከተቆጣጠረው ከCOVID አመለጥን ብለን አመስግነን ሳንጨርስ "በገዛ ሃገራችንም በስደትም እያለቅን ነው 😢ወይኔ ወገኔ😢"
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 27 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጁኡል ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያልፍልኛል ብለው የ ሀገራችን ሰላም ይመልስልን
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 27 күн бұрын
ወይ ወገኖችን ነፍሰ ይማር ኢትዮጵያ ልጆችሽ በስደት ያልቃሉ በሃገር ውስጥ ያልቃሉ ምን ይሻለኛል እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ሠላም አድርግልን
@haimont9075
@haimont9075 27 күн бұрын
ነብሳቸውን ይማር አይ ስደት
@HanaTesfaye-lm5dd
@HanaTesfaye-lm5dd 27 күн бұрын
Nefsachwen yemare
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t 27 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@user-mx1np5qx2g
@user-mx1np5qx2g 27 күн бұрын
ታገራቸው መቀመጫሳጡ ደግሞበወጡበት ምናለበት ቢጠብቃቸውፈጣሪ ፈተናነው ነብሳቸውን በገነትያኑረው
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 27 күн бұрын
ነብሳችሁን ይማረው ወገኖቻችን😔😔😔
@firewen9668
@firewen9668 27 күн бұрын
በጣም የሚያስጠላ የባህር ጉዞ ቢኖር የጅቡቲ እና የቦሳሶ ጉዞ ነው በዛላይ እድል ቀንቷቸው የመን እንኳን ቢገቡ መኻ ወይንም ኻኮ የሚቡ ከተሞች ስትደርስ የኛው ልጆች ይሸጡካል ከዛማ ትቀጠቀጣለህ ስንቱ ነው አይኑን ያወጡለት ስንቱ ወንድሞቻችን እጃቸው ወይንም እግራቸውን አጥተዋል በጣም የሚገርመው በራስህ ቋንቋ በአማረኛ የሚያወሩ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ብር አምጣ እያሉ እንደእባቡ የሚቀጠቅጡህ ስንቱ ኢትዮጵያዊ ነው ተገድሎ እዛ የተቀበሩት ብቻ ግፍ የበዛበት አገር ነች ለምን እንዳልተወራለት አላውቅም አንዴ ብቻ በኢቢ ኤስ ታይቷል አንድ መፅሐፍ አለ የሞት ጉዞ የሚል እዛው የመን ውስጥ የሚኖር የስደተኞች አባት የፃፈው ነው ግሩም ተክለሃይማኖት ይባላል አሁን በጦርነቱ ምክንያት ኢትዮጵያ ገብታ እናም በነዚህ መንገዶች ባንጓዝ ጥሩ ነው እላለው እምዬን አገሬን ሰላሞን ይመልስልን አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abuhaile6517
@abuhaile6517 27 күн бұрын
እኔኮ የምለው ሰው በስደት ለመሞት የሚወስነው ሃገራችን ምን ያህል አስከፊ ቢሆን ነው? ተሰደው በየሃገሩ ገብተዉም በየመንገዱ የወደቁ ወገኖች ቁጥር እየጨመረ ነው።
@user-hb8ck9wy3e
@user-hb8ck9wy3e 27 күн бұрын
ስለ መረጃው እናመሰግናለን አቤላ ግን መረጃውና እስክሪን ላይ የምናየው አይገናኝም ምናልባት ዜናው በፎቶ የተደገፈ ቢሆን የኔ ሀሳብ ነው ሁሌም ትግራይን ነው የምናየው ያውም ለምለሙ አካባቢ አይታይም መልካም ጊዜ❤
@kidisttekle9236
@kidisttekle9236 27 күн бұрын
የሀገሬ ልጆች 😢
@AmanAman-hz6ym
@AmanAman-hz6ym 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢ኤህ ሲደት
@whatisnew4977
@whatisnew4977 27 күн бұрын
May their soul rest in peace.
@wizmartidz6346
@wizmartidz6346 27 күн бұрын
😢😢😢😢ስደት አይኑ ይጥፋ rip 😢😢
@mariti3048
@mariti3048 27 күн бұрын
አይይይይይ 😭😭😭😭😭
@MuliyeTamesgen
@MuliyeTamesgen 27 күн бұрын
yasazinal
@MeselebediluSeme-te7jo
@MeselebediluSeme-te7jo 27 күн бұрын
የአዘን መግለጫ ለማንበብ እንኳን ደስ አላችሁ ለምን ትላለህ?
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 27 күн бұрын
ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔 አይ ወገኖቼ በሀገር ዉስጥ ስቃይ በስደት ዉስጥ ስቃይ እፍፍፍፍፍፍፍ
@Shalom77979
@Shalom77979 27 күн бұрын
ለሞቱት ወገኖቻችን እግዝያብሄር ቤተሰቦቻቸውን ያፅና!! አገራችንን ሰላም ያሳጧት ፅንፈኞች እግዝያብሄር ልባቸውን ወደ ማስተዋል ይመልሰው!!
@Wollega1234
@Wollega1234 27 күн бұрын
ብልፅግና እያለ ሁሉም ህዝብ ዉኃ ውስጥ ይሰጥማል ፣ እንድሁም ሀገር ዉስጥ ለመኖር ጦርነት ነው እና ምን ይሁን ?????😢
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 27 күн бұрын
RIP!!!!!
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 27 күн бұрын
ያ አላህ ኧረ በባህር ስደት ይቅርባቹ ተዉ ግን
@WoinLove-oc8rh
@WoinLove-oc8rh 27 күн бұрын
በስደት ዙርያ ወደ ተለያዩ ክፍለ ሀገራት ግንዛቤ መስጠት ያስፈልጋል አብዛኞዎቹ በደላላ አማካኝነት ሚሰደዱት ሰው እንዴት ከይትዮጵያ የመን ይሰደዳል
@almazanbessie7254
@almazanbessie7254 27 күн бұрын
RIP
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 27 күн бұрын
እኔስ ሻማዋን ሳይ ሰው እንደሞተ ማውቀው አይ ያልፍልኛል ብለው ባህር በላቸው በአገራችንም በውጭም ሞታችን በዛ 😥😥😥😥😥😥😥💔💔
@dawittube5085
@dawittube5085 27 күн бұрын
ሀይ ቤተሰብ
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 27 күн бұрын
ወይ ሀገር ላይ ሞት ኢትዮጵያ ላይ ሞት እግዚአብሔር በቃ ይበለን
@user-zq7gb1oh3o
@user-zq7gb1oh3o 27 күн бұрын
እኳንደስአላችሁየሚለው ማስታወቂያውመጨረሻቢሆንየተሻለነው ወድሜ
@nejatgiddigiddi5145
@nejatgiddigiddi5145 27 күн бұрын
Yarabi sedat beqachu belan
@donatkibret4588
@donatkibret4588 27 күн бұрын
nefese ymaare
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 27 күн бұрын
የወይኖ ልጂ ሰላም
@dawittube5085
@dawittube5085 27 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ShemsedinAnwar
@ShemsedinAnwar 27 күн бұрын
የዛሬዜና
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 27 күн бұрын
weyin ethopian wagane 😢 sayelachu😢😢😢
@sinenkiya6526
@sinenkiya6526 27 күн бұрын
😭😭😭
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 27 күн бұрын
ፈጣሪ ይፊረድ
@user-ke7sh7tm2t
@user-ke7sh7tm2t 27 күн бұрын
ከሞጣ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ የታገተው ባስ የት ደረሰ ሁለት ልጆች ነበሩ እማውቃቸው
@user-ti5vh2ou7y
@user-ti5vh2ou7y 27 күн бұрын
rip
@Neli7633
@Neli7633 27 күн бұрын
ለምንድነው ግን የኢትዮጵያ ህዝብ የማይስማው በባህር መጎዝ ስደትም አስተማማኝ አገር አይደለም የምትሄድት
@peace3791
@peace3791 27 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን በልቶ ለማደር የሰው ሀገር መሰደድ አለብን ማለት ነው!!!
@nonenone3420
@nonenone3420 27 күн бұрын
Because you don’t like to work in the country
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 93 МЛН
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
00:37
Masomka
Рет қаралды 9 МЛН
SHE WANTED CHIPS, BUT SHE GOT CARROTS 🤣🥕
00:19
OKUNJATA
Рет қаралды 10 МЛН
የከሸፈው ሴራ! |ዘጋቢ | Documentary |Film
1:00:47
AddisWalta - AW
Рет қаралды 151 М.
Это живое мороженное😱 #фильм #сериал
0:59
Следы времени
Рет қаралды 1,7 МЛН
КТО ЭТО😱
0:41
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,5 МЛН
The real baby bowl#nico #funny #smartnico #dog #cute #magic
0:18
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 25 МЛН
Она Постояла За Себя! ❤️
0:25
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Кого не нашел директор ?
0:24
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,4 МЛН