ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስችሉ 7 ስኬታማ መፍትሔዎች !(How to Relieve Insomnia Without Medication )

  Рет қаралды 72,725

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

How to Relieve Insomnia Without Medication
ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስችሉ 7 ስኬታማ መፍትሔዎች !
ለእንቅልፍ መዳህኒት መውሰድ ብዙ ችግሮችን ያስከትላል ። እነዚህን 7 ዘዴዎች ከተቀሙ በውሃላ አሁንም የማይትኙ ከሆነ የህክምና ባል ሙያ ያማክሩ። ውይም ጥያቄዎትን በኮሜቱ ልይ ይፃፋ በሚቻለኝ ልመልስሎ እሞክራለሁ
ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ማስወገድ የሚገባዎት 7 ባህሪያት እና የምግብ አይነቾች:
• ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ...

Пікірлер: 376
@user-sm9tu3fb7d
@user-sm9tu3fb7d 4 жыл бұрын
እ/ር ይህንን አይምሮ ይባርክልህ
@berkettemesgen4363
@berkettemesgen4363 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ
@hanakebede3324
@hanakebede3324 4 жыл бұрын
እግዛብሄር እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ወንድማችን እንወድሀለን ::
@sala-id7bn
@sala-id7bn 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የምር አተን የመሰለ ሰው ኢትዮጵያ ስለፈጠረች ኩራት ይሰማኛል
@aminatamina6511
@aminatamina6511 4 жыл бұрын
እናመስግናለን እኔ በእንቅልፍ እጦት እሰቃያለሁ ከሰራ ጋር የእንቅልፍ ሰአቴ ትክክለኛ አይደለም አንድ ቀን ሰላም ብተኛ ሌላ ቀን አልተኛም ሰዉነቴ ዉስጥ እግሬ በጣም ይቃጠላል በዚህ ሰአት እንቅልፍ ይነሳኛል አንገቴን ያመኛል በጣም ተቸግሬ ነዉ ያለሁት ምክር ብትለግስኝ እናም ሰልክወትን ቢልኩልኝ የበለጠ ሀሳብ ለማግኜት ነዉ በጣም ተቸግሬ አለሁ ስለዚህ ዶ/ር ምክር ቢሰጡኝ አመስግናለሁ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
ልዑል እግዛብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ!!
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ቤተሰብህ አምላክ ከክፋ ነገር ይጠብቅልህ ቃላት የለኝም
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 жыл бұрын
እስካሁን የት ነበርኩ ዛሬ ገና ሰማሁህ እድሜ ለቴክኖሎጂ አላመለጠኝም እግዚአብሄር ይባርክህ ይጨምርልህ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዶ/ር ይሄን የሚገርም ገፅ አላውቀውም ነበር በቅርብ ቀን ነው ያወቅሁት አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ናቸው ተባረክ!!
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡የደግ፡ሰው፡ዘር፡እንዲህ፡ነው፡ሁሌም፡ለበጎ፡ስራ፡የማይደክም፡ትልቅ፡ትምህርት፡ነው፡ያገኘነው፡፡በጣም፡ደስ፡ብሎኛል፡፡፡እግዚያብሄር፡ይስጥልኝ፡፡
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል የእግዚአብሔር ሰው ነው በዛላይ ከድሪደዋ ከደጋጉቹ መንደር የተወለደ ነው፦
@wubalembenti3783
@wubalembenti3783 4 жыл бұрын
እ/ር አብዝቶ ይባርክ ተባርከሃል ከእ/ር የተሰጠህን እውቀት መልሰህ እያገለገልክ ነው የሰውን ልጆች እጥፍ ይጨምርልህ ተባረክ በብዙ በሰላም በጤና በእውቀት በሞገስ ብርክርክክክክክ በል በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡
@mimidawit4497
@mimidawit4497 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ባይኖርብኝ ግን እጅግ ጠቃሚ መልክቶችህ ባጠቃላይ ኢንፎህ ለመንፈሳዉም በስጋችንም ላይ ሚጠቅሙንን መልክት ነው ምት ሰጠው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@WorkuhailuTesemma-ec6vt
@WorkuhailuTesemma-ec6vt Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ የሚገርም ነው የምትሰጠው ትምህርት ረጅም ዕድሜና ጤና ላንተና ለቤተሠብህ እግዚእብሔር እም ላክ ይሥጥህ አሜን
@vazaanvazaan9450
@vazaanvazaan9450 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ መድሐኒያለም ከነቤተሠብክ ይባርክሕ ሰላምክ ይብዛ አሜን::
@medanbegeta9436
@medanbegeta9436 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን
@abebayehuwordofa1292
@abebayehuwordofa1292 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሑ በጣም እየረዳኽን ነው እግዜር ይስጥልን
@ethioselam9320
@ethioselam9320 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን!!!!
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@user-th1ql1il8q
@user-th1ql1il8q 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን
@habeshaamerica4045
@habeshaamerica4045 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@fanfan1439
@fanfan1439 2 ай бұрын
ደኩተርየ ተባረክ ያለ መድሃኒት እቅልፍ የለኝም በዚህ ምክንያት ሄዌቴ ተበላሽታል ሁልግዜ ከሰዎች ጋ እየተጋጮሁ 😢
@emuetekle4790
@emuetekle4790 4 жыл бұрын
Thank you so much for encouraging GOD bless you more and more 👍
@zaidtesfu967
@zaidtesfu967 4 жыл бұрын
Thank you so much
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your knowledge Dr . God bless you
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው እግዝያብሄር ይባርክ ወንድሜ ትንሽ እንደዚህ አይነት ነገር እያስቸገረው ነው
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶ/ር ፀጋውን ያብዛልህ
@betty5002
@betty5002 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏻
@hiruteissayes5922
@hiruteissayes5922 4 жыл бұрын
It is very helpful information Dr.Danny . Thank you very much for your time.
@guenetassefa1550
@guenetassefa1550 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Dani! Very informative
@lebanong7739
@lebanong7739 2 жыл бұрын
Thanks for all your effort.
@lemresom9476
@lemresom9476 4 жыл бұрын
Thank you very helpful, God bless you
@dinadina6183
@dinadina6183 4 жыл бұрын
you are blessed thank you
@alemlema657
@alemlema657 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ጠቃም ነው
@yonastefera3021
@yonastefera3021 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr. Dani I really appreciate you,what you doing god bless you more.
@martatafesse1608
@martatafesse1608 4 жыл бұрын
Thank you Dr Dani
@nardosyacob5963
@nardosyacob5963 4 жыл бұрын
Thank you.
@widad3abedalmalk226
@widad3abedalmalk226 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@selamawitmekonnen8080
@selamawitmekonnen8080 3 жыл бұрын
Thankyou God bless you
@yhdegateklu5430
@yhdegateklu5430 4 жыл бұрын
Dr Dani God bless You!
@belayneshwoldemariam3066
@belayneshwoldemariam3066 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በነፅ ይህንን ሁሉ ትምህርት ምክርና መፍትሄ ስላስተማርከን እድሜ ጤና ይስጥልን
@kelemb8598
@kelemb8598 4 жыл бұрын
Great job!! that is very helpful brother keep up 👍 I am proud of you!!!
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 жыл бұрын
Thank you God bless you all 👏👏👏❤
@DM-ht8us
@DM-ht8us 4 жыл бұрын
Thank you Dr.
@kassayewubbie5676
@kassayewubbie5676 3 жыл бұрын
Thank you much
@hannaabate5830
@hannaabate5830 3 жыл бұрын
Thanks so much It has a lot of information
@jimmitti8013
@jimmitti8013 4 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel 👌 👍
@Joseph-843
@Joseph-843 4 жыл бұрын
ተባረክ በእውነት ቅን ሰው ነህ
@user-kg2oy4iz9l
@user-kg2oy4iz9l 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒኤል እንኳን ደና መጡ #እንደ አንተ ያለ እትዮጵያዊ ያብዛልን 💕💕💕💕💕
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
Thanks 🙏
@tigialem7645
@tigialem7645 4 жыл бұрын
Great thank u
@yeworkliben
@yeworkliben 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ።
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 3 жыл бұрын
Thank you
@nejattubechannel7855
@nejattubechannel7855 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@seblewengelhailu3247
@seblewengelhailu3247 3 жыл бұрын
Thanks Dr bless you 🙏🙏🙏
@kinakahssay1156
@kinakahssay1156 2 жыл бұрын
Thankyou Dr Danel God bless you...
@humble305
@humble305 4 жыл бұрын
My prayers got an answer thank you Dr very much I have been suffering insomnia for the past 6 years God bless you to share your knowledge my dear brother
@tomassefedin72
@tomassefedin72 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል እጂግ በጣም ጠቃሚ ለጤና አስፈላጊ ትምህርት እና ምክር ሁል ጊዜ ስለምታካፍለን እና እንደ ዜጋ የድርሻህን አስተዋፅኦ ስላበረከትህ ከልብ እናመሰግናለን !!!
@Elsapetersen
@Elsapetersen 4 жыл бұрын
You are blessed
@mimib.5296
@mimib.5296 4 жыл бұрын
May the Lord bless you abundantly brother. I'm blessed by your teaching. I thank God for your Ministry.
@lilygebreselassie8344
@lilygebreselassie8344 4 жыл бұрын
Great teaching Doc!!! Your thoughts about melatonin as a supplemental sleep aid. May God expand your knowledge and grant you more wisdom.
@AA-by3lc
@AA-by3lc 11 ай бұрын
Thank you doctor Danielle😊
@kidilove1715
@kidilove1715 4 жыл бұрын
ተባረክ
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 4 жыл бұрын
You are wonderful and kind appr
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን ተባረክንን ለምትሰጠን ምክር ግዜህን ስለሰጠኸን
@konjolove3954
@konjolove3954 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።ዳክተር
@helenmekonene1633
@helenmekonene1633 4 жыл бұрын
ወኔ የሕን ልጅ ሥወደው ዶክተርዬ እናመሠግናለን
@martatube79
@martatube79 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@hirutyonas2619
@hirutyonas2619 4 жыл бұрын
Thanks doc
@agerneshmengstie1172
@agerneshmengstie1172 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
@fasimeshesha4182
@fasimeshesha4182 Жыл бұрын
Thank you so much Dr
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 2 жыл бұрын
Thank you brother
@atsedegulti1256
@atsedegulti1256 4 жыл бұрын
Thanks
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር
@fantukelecha522
@fantukelecha522 4 жыл бұрын
ተባረክ !! ዶከተር የምታኮራ ወገናችን ነህ ይመችህ !
@arustadessemamo4059
@arustadessemamo4059 4 жыл бұрын
በጣም። አመሰግናለሁ። ብዙ። ነገር። አገኝቸበታለሁ😍😍😍
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ አወኩ
@gillnaahama8068
@gillnaahama8068 2 жыл бұрын
you always great thank you
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 4 жыл бұрын
So nice advice thank you very much Doctor really appreciat It is very important for us to get you Feri somebody like you this time around we need somebody who can give us a good advice this one make it special that you are a doctor take you Good blessed you!!!
@tigistgebertsadik9224
@tigistgebertsadik9224 4 жыл бұрын
Selma,10q so much
@lemlemwoldeselassie5549
@lemlemwoldeselassie5549 4 жыл бұрын
God bless you Dr.
@eapeap1405
@eapeap1405 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀትህን ያብዛልህ
@kiyatadesse-zz2rc
@kiyatadesse-zz2rc 2 ай бұрын
እናመሠገናለን
@retaangessa3676
@retaangessa3676 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ
@hanibalmiftah
@hanibalmiftah 4 жыл бұрын
በእውነት ዶክተር እያደረግክ ላለኀው መልካም ስራ ከሠው ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪም ምንዳ የሚያስገኝልህ በሰለ ሆነ በርታ። እንዳንተ አይነት ይብዛልን።
@ephremtsegaye3974
@ephremtsegaye3974 4 жыл бұрын
Thanks bro ylkwen hulu argeylwe
@emiliamekasha890
@emiliamekasha890 4 жыл бұрын
ዳክተር ትምህርትህ በጣም ጥሩነው በርታ
@zubeydamehemed3226
@zubeydamehemed3226 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hiwotworku4967
@hiwotworku4967 2 жыл бұрын
great lesson
@debesayberaki8420
@debesayberaki8420 4 жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት የኔ ወንድም።
@tsigiewasihun133
@tsigiewasihun133 4 жыл бұрын
ጌታ፡ይባሮክህ።
@MM-yd8mg
@MM-yd8mg 4 жыл бұрын
Very informative Thank you 💚💛❤
@aydakale9695
@aydakale9695 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እኔ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቀዎት ይፍቀዱልኝ እኔ እንቅልፍ የሚያሥቸግረኝ እግሬ በጣም ይደነዝዝና ያመኛል በዚህ ምክኒያት እንቅልፍ ለማገኘት እቸገራለሁ እባክዎትን ይህ ህመም መፍቴሂ ካለው ይንገሩኝ አመሠግናለሁ
@ccethihh9454
@ccethihh9454 4 жыл бұрын
Enamesegenalne doketer
@hasata6204
@hasata6204 4 жыл бұрын
Ygermhal Dr. Buna iyetetahu inqlf ywesdengal!!!
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 4 жыл бұрын
Hallo my dear Doctor I am really appreciate and proud of you . I wish all our people do like you any way it's so helpful and useful lessons. I thought i am attending school. Egziabher edmena tena kenebetesebocheh yesteh.
@youtubered3554
@youtubered3554 4 жыл бұрын
Stay blessed brother.
@jemsey189
@jemsey189 9 күн бұрын
Dr. DANIEL THANKS, GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY
@user-lz3gk7dd9s
@user-lz3gk7dd9s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 3 жыл бұрын
እውነት ከልብ አመሰግናለሁ ዳኒ እውቀት ይዳብርልክ እግዚአብሔር ይረዳክ ከዚህ በላይ እንድትሰራ
@helenok4479
@helenok4479 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስልክክን
@gigiriri4865
@gigiriri4865 4 жыл бұрын
🙏 a lot bless you
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН