ወደ ለቅሶ የተቀየረው ሠርግ

  Рет қаралды 152,354

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #thiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 SILE HIWOT

Пікірлер: 168
@user-ey3ku7iz1i
@user-ey3ku7iz1i 4 жыл бұрын
የገደለው ቢገደል የዘረፈዉ እጁ ቢቆረጥ በኢቲዮጲያ ወንጀል እንደ ሚቀንስ እምነት አለኝ 👍👍👍👏👏👏
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
ሳህታዳ ምን ዋጋ አለዉ ምንግስትየለ ኧረ ኤጭ ኢትዮጵያ
@hayaathayaat1827
@hayaathayaat1827 4 жыл бұрын
ትክክል
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
ተራኪው ግን ፈጣሪ ይባርክህ አድናቂህ ነኝ
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 3 жыл бұрын
ሁለም ይህን ስለ ህይወት እንዳዳምጥ የምያደርገኝ ታራክው ነው ችሎታው ይገርመኛል
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
ሰው ሰውን ገሎት ምንስ ይጠቀማል በፍቅር ተስማምቶ መኖር ይሻለናል
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
አላህ የመጣብነን ወረርሽኝ ያጥፋልን እደጥፋታችን ሳይሆን እደእዝነትህ እና እደችርነትህ በቃችሁ በለን
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin
@Makiya-tz1ln
@Makiya-tz1ln 4 жыл бұрын
አሚን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
አሚን
@bint6229
@bint6229 3 жыл бұрын
Amiin yaa Allah
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
ድሮ፡አገርቤት { አዲስ፡አበባ } የስለላ፡መፅሀፍ፡ትርጉም፡ይሸጥ፡ነበር፡፡ አነብ፡ነበር፡እየተዋስኩ፡ሁሉ፡፡ ውስብስብ፡ወንጀል፡ፈልጐ፡ማግኘት፡በጣም፡ስለምወድ፡ትልቅ፡ስሆን፡ሰላይ፡ነው፡የምሆነው፡እልነበር፡ቤት፡ውስጥ 🤣 ፡፡ አሁን፡አገር፡ቤት፡ይኑር፡አይኑር፡እንደሱ፡አይነት፡መፅሀፎች፡አላውቅም፡፡ እኔም፡ከወጣሁ፡ 23 አመት፡ሆኖኛል፡፡ ይሄ፡ሰው፡ሲተርክ፡ልክ፡ audiobook እንደምሰማ፡አይነት፡ስሜት፡ነው፡የሚሰማኝ፡፡ የድምፁ፣ የእርጋታው፡ እንዴት፡ታሪኩን፡ልብ፡አንጠልጣይ፡እንደሚያደርገው ፡፡ ለዚህ፡ፕሮግራም፡ድምቀት፡የሰጠው፡ይህ፡ሰው፡ነው፡፡ ስወደው፡ 2.00 🕓 ብሰማው፡ብሰማው፡አልሰለቸውም፡፡ በሳምንት፡አንድ፡ቀን፡ባይሆን፡ቶሎ፡ቶሎ፡እንደዚህ፡አይነት ፡ታሪኮች፡ይዞልን፡ቢቀርብ፡. ለ 1-2 ሰዓት፡እመኛለሁ፡፡ አሁን፡እራሱ፡ባለሁበት፡ሀገር፡ 00:34 🕓ነው፡፡ አገር፡ቤት፡ከሌሊቱ፡ 8:34 ነው፡እኔ፡ግን፡comment እየፃፍኩ፡ነው፡በእሱ፡ምክንያት 😀 ! እድሜህን፡ያርዝምልን፡ኑርልን፡እላለሁ🙏
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
እና ህልምሽ ተሳክቶ ሰላይ ሆንሽ?😂
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሁን የት ነሽ ማምዬ
@mekayyesuf9921
@mekayyesuf9921 4 жыл бұрын
ይህፕሮግራም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ቅርያሰነኒ ነገር ወንጀለኖች ስንት አመት እንደተፈረደባችው ያለመግለፃቸውነው
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 жыл бұрын
እሲቲ በዚዉ የአሳምነዉ ፅጌን ገዳይ መርምሩልን በአደባባይ በቀን የተገደለዉን !
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
መጠጥ የሚጠጣ ሰው አሟሟቱ አያምርም ትል ነበር አያቴ
@user-uf3rm4bb9k
@user-uf3rm4bb9k 4 жыл бұрын
እውነትነው የሚጠጣ የሚቅም ወድ ወድ አይመስለኝም
@user-bg3by7my8k
@user-bg3by7my8k 4 жыл бұрын
ewenetane nw
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
#ወይ_8ኛው_ሺ ጭር አለ ከተማው ጭር አለ መንገዱ ያ ስምንተኛው ሺ ተገለጠ ጉዱ ሰው ሁሉ ተሳቆ ፈርቶት አንዱን ለአንዱ ጭር አለ መንገዱ ጭር አለ ከተማው ክፉ ዘር ሲበዛ ይህን ነው የምንሰማው ታሪክ እያዛባን ነገር ስንመነዝር ኮሮና እብዱ መጣ እንደ ከብት የሚያጉር። እንለያይ ብለን ይሄው ተለያየን መሸሽ ጀምረናል ሰውን ሰው እያየን። ሕሊናችን ሞቶ መለያየት ወደን ሰው ሰውን ሸሸ በባይረስ ተገደን ያ ስምንተኛው ሺህ ተገለጠ ጉዱ ጭር አለ ከተማው ጭር አለ መንገዱ።
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
ትክክል ማር
@lobabalobaba1643
@lobabalobaba1643 4 жыл бұрын
የኔቅመም።ትክክክክክልልልልልልልልልል
@user-lt2xy1kl2y
@user-lt2xy1kl2y 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው. ሺ አይሻልም
@almazzewede9177
@almazzewede9177 Жыл бұрын
Betam Yasaznal Nebse Ymar Gn Sile Hiwotoch Be Televion Middiya Lay Meche besent Seat Enagenhachehalen
@alwaaa9413
@alwaaa9413 4 жыл бұрын
ኤሄን መጥጥ ሚሉት ነገር ፈጣሪ ካገራችን ያጥፍው
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 жыл бұрын
I love your program, belala production 😷
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ አቤቱ ታረቀን
@Makiya-tz1ln
@Makiya-tz1ln 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ህይዎቶች በርቱ
@hillinagirma1422
@hillinagirma1422 4 жыл бұрын
If you include actual footage, this program would be even better. I m a huge fan
@etpia3736
@etpia3736 3 жыл бұрын
ተራኪውማሻአላህ አላህይጠብቅህታሪክአቀራርብህሲመቸኚምንምወሰብሰብየለለበትአማርኛ ማሻአላህየኔወንድምበርታ
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ እህ ወሥደዉ ቤት ቢዘጉበት ይሻል ነበር ከመግደል ተራኪዉ ዋዉ ብየሀለሁ
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
ብርቱ በጣም አስትማሪ ነው
@user-bg3by7my8k
@user-bg3by7my8k 4 жыл бұрын
geta hoye meheretune yaweredeline senti ayenete gude yesemale abatu asebine betame yasazenale
@daviddada548
@daviddada548 4 жыл бұрын
Eniye echi Beserate metebale oh betam betam neber 💕💕💕😘😘😘 weshetam godega ezi egaganate America belo yete tegeba yete ahune ezi beka esune lemayete still with this all corona am waiting 2c her 😂😂😂😂😂
@netsanetandargie7776
@netsanetandargie7776 4 жыл бұрын
የመርማሪ ፖሊስ ተግባር ምን እንደሆነ አልነግራችሁም መጀመሪያ ጓንት ተጠቀሙ
@mesfinhailemichael6841
@mesfinhailemichael6841 4 жыл бұрын
I love this program. Plz we want to know acctual place where they did the crime.
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
አይጭካኔ"ወገናቸውን የአሏህ ያለጢፍ
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህግ መቀየር አለበት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@user-bx7xg5po8j
@user-bx7xg5po8j 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ
@pureheart6701
@pureheart6701 4 жыл бұрын
Such an amazing story 😢😭
@blackstareri-blackstar7685
@blackstareri-blackstar7685 4 жыл бұрын
Thank God for the blessing of Islam.
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤ፖሊስ፣እድሜ፣ይስጥህ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Well come sle hiwetoch
@aseasefa9917
@aseasefa9917 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም
@senaitabera2679
@senaitabera2679 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
ሱስ እንደ ጥራጊ እንደ ኮርኪ ከማስጠረጉም በላይ እንዲህ በዘመድም ይሁን በባዳ እጅ ህይወትን ሊያሳጣ እንደሚችል ተረዳሁ ተማርኩበት
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያሳዝናል ወደቤቱ ቢሸኙት ይሻልነበር በጣም ያማል
@nardegirmanardegirma8413
@nardegirmanardegirma8413 4 жыл бұрын
betam yasznal uffffff
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
በጣም.ያማል.በተለይ.በዘመድ.መገደል.ይከብዳል.እነሱ.ነገ.ይወጣሉ.ይብላኝ.ለሞተው
@betelihemwellie4549
@betelihemwellie4549 4 жыл бұрын
Konkow amaregna mnun new yemtabrarut mhal atigbu ebakachihu
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 жыл бұрын
በስመአብ ለመጨፈር ብለው የሰው ነፍስ እንዲህ የረከሰባቸው እግዚኦ
@tinati9874
@tinati9874 4 жыл бұрын
Nice show
@makdestesfey8793
@makdestesfey8793 4 жыл бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ በርቱ👌👌
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤ይቅር፣ይበላችሁ፣ክቡር፣የሆነውን፣ሰው፣በቀላሉ፣ማጥፋት
@netsaagame541
@netsaagame541 4 жыл бұрын
እንካን በደና መጣቹ
@mariyammariyak6852
@mariyammariyak6852 4 жыл бұрын
ልብይይሰብራል. ያማል ሰውበሰውተጨካከነ. ወይአቺአለም
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት ጭካኒ ነው ምምክር ሲቻል እግዚአብሔር ይማር
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
ውይሲያሳዝን
@markilove5301
@markilove5301 4 жыл бұрын
Offfff sawni mgdli mini ygylw😭😭😭
@leylaismael8136
@leylaismael8136 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዪ ሀረቄ ዪትፋሀ
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 Жыл бұрын
ብስሪ ማር❤️❤️❤️❤️❤️
@reba222ajmanreba9
@reba222ajmanreba9 4 жыл бұрын
የአላህ አረ ይከብዳል
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌
@user-bx7xg5po8j
@user-bx7xg5po8j 4 жыл бұрын
ሰው ለሰው መሞት ቀርቶ ሰው ስውን እየቀበረ ነው ውይይይይ አረ ይሰቀጥጣል
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
በጉጉት ሰጠብቃችሁ ነበር እንኳኖ ደህና መጣችሁ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
ምድር ስንት ግፈኞችን ተሸክማለች ኢግዞ
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ነብሱይምእር። የሚገርምተአሪክነው
@user-zz6ih8lj7b
@user-zz6ih8lj7b 4 жыл бұрын
ፍልም ቢሰራ ጥሩ ነው
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 4 жыл бұрын
እናቴ አባቴን የፈታችው በመጠጥ ነው ነፍስ ይማር
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ርዕሱ ያስፈራል እስኪ እንየው
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Awo betammm
@user-pe6uc3ui5t
@user-pe6uc3ui5t 4 жыл бұрын
why they don't have glove?
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 4 жыл бұрын
ወይጣጣ አገራችን ስንት ነገር ተሸክማለች
@samsungdirecteda1081
@samsungdirecteda1081 4 жыл бұрын
Dabcgyrirg
@tutubevan932
@tutubevan932 4 жыл бұрын
How many years they got for this crime. You always don't tell us .we need to know the sentence pls bring us the full info
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
ekon dehena metachihu
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
እውነትየትምአትቀርለጊዜውነ
@romantessema2575
@romantessema2575 4 жыл бұрын
ye sekarama mecheresha amirom ayawikim. meteti gudat enji tikimu tetsifo alayenm.
@user-ic4vd9nn7y
@user-ic4vd9nn7y 4 жыл бұрын
ወይ ስካር
@lion_jir
@lion_jir 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው እኮ ነው፡ እንዴት ነው ስላልተፈቀደለት ብቻ እሺ ብሎ አርፎ ሚቀመጥ? ወይስ ዘበኛ ያቁሙለት? ባይሆን መቀላቀል አልነበረበትም።
@tamrtabebe5561
@tamrtabebe5561 4 жыл бұрын
ferdu eskaltaweke deres tariku bemulu leb weled new malet yechalal.
@sahadanesa613
@sahadanesa613 4 жыл бұрын
😭😭😭☝️💔
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 4 жыл бұрын
Amelka Hoy Ate Maren Yekir Yebalen . Fiker Setan Egezehaber Hoy
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ስካራም ቤት አይሰራም ቢሠራም ቶሎ አይገባም ነፍስ ይማራ
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሱሰኛ ሰው እድሜው አጭር ነው
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
ቀድሞም ያለመጠጥ የማይን ቀሳቀሰዉ ግዛቸዉ እንዲህ አይነት ቦታላይ ትልቅ የቤተስብ ደስታዉ ዉስጥ አትጠጣ ቢሉት ይሰማል
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@conjiconji1073
@conjiconji1073 4 жыл бұрын
😭😭😭😭Geta yiqr balcho
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@kompeshalefom3804
@kompeshalefom3804 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@RadzoI
@RadzoI 4 жыл бұрын
በእናተ አጥያት ህዝብ መከራውን ያያል
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
የእሏህ
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 8 ай бұрын
Tegbewn ketat kemalet lemen atngrunm debk mehonu new
@reba222ajmanreba9
@reba222ajmanreba9 4 жыл бұрын
ምነለ ቆምብለው ቢያሥቡ
@leylaismael8136
@leylaismael8136 4 жыл бұрын
ሀረቄ እነ ሲጀረ ከሙር አስከአር ነገር ሁልም ዪትፈሀ።
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጦሰኛ ነው ፍችር ብሎ ይሞታል ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
ያደነኩት ፖሊስን ነው
@tenaytaka9214
@tenaytaka9214 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው ሰው ግን ለምን ማስተዋል አጣ በእልህ እየተነሳሳን የሰው ህይወትን ማጥፋት ከባድ ነው ከዚህ ሁላ በር ዘግተው ቢያስቀምጡት ይሻል ነበር
@maryamma6048
@maryamma6048 4 жыл бұрын
ያርቢ የኔ አባት መጠጣት ከአቅም በላይ ነው ወላሂ ፈራሁ አትጠጣ ብለው አይሰማኝ አለ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ
@user-he8jx2nl6s
@user-he8jx2nl6s 4 жыл бұрын
Yenam abat endezawu
@yemariambariya2942
@yemariambariya2942 4 жыл бұрын
ለአባትሽ ፀልይ ይለቀዋል
@wallotubee9123
@wallotubee9123 4 жыл бұрын
Du,aa adirgilat
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
መጠጥ በድንገት ማቆም ሊከብድ ይችላል በጊዜ እርቀትም በመጠንም እየቀነሱ እንዲያቆሙ ሞክሪ
@user-gm2ux7qw1u
@user-gm2ux7qw1u 4 жыл бұрын
ሀያት 0534801245 በዝ ስልክ ደውይልኝ አበትሽ መጡኝ እኔ እደያቆምልሽ ራደሻለው አብሽር የለሁት ሰውዲ ነኝ ደውይልኝ
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 8 ай бұрын
Terakew beast new
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ሲጠጣየሚያደርገውአያቅበምክበጣምያሳዝናል
@kalyalewyeshageral8913
@kalyalewyeshageral8913 4 жыл бұрын
Tikikilegna fird mestet albet police
@tigisthailearaya4218
@tigisthailearaya4218 4 жыл бұрын
Yegermal
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
የጉድ ቀን አይመሽም አሉ ቱ
@kalyalewyeshageral8913
@kalyalewyeshageral8913 4 жыл бұрын
Ke police manim ayamtim sew kentu fiker ke minim belay yashnfal
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ሞት በጣም ይከብዳል በንግግር መፍታት ሲቻል መግደሉን ምን አመጣው !!ነብስ ይማር ዛሬ በጣም ከፍቶልኛል ከሞተ 3ቀን ሆኖታል ቻርሊ ይባላል የቤታችን ውሻ ነው ለማዳ ስርዓት ያለው እና ሚስጥር አወራዋለው ሲከፋኝም አልቅሼ እነግረዋለው እና 5ቀን ሆስፒታል ቆይቶ አርብ ከሰአት ሞተ ለምን ለውሻ አዘንሽ ልትሉኝ ትችላላቹ ግን የለመዳችሁትን ነገር ስታጡ በጣም ይከብዳል!!!
@fufufufu4847
@fufufufu4847 4 жыл бұрын
ፅናቱ ይስጥሽ ውሻ ኮ ታማኝ ነው ኣይዞሽ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
@@fufufufu4847 አሜሜሜሜን ውዴ በጣም ታማኝ
@tarikeeric8360
@tarikeeric8360 4 жыл бұрын
Ayzohsh. ..sorry for you loss
@tinati9874
@tinati9874 4 жыл бұрын
Nice show
@user-pu6pc7kp9y
@user-pu6pc7kp9y 4 жыл бұрын
አይዛሽ ብቸኝነት እንዲቀልልሽ ከቻልሽ ሌላ ገዝተሽ አሳዲግ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
ይገርማል የገዛ ዘመድህ ጨካኞች ወደ እየሄድን ነው ግን!!
@freyfeked9001
@freyfeked9001 4 жыл бұрын
So they didn’t kill him.
@fanihabibb8511
@fanihabibb8511 4 жыл бұрын
😂
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 жыл бұрын
ፖሊሶች የእጅ ጓንት ለምን አይጥቀሙም ?
@halimahalima1066
@halimahalima1066 4 жыл бұрын
Yane Kolera Aligebami Nebere
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
ለሟች ወንድማችን ነብሰ ይማር ሴት እህቶቻችን ቼልሲ ባል ከገጠማችሁ ጠጥቶ ወደ መቀወጥ ሢጀምር አንጠልጥላችሁ ወሠዳችሁ ቤት ቆልፉበት በዛውያ ሠካሩ ይለቀዎል
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын
👍👍👍
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Bright + Dark = Is ????????
@umadhmuhammad8974
@umadhmuhammad8974 4 жыл бұрын
እዲ አይነት ሰው ቢሞትም አያሳዝንም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አራ አይበልም ላቤቱና ላቤተስብ ይኑር
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 2 жыл бұрын
Chekagn neh
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 4 жыл бұрын
በመጠጥ የተጠመደ ሰው መጨረሻው ይሄ ነው
@hiwotlulu4499
@hiwotlulu4499 4 жыл бұрын
They didn't kill him on purpose. It was accident..so sorry for the skiller and to the dead man. The dead man was dead before they killed him. He was bad person daily drunkenness awww. Bad husband and I felt sorry for his wife.
በድህነቷ ምክንያት ባሏን የተቀማችው ሴት
31:29
ያልተጠበቀው ጉድ
28:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 114 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 3,9 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 14 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 182 М.
የእስራኛው ሚስት ጉድ
25:04
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
ከእናቷ ባል ጋር የምትማግጠው ወጣት
17:32
Sile HiwotTV
Рет қаралды 414 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
0:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 37 МЛН
Читерская рыбалка!🤯🐟 (@fishinglover790)
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,4 МЛН
План похудения от Кота🐈  (@themrkittyshow) IG
0:34
UNO!
0:18
БРУНО
Рет қаралды 2,3 МЛН
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 2,4 МЛН